አሜሪካ የስልት ለውጥ አደረገች | አሜሪካ የሻቢያን መንግስት የቀጠናው አተራማሽ  ብላ ከሰሰች | ኢሳያስን ለማስወገድ አሜሪካኖች እንቅስቃሴ ጀመሩ !

አሜሪካ የስልት ለውጥ አደረገች | አሜሪካ የሻቢያን መንግስት የቀጠናው አተራማሽ ብላ ከሰሰች | ኢሳያስን ለማስወገድ አሜሪካኖች እንቅስቃሴ ጀመሩ !

44,615 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@dessieassefa945
@dessieassefa945 - 20.09.2024 06:15

አብይ እና ስዩም ይመሳሰላሉ ሁለቱም ይህልም እና የቅዠት ልዩነት አልገባቸዉም
ፊታቸው ላይ ያለዉን እዉነት መካዳቸው
ስለአዉሩ የሆነላቸው ስለሚመስላቸው
ሁሉንም እናዉቃለን ማለታቸው
ተሳዳቢነታቸው እና ስም ለጣፊነታቸው
ለይፋታቸው ዉጫዊ ምክኒያት መስጠት
ግልበትን ፖለቲካ ችግርን ደስታ ማስመሰላቸው
የሚያወሩቱን እንጅ የሚሰሩትን ስህተት እንደ ጀብድ ማየታቸው

Ответить
@Welse1965
@Welse1965 - 20.09.2024 06:17

ስዩሜ እደዚህ ያሉ የመግስት ሌባች ሰራየ ብለህ ብታጋልጣቸው ትልቅ ውለታ ነው ለሀገር በረቱ

Ответить
@dessieassefa945
@dessieassefa945 - 20.09.2024 06:23

አራት ዉሸታሞች አብይ ስዩም በለጠ እና ብርሀኑ እነሱ ከበሉ ሌላው የጠገበ የሚመስላቸው አሳማ ቀጣፊዎች ስለ ምርጫ ሊናገሩ ሊመሰክሩ የክህደት እና የዉሸት የጀብደኝነት እና የቅሌት ጥግ ነፃ ሚዲያ እና ስዩም ተሾመን ይመስላል

Ответить
@andargetaye9189
@andargetaye9189 - 20.09.2024 06:24

ሱዩም ለባለደረባህ ዕድል ስጠው አንተ ብቻ አታውራ ተራ በተራ አድርገው

Ответить
@andargetaye9189
@andargetaye9189 - 20.09.2024 06:27

ይህ የታወቀ ነው አዲሰ ግኝት አይደለም በሁሉም የገቢዎች ቢሮ ይህ ባህል አድሮጎታል አሁነሞ ከፍተኛ ድክመት ያለበት አከባቢ ነው ሲሰም ያሰፈልገዎል ቢሮ

Ответить
@AwolHusin
@AwolHusin - 20.09.2024 06:33

የቂሊሉቹ የቢስል

Ответить
@DemisBefirdu
@DemisBefirdu - 20.09.2024 06:34

አተ ጫታም መጀመሪያ ሀፍክን አፅዳ

Ответить
@addisabeba7811
@addisabeba7811 - 20.09.2024 06:41

God bless Ethiopia🙏 💚💛❤

Ответить
@Welse1965
@Welse1965 - 20.09.2024 06:48

ስዩሜ እወቅት ንቃት ነፃነት ሀቅ ያገር ፍቅር ድፍረት አርማህ ነው ባተ ውስጥ ይታያል በርታልን እድሜና ጤና ይስጥህ

Ответить
@AW-bh6dy
@AW-bh6dy - 20.09.2024 06:56

"Truth is the most valuable thing in the world but often times is hidden by a bodyguard of lies:"

Ответить
@efoytabuche7282
@efoytabuche7282 - 20.09.2024 07:03

የባንክ ሠራተኛ ቅጥር አከባቢ፣ የመንገድ ትራፊክ ባለሙያ፣ ፍርድቤት ዳኞች፣ የሆስፒታል መዳንት ማከፋፈል ባለሙያ ፣ መንገድ ፈታሽ(ተቆጣጣሪ) ፖሊሶች .....ወዘተ የሌብነት ቦታዎች።

Ответить
@KOOKS276
@KOOKS276 - 20.09.2024 07:16

ሁሌም ኢትዮጵያ
አንድ መከላከያ
አንድ አቢቹ ለኢትዮጵያ
ከስዬ ውጪ ወደውጪ‼️
ወንድምአለም ስለተጋድሎህ እናመሰግናለን🥰
ከአቢቹ ቀጥሎ ቢቻል ኖሮ ከዕድሜዬ ቀንሼ የምሰጥህ ምርጥዬ ኢ-ት-ዮ-ጵ-ያ-ዊ ነህ‼️

