bermel Georgis ታዋቂው ዘፋኝ አስደንጋጭ ነገር ገጠመው ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር #orthodox

bermel Georgis ታዋቂው ዘፋኝ አስደንጋጭ ነገር ገጠመው ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር #orthodox

ዶርቃ ሚዲያ

4 недели назад

69,299 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@AbiMekasha-c2h
@AbiMekasha-c2h - 04.10.2024 21:33

ፈጣሪ መጨረሻህን ያሳምርልህ ወንድሜ!!!
እኔ ከምኑም ባልኖርበትም በተመረጡ ልጆቹ ላይ በሚያደርጋቸው ተዓምራት ለዚህ ዘመን ትውልድ ፈጣሪ በጣም ቅርብ መሆኑን ተረድቻለው!!!
በተጨማሪም ክርስትና በልምምድ ሊያድግ እንደሚችል እና ክርስትናን በብዙ ልምምድ ወደ ትልቅ ከፍታ ማድረስ እንደሚቻል ተገንዝቢያለው!!!
ክርስትና ያለ ዕለት ከዕለት ልምምድ ምንም ህይወት ሊኖረው እንደማይችልም ከብዙዎች ተምሬአለው!!!
ወንድማችን አስኒ ፈጣሪ ለአንተ የሚገርም እድልን ሰጥቶሀል በልምምድ ከትልቁ ከፍታ
ላይ እንደምትደርስ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስም እንደሚደግፍህ እምነቴ ነው!
ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ እምነትን ያብዛልህ!!!

የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ፈጣሪየ ሆይ እኔን የጠፍውትን ሀጢያታኛዋን ልጅህንም ፈልገኝ!

Ответить
@KadegaKad
@KadegaKad - 04.10.2024 22:03

Ameenameen 🤲🤲🤲🤲⛪⛪🌻🌻🌻🌻🌻🌿🌿🌿🌿🌿🌿

Ответить
@fghufguu8944
@fghufguu8944 - 05.10.2024 07:26

ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኚ❤❤❤

Ответить
@yenealemgenene
@yenealemgenene - 05.10.2024 10:00

አቤቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰማእቱ😭😭😭😭 በደጁ እንዲያበቃኝ እንዲባርከኝ በፀሎት እስቡኝ እህተ ማርያም😢

Ответить
@AhmeddinSebsib
@AhmeddinSebsib - 05.10.2024 14:38

በፃዲቁ በተክለ አይማኖት ይሁንብክ አላዬ ውሰደኝ ምንም የለኝም የኔን ወጪ ፃዲቁ ይከፍሉካል ወድሜ እባክክክ

Ответить
@GenetTad-jw7zi
@GenetTad-jw7zi - 05.10.2024 18:13

ስሞች ላይ አስቲ ግዜ እንስጠው

Ответить
@GenetBurusie
@GenetBurusie - 05.10.2024 20:50

TikTok lay silamiwara negar ye awarachutin inem idagifalo,ewunat indi yemi adrgutin sawoch inda alachuti arguti please please please

Ответить
@YoditKumera
@YoditKumera - 06.10.2024 11:05

Betame des yilal enkuwan lezih abekah ashne

Ответить
@Txn-mv5lz
@Txn-mv5lz - 06.10.2024 16:31

15k yesten hulachinim

Ответить
@StarStat-m1h
@StarStat-m1h - 07.10.2024 09:16

ተመሰገን

Ответить
@meskmekerm2507
@meskmekerm2507 - 07.10.2024 14:45

ሰማእቱ መጣልኝ ስደት ድረስ የኔ ፍጥኑነ እረዴት ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

Ответить
@EskedarChanyalew-m1r
@EskedarChanyalew-m1r - 08.10.2024 12:56

እናቴ ኪዳነ ምህረት ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔን መሀጢያት ያደፍኩትን ለንስሀ አብቅተህ ለደጅህ አበቃኝ አልፈታ ያለኝን እነቆቅልሼን ፍታልኝ

Ответить
@fikireikedar4986
@fikireikedar4986 - 08.10.2024 22:14

Tew iji sewochu yawurubet worewn alasicheris alik iko

Ответить
@SerkadisZewdu-f3u
@SerkadisZewdu-f3u - 08.10.2024 22:25

ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድሞቼ ።ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰአቱ ደርሶ እኛንም ለደጁ ያብቃን ።በረከታችሁ ይደርብን

Ответить
@BfBs-om4iu
@BfBs-om4iu - 09.10.2024 16:42

❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

Ответить
@GanetKetema
@GanetKetema - 09.10.2024 17:35

Kidusi gewerigis ledejik abikag ❤❤❤❤❤

Ответить
@GanetKetema
@GanetKetema - 09.10.2024 17:37

Semayitu asibeg😢😢😢😢😢😢😢😢😢

Ответить
@frehiwotfisseha-lc7rw
@frehiwotfisseha-lc7rw - 09.10.2024 19:56

U r not a good listener! I was eager to hear his experience but u just kept interrupting. Bad interviewer! Try to improve ur self

Ответить
@marysnite2894
@marysnite2894 - 09.10.2024 20:00

Mengedu tezegtuwal eytbala gen endet naw methadut ngrugn benatachu?

