የግብጹ ጋዜጠኛ ፕሬዝዳንቱን አዋረደ kings of Abbay || Ethiopia || Ethiopia News

የግብጹ ጋዜጠኛ ፕሬዝዳንቱን አዋረደ kings of Abbay || Ethiopia || Ethiopia News

Kings of Abbay (KoA)

3 недели назад

94,427 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@Addis-k8p
@Addis-k8p - 27.09.2024 09:53

ኑርልን ወንድማችን

Ответить
@SanchoDani-vy7yx
@SanchoDani-vy7yx - 27.09.2024 10:07

🤔 Egypt ertiriya Somalia Djibouti😅🤔 we are Ethiopians🇪🇹💪

Ответить
@SJGuda
@SJGuda - 27.09.2024 10:50

ሙስሊም አይደለሁም ግን ሙስሊሞች እውነተኛው ናቸው ሙስሊም ብሆን ደስ ይለኛል።

Ответить
@alexsetagn8452
@alexsetagn8452 - 27.09.2024 12:23

ወንድሜ ኢትዮጵያዊ ወኔህ ደስ ይለኛል ያስቀናኛልም ጎበዝ በርታ ግን እኔ አንድ የሚያስፈራኝን ነገር ልገርክ ብዙው ኢትዮጵያዊ ይሄን መግስት አናምነውም ውስጣዊ ደንነታችን መተማመንናችን በጣም ቀንሷል በጣም የሰው ሞት በሺ ነው ያውም በገዛ ወንድምክ አሁን ምን እደማስብ ታቃለክ ከግብጥ ጋ ብንገጥም ???

Ответить
@seyfudada9641
@seyfudada9641 - 27.09.2024 13:25

ፍልስጤምስ የግብፅ ጎረቤት አይደለችሞ የአረብስ ሊግ አይደለችም ፐምን ግብፅ አትረዳትም!!!

Ответить
@endaleMulugeta-r4x
@endaleMulugeta-r4x - 27.09.2024 13:44

ፕሬዝዳቱን አወረደ ብቻ በተዘዋዋሪ ፀረ ኢትዮጵያ አቋም ያለው ና ለምን ማተረመሱን ቶሎ አያደርግም ብሎ ማነሳሳቱ እንደሆነ ይገባኛል

Ответить
@fentawalemu8017
@fentawalemu8017 - 27.09.2024 14:05

ወላሂን በጣም አደንቀዋለሁ። ኢትዮጵያዊነት ብቻ የሚመለከትህ፣ ሀገራዊ መንፈስ ያለህ ብርቅዬ ኢትዮጵያዊ ነህ። የኢትዮጵያ አምላክ ይባርክህ።

Ответить
@fentawalemu8017
@fentawalemu8017 - 27.09.2024 14:07

ለአመታት የአንተን እና የሱሌማን አብደላን ስራዎች ስሰማ ቆይቻለሁ። ሁለታችሁም ጀግኖች ናችሁ።

Ответить
@Nuraahimadsuliman-c6b
@Nuraahimadsuliman-c6b - 27.09.2024 14:48

ኡስታዝዬ በጠም ተመቻቹ የኢትዮጵያ አላህ በረህመቱ ይጎበኘችሁ

Ответить
@girmatulu
@girmatulu - 27.09.2024 14:50

አንተ ሰው ነህ የሰው አንደኛ

Ответить
@rahelabebe4355
@rahelabebe4355 - 27.09.2024 15:47

ኡስታዝ ጀማል ውይ በሳቅ ነው የሞትኩት ምን ቢሆን ይሻላቸዋል እነዚህ የግብፅ
መሪዎች ዘለአለም ውሸት ውሸት ውሸት ብቻ

Ответить
@mulukenwondmu4714
@mulukenwondmu4714 - 27.09.2024 16:36

Wow

Ответить
@zecariasemaha5500
@zecariasemaha5500 - 27.09.2024 17:12

You Mr king of abay big head your head is full of ignorance and arrogance use your faith Islam and your arabic lounges to bring nations closer to pring selam piece instead igniting the flame of war

Ответить
@wardewarde9415
@wardewarde9415 - 27.09.2024 17:29

Blessed 🙏🙏🙏🙏 እናመስግንሃለን ወንድማችን ኡስታዝ blessed

Ответить
@tarekenalemayehu2516
@tarekenalemayehu2516 - 27.09.2024 19:38

Our hero ustaz great thanks . But do not mess up Somale who are your brothers against Somalia , who are your neighbors .

Ответить
@tigistalemayehu4928
@tigistalemayehu4928 - 27.09.2024 21:16

Keep it up brother❤❤❤

Ответить
@enayayesuf2620
@enayayesuf2620 - 28.09.2024 02:46

جزاك الله خير احرص على ماينفى بلادك

Ответить
@demerekesto9693
@demerekesto9693 - 28.09.2024 09:43

ሀገር ወዳድነትህና ሁኔታዎች ለማሳወቅ የሚደረግ ጥረት አደንቃለሁ በቀጣይ ቢሻሻል የምላቸው የቃል በቃል ትርጁማን ሥራ ከማስተላለፍ በቢሮ ደረጃ የተለያዩ ጋዜጠኞችና ታዋቂ ሰዎች ያቀረቡት ተርጉሞና ቸንትኖ አለፍ አለፍ በማለት በምስል በማስደገፍ የዜና መፅሔት ይዘት እንዲኖረው በማድረግ አንባቢዎችን በመቅጠር የትልቅ ሚዲያ እንድታደርገው ደጋፊዎችም ቢረባረቡና ይህን ሀቀኛ ሚዲያ ብናስቀጥለው እላለሁ