Ответить
@dannyg7947
@dannyg7947 - 20.09.2024 07:26

Siyum teshome tebeda yeshermuta lig go to he'll ass holl

Ответить
@yosefsisay2331
@yosefsisay2331 - 20.09.2024 07:28

እረ አዳማም ብሳል

Ответить
@user-yd8pw1lv4i
@user-yd8pw1lv4i - 20.09.2024 07:33

Seyuma my heart ❤💚💛

Ответить
@melakunegash7556
@melakunegash7556 - 20.09.2024 07:36

አለቃህ ግን ሰሞኑን smart ሆኗል። በUN vote የእስራኤልን ጉዳይ እንደ ደቡብ ሱዳን ፣ ኬንያ እና ሩዋንዳ በድመፀ ተአቅቦ አልፎታል። ጀግናዋ ማላዊ ግን በይፋ ለእስራኤል ድጋፍ ሰጥታለች። ይበል የሚያሰኝ ነው!

Ответить
@atadesse
@atadesse - 20.09.2024 07:41

Instead of musinna call it lebinet!!

Ответить
@TadaelTame
@TadaelTame - 20.09.2024 07:45

ስዬ ♥️

Ответить
@ashuFessha
@ashuFessha - 20.09.2024 07:47

ስዮም ጀግና ንህ ኢትዮጵያ ትቅደም

Ответить
@senaitzemicael6369
@senaitzemicael6369 - 20.09.2024 07:47

Ay Seye fracha meta aydl eritrea kafhe alwta ale ERITREA enquan hzbwa meretum new yemiwagah

Ответить
@ABSh-d5i
@ABSh-d5i - 20.09.2024 07:52

በጣም በጣም የሚያሳዝነው ስዩሜ እንዴት በግምት ይሰራል በተለይ አዲስ ነጋዴ ከሆንክ ይመጣሉ አንተ ብታስረዳ አይሆንም የፈለጉትን ይገምቱብሀል ከዛ ከጨዋታ ትወጣለህ ትዘጋለህ አቅም ካለህ ከፍለህ ግምትህ ይስተካከል አለበለዚያ በስርአቱ ሰርቼ ግብር ከፍዬ ብትል በፍፁም ከባድ ነው ።ሌላው ሁሉንም ነጋዴ እንደሌባ አጭበርባሪ ነው ብሎ ማየት ሌላው ችግር ነው ።በተለይ በተለይ ወረዳዎች 'ነገር ግን እንደዚህ ያሳበዳቹን ሌቦች አንድ ቀን ዋጋ ትከፍሉበታላቹ....…

Ответить
@RodasDanicus
@RodasDanicus - 20.09.2024 07:54

abo tewa

Ответить
@dawitmehadere1529
@dawitmehadere1529 - 20.09.2024 07:57

Lehacham

Ответить
@ashuFessha
@ashuFessha - 20.09.2024 07:58

💚💛💔

Ответить
@giggiggig7791
@giggiggig7791 - 20.09.2024 08:02

ስዬ እውትም ሰውነት ባዳ ነው

Ответить
@samsonmehari7013
@samsonmehari7013 - 20.09.2024 08:06

ኢትዮጵያ ፈርሳለች ህጻኑ ጠቅላይ ሚኒስተር የፈረስች ኣገር ነው የሚመራ ባዶ ቆፎ ነው በ አሁኑ ጊዜ ጁቡቲም የፈርሰችአኡ ኢትዮጵያ አያስፈራራች ነች!

ኣቤት ዉርደት አደዝህ ኢትዮጵያ ተዋርዳ ስታይ ኤልልልልል የሚያስኝ ነው ዶሞ 9 ሚልዮን ህዝብ ኸ ትምርት ገበታ የከለከለ ችጉርት ማምረት ያቃተው ወራዳ መንግስት አሰብ አንይዛለን ብሎ ህዝብን ማታለል! አቅመ ቢስ ወራዳ በ ፋኖ አየተሽመደመድ! መማረክ ልማዱ ህጻን አና ኣሮጊቶች የሚገድል ፈሪ ኣገርትዋን ኣፈረሳት!!!

