ተስፋ ቆርጬ …  ጨልሞብኝ ነበር እናም ልሰደድ ጫፍ ደርሼ ነበር... ተወዳጅዋ ድምፃዊት ሀና ግርማ | Seifu on EBS

ተስፋ ቆርጬ … ጨልሞብኝ ነበር እናም ልሰደድ ጫፍ ደርሼ ነበር... ተወዳጅዋ ድምፃዊት ሀና ግርማ | Seifu on EBS

Seifu ON EBS

1 год назад

622,037 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@meseretgebira8149
@meseretgebira8149 - 06.11.2023 19:12

ሃንዬ እንኮን አደግሽ የኔ እህት እኔም ያኔ ልጅ እያለሽ የምጠይቂኝን አልረሳም ሃንዬ ወድምሽ መውለዱ ሁሉ ደስ ይላል እናትሽን እንኮንአያት አረጋቸው ባገኝሽ ደስ ይለኛል አሁንም ትልቅ ሁኝ

Ответить
@DanielGebermeskel
@DanielGebermeskel - 07.11.2023 10:38

እረባክሽ የለዝቢያን ባንዲራ ይዛ ለጌጥ ነው የምትል ከሆነ የአይሲስን መለያ የ ኢትዮጵያ ባንዲራ ነው ማለት ነው

Ответить
@KibromGebremariyam
@KibromGebremariyam - 07.11.2023 15:35

Seyfu gin intervih yastelal ye hitsan lij ateyayek new yemititeyikew

Ответить
@LeulSeged-u8n
@LeulSeged-u8n - 07.11.2023 17:14

ያሳደጋት ሰውየ ነው ያገባት

Ответить
@MohammedJemal-mg3uk
@MohammedJemal-mg3uk - 07.11.2023 23:40

የተረገምክ መላጣ

Ответить
@mela1567
@mela1567 - 07.11.2023 23:56

ኧረ ቂጥ ኧረ ቂጥ የቂጡ እድገት ደግሞ የተለየ ነው። ምናልባት ተወግቶ ይሆን? መቼም እስካሁንማ ሳይወጋ እንዴት ሊሆን ይችላል? ቀላል ይወጋል?

Ответить
@WoudneshAssamnew
@WoudneshAssamnew - 08.11.2023 13:38

ቆንጆ ልጅ ነሽ

Ответить
@ሰላምሁኚሀገሬ-ጸ3ሰ
@ሰላምሁኚሀገሬ-ጸ3ሰ - 08.11.2023 14:13

Seifuye

Ответить
@mulatyalew2894
@mulatyalew2894 - 09.11.2023 18:58

እኔ ግን አንተ አላጋጭ መሆንህ እና ፕሮግራም አንድ አይነት ነገር በማቅረብ የሚሰለች ነው።ሰው እየሞተ ሀገሪቱ ላይ አንተ ታላግጣለህ።ለሁሉም ቀን አለው

Ответить
@abdurahimababilo6125
@abdurahimababilo6125 - 09.11.2023 23:03

አይ ሰፊ ነገሩ ያስጠላል ፈጣር በሰጠህ ነገር ማማር አስፈላጊ ነው ደባል ነገር አስፈላጊ አይደለም እንተ ግን ፋራ ነህ ለምን አስፈለጌ አንተ ለምን ትላጫላህ ቢትባል ታፍራለህ ምክንያቱም ለሽበቱ ስለዚህ አደብ አርግ ልቅ አትሁን ታደብ...