Ответить
@tadessefenta9626
@tadessefenta9626 - 28.09.2024 11:18

ወሬ: ሰዉ በሀገሩ እየተገደለ ትፍሽ አትሉም ስለ ሀገር ቤቱ ችግር ::

Ответить
@zelalem-m1t
@zelalem-m1t - 28.09.2024 12:58

meche new megitem yefelegachihut aftunut enji ye bilitsigina buchiloch

Ответить
@abduselambinaman3508
@abduselambinaman3508 - 28.09.2024 14:24

ኡስታዝ ዳዕዋ ብታደርግ ይሻላል

Ответить
@Mekiy690
@Mekiy690 - 28.09.2024 14:55

እነዚህ ጋዜጠኞች ግን ልክ እነደነ ሀብታሙ አያሌው የግብፅ መንግስት ተቃዋሚዎች አይደሉም? ስለዚህ ምን ይገርማል ጥያቄ ነው

Ответить
@Ismael-isa
@Ismael-isa - 28.09.2024 16:42

Zm bel lkeskes kersam

Ответить
@bereketmengesha-x7m
@bereketmengesha-x7m - 29.09.2024 07:46

Yihi sewuye meshelem alebet ,,,, lelochm indmrut

Ответить
@ተስፋዬአንተነህጌታዬ
@ተስፋዬአንተነህጌታዬ - 29.09.2024 08:52

እኔ ከሰውየው የአንተ አቀራረብ ነው የሚያስቀኝ ምርጥ አቀራረብ ነው ፈታ ብለን ነው እምናየው

Ответить
@Evrahim-u9q
@Evrahim-u9q - 29.09.2024 13:52

❤❤❤❤❤❤

Ответить
@GosayeShimelis
@GosayeShimelis - 29.09.2024 15:20

❤❤❤

Ответить
@Halabakulito
@Halabakulito - 29.09.2024 23:55

❤❤❤🎉🎉🎉

Ответить
@dilekehaq
@dilekehaq - 30.09.2024 04:36

❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

Ответить
@SolUni-ec8hy
@SolUni-ec8hy - 30.09.2024 14:44

Good idea

Ответить
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg - 30.09.2024 18:54

ሰላም ፍቅር አንድነት ላገራችን ኢትዮጵያ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

Ответить
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg - 30.09.2024 19:04

ወይ እንደዛሬ ስቃ አላዎቅም😂😂😂😂😂😂😂 ድል አርገው ተመለሱ

Ответить
@HASHIM-kt5
@HASHIM-kt5 - 30.09.2024 22:24

❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

Ответить
@Kiflezewde-u1o
@Kiflezewde-u1o - 01.10.2024 11:38

❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

Ответить
@tihotiho6647
@tihotiho6647 - 02.10.2024 14:34

😮😮😮❤

Ответить
@radicalv2720
@radicalv2720 - 02.10.2024 16:07

🎉🎉🎉

Ответить
@SamsonAmanuel-t2h
@SamsonAmanuel-t2h - 02.10.2024 21:15

አረ ተዉ ወንድሜ ጋዜጠኛዉ ልክ ኣንተ እንደምትሸዉደን እሱም ኣንተን እየሸወደህ ቢሆንስ እዉነት ግን የንተ ጦር የግብፅ ጦርን ያሽንፋል ብለህ ታስባለህ ወንድሜ ለምን ሃቅ ሃቅዋን ኣትናገርም ጀለስ

Ответить
@HussenJemal-v3q
@HussenJemal-v3q - 03.10.2024 09:16

😂😂😂😂😂

Ответить
@eshetesolomon4784
@eshetesolomon4784 - 03.10.2024 20:03

አበሻ በወያኔ የሆድ ፓለቲካ ተበላሽቶ ያገሩን ጥቅም እየሸጠ ያለ በአገር ውስጥም ሆነ በውጭ የተባዛ 20 ሚሊዮን እብድ አለ።የትም አይደርስም እየበላ ይሞታል ። በእርግጠኝነት ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ፀንታ ትኖራለች !!
🙏❤🙏

Ответить
@myloveema9262
@myloveema9262 - 05.10.2024 15:15

❤❤

Ответить
@SanuDelil
@SanuDelil - 06.10.2024 23:53

መሰከረምቀን262017

Ответить
@HailemariyamAbo
@HailemariyamAbo - 07.10.2024 11:08

እንኳን አየሁህ እንኳን ደህና መጣህ ።ጠፍተሀል።

Ответить
@HailemariyamAbo
@HailemariyamAbo - 07.10.2024 11:09

የኢትዮጵያ ጀግናችን ነህ።

Ответить
@HailemariyamAbo
@HailemariyamAbo - 07.10.2024 11:14

በቀጣይ ግብፅ እንደምትጠፋ ይወቁት።

Ответить
@superfun6082
@superfun6082 - 07.10.2024 18:23

Minew arebigna bechalku

Ответить
@tesfacash164
@tesfacash164 - 11.10.2024 15:41

King of king abay

Ответить
@samimahmoud5394
@samimahmoud5394 - 12.10.2024 17:16

انتم شعب ودوله مجنونه بالكامل متخيلين تريدوا تمنعوا شعب كامل عنه المياه ويقف مكتوف الايدى يااغبياء افهموا السيسى او غيره لايستطيع ان يعطش شعبه لانه هايقتله

Ответить
@HagrisaHariso-u3t
@HagrisaHariso-u3t - 14.10.2024 14:19

የእትዮጵያ ብርቅዬ ወርቅ ነክ ። በርታ

Ответить