Ответить
@Mami-op5my
@Mami-op5my - 20.09.2024 08:08

ስዩሜ በትክክል ለ ጋዜጠኞችእና ኤምባሲዎች በአንድ አጋጣሚ ከአንድ ሰው ጋር ስዊድን ኤምባሲ በፊዛ ምክንያት ሄጄ አብሬው የሄድኩትን ብዙ የኤምባሲ አምባሰደሮችንእንዴት ልትተዋወቅ ቻልክ በምን አጋጣሚ በዚህ መልኩ ልትግባባ ቻልክ የኔጥያቄ መልስ ሳይሰጠኝ ወደአምባሳደሩ ቢሮ አብረን ገብተን ያየሁትና የሰማሁት ግራ ተጋብቼ ዝም ብዬ መጨረሻውን ማየት ሆነ እጁ ላይ ፋይሎችን አስረክቦ ወጣ እንዴት የሀገርህን ሚስጥር ለሌላ አሳልፈህ ትሰጣለህ ብዬ ወጥሬ ስይዘው በዛኑቀን ሀገር ለቆ ወጣ በትክክል በአይኔ ያየሁት በኤምባሲዎች አካባቢ የሚያንዣብቡ ኢትዮጵያውያን ሆነው ደላላ ጋዜጠኛን የፓለቲካ ሰዎችን ለኢምባሲዎች እያቀረቡላቸው የኢትዮጵያን የፖለቲካን ትኩሳትና መንግስት እየሄደበት ያለን አሰራርና ሚስጥር የሆነን አሰራር ሁሉ ለስለላ ሲያስተባብሩላቸው በአይኔ አይቻለሁ

Ответить
@ZintuSima
@ZintuSima - 20.09.2024 08:13

Oudit የሚባል በሽታ አገር አየገደለ ነው

Ответить
@samuelseyoum8248
@samuelseyoum8248 - 20.09.2024 08:16

ስዩም ይህን የገቢዎች ጉድ ለብቻው በደንብ ብትሰራው የትም ወረዳና ክ/ከተማ ያሉት የራሳቸው የዘረፉ ህግ ያላቸው ሌቦች ናቸው ነጋዴ ሌባ ነው የሚባለው እነሱን አዝሎ ስለሚሰራ መሆኑንስ ታውቃላችሁ ሴት ከወንድ ወጣት ትልቅ አትለውም ሌቦች የተመረቁበትና የተቀመጡበት ነው በመጀመርያ የማትተነፍስበትን ነገር ይፈጥሩብሀል በቀን በግዜ ትታጠራለህ በቃ ለነሱ ትለፋለህ ነገርግን እዚህ ላይ ይህን ሲስተም መሰረት አድርገው ንግዱ ውስጥ የሚገቡም ሌባ ነጋዴዎች አሉ መፍትሔ የሽያጭ ማሽን ቢሆንም ስንቱ እዚህ ውስጥ ተገብቷል እስቲ መርካቶን ገባ ብላቹ ተመልከቱ አንድ ነገር ፈልጋችሁ መግዛት አትችሉም ሁሉም ጥቃቅን ቸርቻሪ ሁሉ ገና ሲያቹ አንድ የለም ይህ ነው መልሳቸው በተለይ ጠዋት ይሄ ሁሉም ዘርፎች ላይ ነዉ ብቻ በየግዜው የተቆጣጣሪ ሀይል መቀያየር አዳዲስ ሌቦች መጨመር ነው ስዩም በርታ እናመሰግናለን ።

Ответить
@fikat2397
@fikat2397 - 20.09.2024 08:32

ኢትዮጲያ ያሰበቸውን ትፈፅማለች።ለዜና ዘገባ ሽፋን አይደለም ለዜጎቿ ህይወት መሻሻል ሲባል።አንረካም በፍፁም።

Ответить
@abiyotassefa4705
@abiyotassefa4705 - 20.09.2024 08:34

ስዬ እባክህ እረፍት ውሰድና ወደቁምነገሩ ተመለስ ከቅርብ ወራት ወዲህ ምንም አንተንም እኛንም የማይመጥን ወሬ ነው የምታወራው። ተረት አታብዛ

Ответить
@user-ww2ph8fp7u
@user-ww2ph8fp7u - 20.09.2024 08:43

ወሬ ወሬ አሜሪካ 34 አመት ሙሉ ኢሳያስን ማውረድና ኤርትራን ማተራመስ ፈልጋ አልቻለችም ። የማይመስል ፕሮፓጋንዳ።

Ответить
@woldujenet2984
@woldujenet2984 - 20.09.2024 08:44

ኢሳያስን ለማስወገድ የተሞከረዉ አሁን አይደለም ቆየ እኰ ግን አልተሳካም አሁንም አይሳካም ለማኝና ጫታም ሁላ ስትለፈልፍ ትኖራለህ ። ኤርትራ በመሪዎቿና በልጆቿ ለዘላለም ታፍራና ተከብራ ትኖራለች። ኤርትራ አንድ ኢሳያስ ብቻ እይደለም ያላት ከ 6 ሚሊዬን በላይ ኢሳያሶች አለን። 🇪🇷❤️🇪🇷ዓወት ንሓፋሽ🇪🇷❤️🇪🇷