Ответить
@saronTekelay-cs7oe
@saronTekelay-cs7oe - 10.11.2023 07:15

ሃኒቾ የኔ ቆንጆ ገና ካንቺ ብዙ ስራ እንጠብቃለን በርቺልኝ♥

Ответить
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 - 10.11.2023 13:59

ሀኒቾ በርቺ በልክነትሽ ጀምሮ ጥረትሽን እደንቃለሁ

Ответить
@zemenu7744
@zemenu7744 - 11.11.2023 14:28

መጀመሪያ ራስን ማወቅ አለች ሀና😍

Ответить
@melakuyosef8771
@melakuyosef8771 - 11.11.2023 15:54

ለሰይጣኑ መገዛት ነው አፍንጫን መበሳት ታቱ መደረግ ማለት ሰይጣን አብሮ ወደ ሰውነት ይገባል ይህንን ለማወቅ ወደ መምህር ተስፋዬ አበራ መፅህፍት መሄድ ነው:: ነፍስ ይማር

Ответить
@SamiTips
@SamiTips - 11.11.2023 17:29

Sefisha Inwodihalen ያአራዳ ልጅ ሁሌም ይኑር ፍቅር እኮ ናቸው አቦ ይመችህ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤
ይችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ጠብቆ ያሰባቹትን ያሳካላቹ ።

Ответить
@binyamaberar7060
@binyamaberar7060 - 11.11.2023 21:40

What about Gashe Girma u have to say about him

Ответить
@tilahunabreha4illo
@tilahunabreha4illo - 12.11.2023 00:12

የልጂቷ እድገት ላይ እኝ ያልክ አልመሰለህም የፕሮግራሙን ጣእም አሳጣሃው

Ответить
@workubelete4050
@workubelete4050 - 12.11.2023 02:58

እድሜየ አይደለ ዋው❤

Ответить
@dawg929
@dawg929 - 12.11.2023 07:09

ድብታ ከባድ በሽታ ነው። በሙያ ተስፋ መቁረጥ ድብታ አይደለም። ዝም ብለህ አትቀባጥር

Ответить
@bruktayitteklewold7029
@bruktayitteklewold7029 - 12.11.2023 08:57

ሃናዬ ተባረኪ በሁሉም ነገር ይበልጥ እደጊ ቆንጅዬ ልጅ ሆነሻል በጣም ጎበዝ ጨዋ እና የተረጋጋሽ ልጅ ነሽ ይሄን ማንነትሽን ወደነዋል ይቀጥል እግዚአብሔር ይርዳሽ።

Ответить
@vickylancelot8902
@vickylancelot8902 - 12.11.2023 17:09

እርግት ያለሽ ነሽ ሀንዬ በጣም ነው የምወድሽ❤🥰😍 ሴፉ ግን የሰው መብት አትጋፋ ማድረግ ከፈለገች ታድርግ አውልቂ ማለት የሰው መብት መጋፋት ነው ።

Ответить
@amanuelzelalem6918
@amanuelzelalem6918 - 12.11.2023 20:53

ሃና በርቺ ወደፊል ሥራም ጉራበይ ሞኪሪው

Ответить
@emmanuelhabte4672
@emmanuelhabte4672 - 14.11.2023 07:08

❤❤❤❤❤ Seifu ye Nurlign. Yene Ager wodad

Ответить
@emmanuelhabte4672
@emmanuelhabte4672 - 14.11.2023 07:09

Thank you yene Desta Ethiopiaye….❤❤❤❤🎉🎉🎉

Ответить
@emmanuelhabte4672
@emmanuelhabte4672 - 14.11.2023 07:11

Seifuye ye Hager wilewleta. Thank you for your dedication….

Ответить
@emmanuelhabte4672
@emmanuelhabte4672 - 14.11.2023 07:17

Ende seifuye ye Harer wibet Ethiopiawinet Eritreawinet… Hulum bahlachin newna new

Ответить
@emmanuelhabte4672
@emmanuelhabte4672 - 14.11.2023 07:19

Woow betam arif show. Hanye edegilign.

Ответить
@Tekulaw
@Tekulaw - 15.11.2023 00:37

Seyifu gene andande betam yabezawal eremat betewesed teru new be sew felagot weset ategeba ebakeh !!!!!! Ahun maseweleku mene ametaw ????? Ebakeh tarem