Ответить
@LEGESSETSEGAYEBELAYNHELegearad
@LEGESSETSEGAYEBELAYNHELegearad - 10.10.2024 07:20

አስኔ እንደውተመቸኸኝ እንዲህ ነው ምስክርነት ተባረክ። ፀጋውን ያብዛልህ።

Ответить
@LEGESSETSEGAYEBELAYNHELegearad
@LEGESSETSEGAYEBELAYNHELegearad - 10.10.2024 07:34

አስኔ በጣም ትልቅ ምስክርነትና ትምህርት ነው።

Ответить
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 - 10.10.2024 08:11

ለአንተ የደረሰ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን❤ለሁሉ ህዝበክርስቲያን ይድረስልን❤ ለልጆቼ ይድረስላቸው እና ለምስክርነት ያብቃን❤

Ответить
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 - 10.10.2024 08:22

እውነት ነው የአዳም ዘር ሁሉ በተለያየ ነገር እግዚአብሄርን ይበድላል፤ ሟርተኛ፣ መተተኛ፣ ምቀኛ ፣ ሃሜተኛ ወዘተ ሞልቶ …. ቸሩ ጌታ ቀናውን መንገድ ይምራን❤

Ответить
@kaliamiye1447
@kaliamiye1447 - 10.10.2024 08:41

Ebakh miskirnetun enesu endisetu tewachew ante eyakuwaretkachew new wey ante awira wey enesu yawiru ebakh bejiyorgis talka eyegebak atakuwartachew yenesun enisma

Ответить
@HanielAlemayehu
@HanielAlemayehu - 10.10.2024 20:15

enme mesker negne lsemeatu keduse GEOGERIOUS

Ответить
@HanielAlemayehu
@HanielAlemayehu - 10.10.2024 20:16

SEMEATU KEDUS GEOGRIOUS LNE ENDEDERS LENANETM YIDERESELACHU

Ответить
@FgGji-uy5cw
@FgGji-uy5cw - 10.10.2024 23:58

❤❤❤❤❤❤❤❤

Ответить
@user-mt8sb1cg6e
@user-mt8sb1cg6e - 11.10.2024 00:21

ተመስገን አምላኬ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ የልቦናየን መሻት ፈፅምልኝ አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

Ответить
@Udueue-t9y
@Udueue-t9y - 11.10.2024 00:49

ሠመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስሀጥአኗን ፅጌ ማርያምን ለደጂህ አብቃኝ😢😢 የልቤን ቋጠሮ እባክህ ፍታልኝ😢😢😢😢😢😢😢

Ответить
@rabiya2020
@rabiya2020 - 12.10.2024 01:07

አቤቱው ሀፃቴ በዝቷልና ማርኝ

Ответить
@senaitzewde2336
@senaitzewde2336 - 12.10.2024 11:50

እባክህ ስትጠይቅ አንተ ቀደምቀደም አትበል ለተናጋሪው አድል ስጥ አንተ ብዙ አታውራ

Ответить
@RttaRtta-x1n
@RttaRtta-x1n - 12.10.2024 12:41

Galnnii Waaqaayoo haa ta'uu 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

Ответить
@SenaWesenu
@SenaWesenu - 13.10.2024 08:51

Samaitu qidus giorgis iska mache new one ye saw misikir iyayaw malaqsaw abate inemim la beti abqagh lidan limasakir