Ответить
@ShetayeSheto
@ShetayeSheto - 20.09.2024 08:49

ላፍቶ መሬት አስተዳደር መስሪያ ቤት በጣም ችግር አለ

Ответить
@ShetayeSheto
@ShetayeSheto - 20.09.2024 08:53

ላፍቶ መሬት አስተዳደር በጣም ችግር አለ

Ответить
@hailegebrelberhanu
@hailegebrelberhanu - 20.09.2024 09:03

ከቀበሌ ጀምሮ እሰከላይ ድረስ ሌቦች ናቸው

Ответить
@zenebet4650
@zenebet4650 - 20.09.2024 09:08

ሸዕቢያ አሰከ መቀሌ ይመጣል ፣ ትግራይንም ወደ ድንጋይ ዘመን ይቀይራታል ።

Ответить
@ጋንታፊተውራሪፈንቅልቀጣን
@ጋንታፊተውራሪፈንቅልቀጣን - 20.09.2024 09:10

ኣነ ዝገርመኒ እዚ ፍጡር ክንደይ ኩንታል ጫት ጎሲሙ ናብዚ መስኮት ቴለቭጅን ዝመጽእ ፖው ፖው እውይ በሊ እትዮጵያ!! 😂😂😂😂 መንጉስቱ ሃለማርያምን ስዓብቱ ዝኮኑ ጀነራላትን ካድረታት ኢሰፓ ክፍክሩ ሪኢናን ሰሚዕናን እሞ ከምዚ ፍጡር'ዚ ግን የለን ዶሮና ዕጊታ ኢዩ!!

Ответить
@HabeshawiNegn-nv3mb
@HabeshawiNegn-nv3mb - 20.09.2024 09:26

አብይ አህመድ ይወገዳል አንተ ስዩም የጫት ገረባህን ይዘህ ትቀራለህ የለማኝ ልጅ

Ответить
@MelakuMelese-wz8tg
@MelakuMelese-wz8tg - 20.09.2024 09:27

በዘሯ የሌብነት መንፈስ ስላለ ነው እንጂ ያላግባብ በዚህ እድሜዋ ሌብነት መልመዷ የቤተሰቦቿ አመል ነው

Ответить
@MelakuMelese-wz8tg
@MelakuMelese-wz8tg - 20.09.2024 09:35

ችግራችሁ እኮ ግብር እንዲጭበረበር ማድረግ አንዱ ሲስተም መንግስትን ማዳከሚያው ሲስተም ነው ልክ እንደኦሎምኚኩ ህዝብን በከፍታ ሲታይበት የነበረውን የአበበ ቢቂላን የባዶ እግር ኦሎምፒክ ጀብዱ ፓሪስ ለይ ወገቡን ሰብረህ አንገቱን ማስደፋት ነጋዴ አስመስለህ አስቀምጠህ ህዝብን በኑሮ ውድነት ማሸማቀቅ ነው እኮ እሰትራቴጂዋች መሆናቸውን እየተነተንን እንወቅ ስዩም

Ответить
@markoshaile2246
@markoshaile2246 - 20.09.2024 09:35

Human is non monetary.human equally dignified naturally.humanity beyond all values.

Ответить
@daiwmichael978
@daiwmichael978 - 20.09.2024 09:39

ለኦዲተሮች የተሰጠ መብት አለ ይሕም በቫት የሰበሰብከውን ኦዲተሩ ከፈለገ በግምት አንድትከፍል ትደረጋለህ ይሔ አሰራር ብዙውን ግዜ ነጋዴው ቫት መሰብሰብ ትርጉም እስኪያጣ ያደርሰዋል ። ኦዲተሮች ብዙውን ግዜ ለወንጀል የሚጋብዛቸው እራሱ የመስሪያ ቤቱ አሰራር ውስብስብ በመሆኑ ነው።

Ответить
@Eshet7
@Eshet7 - 20.09.2024 09:44

ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የመሬት አስተዳደር ዋና ሌብነት ያለበት ቦታ ነው።

Ответить
@GedefawAzmeraw
@GedefawAzmeraw - 20.09.2024 09:45

የዝልን አንዳትክደን

Ответить
@mullerJC
@mullerJC - 20.09.2024 09:55

Respect!!!!!!!!!
please check phone number of your sponsor, DMC

Ответить