Ответить
@ساراهمحمد-ز6ن
@ساراهمحمد-ز6ن - 17.11.2023 10:33

ለምለምን ትመስላለች መልኳም ንግግሯም የየተንቢ ዩቱብን❤

Ответить
@user-mexx
@user-mexx - 17.11.2023 19:43

እድገቷ የደነቀን የተለዬ ሆኖ ሳይሆን ከኦፔራ ውድድሯ ወቅት በኋላ ለረጅም ጊዜ ሳናያት ቆይታ ስለመጣች እንጅ 14 አመት ቆይታ ብዙ ነው። 12ኛ ክፍል የጨረሰች ናት፣ አጠቃላይ 24 አመቷ መሆኗ ነው።

Ответить
@AframLeulseged-hv8jv
@AframLeulseged-hv8jv - 20.11.2023 01:34

ሀና እግዚአብሔር ያገዝሽ

Ответить
@danieldesalegn5386
@danieldesalegn5386 - 20.11.2023 16:06

ሰይፉ አንዳንዴ ችግር አለብሕ...... አፍንጫዋን ተበሳች ብለህ ሰው የገደለች ያህል ይሄን ያህል ማሳቀቅ ተገቢ አይደለም.....show some respect!.... ወይ ካልሆነ አትጥራቸው! ይች ልጅ ለብዙ መሃይም እና እንጭጭ ሴት አርቲስቶች መምህር መሆን ትችላለች። በርግጠኝነት ይህን ያረከው እንከን ስላጣህባት ነው።

Ответить
@GospelSingerKedirDegefu
@GospelSingerKedirDegefu - 20.11.2023 16:23

Min yidareage

Ответить
@famishaagaro5353
@famishaagaro5353 - 24.11.2023 13:37

Ebakii rachu tasfaye akribelin😊

Ответить
@Betelihemlove
@Betelihemlove - 28.11.2023 18:36

Yene ❤❤❤❤❤

Ответить
@solomongebre4774
@solomongebre4774 - 15.12.2023 21:07

Do' t Give up,

Ответить
@zelalemayeledede8876
@zelalemayeledede8876 - 17.12.2023 11:59

❤voice

Ответить
@eliasmekonnen-r5g
@eliasmekonnen-r5g - 18.12.2023 22:08

A matured interview wow she is perfect

Ответить
@baze-r9t
@baze-r9t - 21.12.2023 10:44

sefsha ar alem segedn amxaln xefabnko 😘😘😘😘

Ответить
@nazrawittemesgen
@nazrawittemesgen - 26.12.2023 20:02

des stll😊😊😊

Ответить
@EtenatMK
@EtenatMK - 13.03.2024 20:49

Berchi hanicho ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

Ответить
@ysolnet
@ysolnet - 14.04.2024 15:12

ሐኒዬ እግዚአብሔር ያሳድግሽ በርቺ የሐገሬ ልጅ ።🎉🎉🎉❤❤❤

Ответить
@AyiniyGETACHEW-bj8eo
@AyiniyGETACHEW-bj8eo - 27.05.2024 16:34

ሠው አክባሪነቷ ግልፅነቷ ❤️❤️

Ответить
@DESTAification
@DESTAification - 04.08.2024 01:39

እባክሽ 'ባንተ ላይ' የሚለውን ውብ ዘፈንሽን በተለያየ የሀገራችን ቋንቋዎች ለምሳሌ በጉራግኛም ጭምር ዝፈኚልን። በትግርኛ በሌላ ዘፋኝ እንደተዘፈነ አውቃለሁ።

Ответить
@abel8835
@abel8835 - 12.09.2024 04:30

ልጅነትሽን አደገኛ በሆነ መንገድ ላይ እየተራመድሽ መሆኑን ቆም በይና እስቢ ደስ የማይሉ ቀኖች ሳይደርሱብሽ ፈጣሪሽን አስቢው❤

Ответить
@GOVERNORKINGPAUL
@GOVERNORKINGPAUL - 01.10.2024 20:07

አደገች ሳይሆን አበጠች!

Ответить
@Jvhdyfbnuzrdycy
@Jvhdyfbnuzrdycy - 17.10.2024 02:19

ይዚች ልጅ እዚህ መድረስ የቴዲ ማክ እጅ አለበት

Ответить
@MukemilAman-b1l
@MukemilAman-b1l - 19.10.2024 19:38

❤❤❤❤🎉🎉🎉

Ответить