Ответить
@mulugetabiazentakele
@mulugetabiazentakele - 13.10.2024 10:46

እስኪ አታቋርጠው ኡፍፍፍፍ

Ответить
@yonasa5975
@yonasa5975 - 13.10.2024 12:27

ደስ ሚል ቃለ ምልልስ የሚያምር ፍሰት ነው ያለው አላየ እግዚአብሔር ያበርታህ

Ответить
@YeshiharegFenetahun
@YeshiharegFenetahun - 13.10.2024 16:07

ማንም ሰው ሀፅያት ሲሰራ ሀፅያት መሆኑን ያቃል ዋናው ልቦናችን ስለማይመለስ ነው

Ответить
@GanetSefuu
@GanetSefuu - 13.10.2024 17:45

Amen amen amen🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤

Ответить
@TamirMelaku-b5j
@TamirMelaku-b5j - 13.10.2024 21:42

ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰማእት እባክህ ለደጅህ አብቃኝ 🙏🙏

Ответить
@TamirMelaku-b5j
@TamirMelaku-b5j - 13.10.2024 21:43

እባክህ ሰማአሰቱ እባከሰህ ለደጅህ አብቃኝ የኔ አማላጅ 🙏🙏

Ответить
@abeerabeer-qj6qh
@abeerabeer-qj6qh - 14.10.2024 11:58

Ameen Ameen Ameen
Elelelelelele
Elelelelelele
Elelelelelele amelake kiduuse giyorgise lanate yedarase lenyam yedarase ameen

Ответить
@dasitadasita-f1f
@dasitadasita-f1f - 14.10.2024 13:13

እኔ ይህን ነገር ከሰማሁ ብኋላ እቅልፍ ሊወስደኚ አልቻለም ግን ምን ዋጋለዉ ከሰዉ አገር ነዉ ያለሁት ለሀገሬ ያብቃ ግን ስልክ ቢኖራቹህ ደስ ይለኚ ነበር

Ответить
@alemtsehaybeza7966
@alemtsehaybeza7966 - 15.10.2024 10:30

ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ከዚህ አስቀያሚ ስደት አዉጥተህ ሰማዕቱ የ ቅ/ገወርጊስን ቦታ እንዳይ ፍቀድልኝ
የተዘበራረቀዉን ህይወቴን አስተካክልልኝ

Ответить
@BetiyDejene-q1z
@BetiyDejene-q1z - 16.10.2024 11:56

እኔም በጣም በሚገርም ሁኔታ እኔም ብዙ ጊዜ እደዚ ይፈጠር ነበር በጣም እጨነቅ ነበር በተደጋጋሚ ማጥኑ ይመጣል እፈራ ነበር

Ответить
@Kasr-r6g
@Kasr-r6g - 16.10.2024 18:44

እባካችሁ እህቶቸ ወድሞቸ እኔ ያለውት ሳውዲአረቢያ ነው የነበርኩበት ቤት ምንም ሊመቸኝ አልቻለም ከዛ ቤት ወጣው ግን ስራ አጣው ምን ላድርግ እባካችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ አፀደ ማሪያም ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ በሰላም ሰርቸ ለአገሪ አብቅቶኝ ከደጁ ቁሜ እመሰክራለው አሜን ያብቃሽ በሉኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😂😂😂

Ответить
@abdullahd630
@abdullahd630 - 17.10.2024 00:51

💞💞💕💕💕🙏🙏🙏👏👏👏💚💚

Ответить
@salamderass7911
@salamderass7911 - 17.10.2024 12:08

የእውነት በደስታ ልማት ነው ልክ እንደሂኩ
እማዬ ለደጅሺ አብቂኝ 🤲🤲🤲

Ответить
@SelamAbaye-nm8lt
@SelamAbaye-nm8lt - 17.10.2024 22:56

ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድምቻችን በርከታቹሁ ይደረሰን

Ответить
@MekdesAlemu-b2x
@MekdesAlemu-b2x - 21.10.2024 13:07

እናቴ ቅድስት ኪዳነምህረት የኔ ህይወት ,ተስፋዬ , ሽልማቴ ,ውበቴ , የመስቀል ስር ስጦታዬ የኔ ሀጥያት ያንችን ቅድስና አያረክሰውም ቤትሽ ጠርተሽ ህይወቴን መስመር እንዲይዝ አረግሽ ከፊት ከኃላ እየቀደምሽ ከልጅሽ አስታርቂኝ ....ፍጡነ ረድኤት ቅዱስ ጊዮርጊስ የኔ አባት ምን ብዬ ልግለፅ የአንተን ውለታ ድጋሜ ለቤታችሁ አብቁኝ እግዚአብሔር ይመስገን ።

Ответить
@MesiKonjo-v4n
@MesiKonjo-v4n - 21.10.2024 20:07

ጋዜጠኛው በጣም ትፈጥናለክ የጋበዝከውን ሰው እድሉ ስጥ

Ответить
@MekdiAbate-r6w
@MekdiAbate-r6w - 21.10.2024 21:07

ለደጁ ያብቃን🙏🙏

Ответить