ዘመኑ ቀርቧል ንስሀ ግቡ የመጨረሻው ዘመን ላይ ነን ባህታዊ አባ ኪዳነማርያም #orthodox

ዘመኑ ቀርቧል ንስሀ ግቡ የመጨረሻው ዘመን ላይ ነን ባህታዊ አባ ኪዳነማርያም #orthodox

ዶርቃ ሚዲያ

10 дней назад

10,269 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@FirehiwotTsegaw
@FirehiwotTsegaw - 11.10.2024 20:00

አንደኛ ነኝ

Ответить
@Mhret-pr8zy
@Mhret-pr8zy - 11.10.2024 20:01

አቤቱ አምላካችን ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃን 😢😢😢😢😢

Ответить
@NitsuhGetachewu
@NitsuhGetachewu - 11.10.2024 20:04

አባቴ ሆይ ለንስሀ ለስጋወ ደሙ ከመሞቴ በፊት አብቃኝ😢

Ответить
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ - 11.10.2024 20:05

ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ለንስሀ ያብቃን😢🙏

Ответить
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም - 11.10.2024 20:05

አምላኬ የንስሀ እድሜ ስጠን 😢😢😢

Ответить
@kelemdemissie5222
@kelemdemissie5222 - 11.10.2024 20:05

እመብርሃን ትጠብቀን

Ответить
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j - 11.10.2024 20:14

እኔስ ፈራሁ አምላኬ ንሰሀ ሳልገባ እዳልሞት በስደት ያለነዉን ልጆችህን ለንሰሀ አብቃን ቸሩመድኃኔአለም😢😢😢😢😢😢😢😢😢

Ответить
@Tegist-ky8ki
@Tegist-ky8ki - 11.10.2024 20:19

ቸሩ አባቴ መዳህንያለም አባቴ ለንስሀ እድሜ ስጠን ስደተኛ ልጁችህን አገራችን ሰላም አርግልን😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉

Ответить
@samisweet9581
@samisweet9581 - 11.10.2024 20:23

እግዚአብሔር ለንስሃ ሞት ያብቃን

Ответить
@TGSTTGS
@TGSTTGS - 11.10.2024 20:39

❤❤❤

Ответить
@ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ
@ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ - 11.10.2024 20:51

ጌታችን መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አደራህን በስደት ያለነውን ልጆችህን እንደ ሀጢያታችን እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ እንደምህረትህ በያለንበት ለንሀ ለስጋወደሙ አብቃን ማረን ይቅርበለን እናቴ ወላዲተ አምላክ የንጦጦዋ ንግስት የግሸኗ ንግስት የፃድቃኔዋ ማርያም የዘረያቆብ እናት እኛንም በስደት ያለነውን ልጆችን አለሞላ ያለውን የህወታችንን እንቆቅልሽ ሚስጥር ቋጠሮ ፈተሽ በሰላም በጤና ለቤትሽ አብቂን በምህረት እጅሽ ዳብሽን ማሪን ፈውሽን ከልጅ ከወዳጅሽ አማልጅን አስታሪቅን ልጅሽ እንዲምረን እዲታረቀን አሳስቢልን እናቴ ይቅርበይን❤❤❤

Ответить
@SmilingDalmatianPuppies-kw1xx
@SmilingDalmatianPuppies-kw1xx - 11.10.2024 20:55

🥰🥰🥰

Ответить
@محمدمحمد-ت9ض3ر
@محمدمحمد-ت9ض3ر - 11.10.2024 21:02

አብየቱ ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ከስደት ሃገር ያለን ለንሰሃ አብቀን😢😢😢😢😢

Ответить
@ወለተኪዳን-መ8ሸ
@ወለተኪዳን-መ8ሸ - 11.10.2024 21:12

አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ፣አቤቱ አምላኬ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃን

Ответить
@nebyatgebretiensae9421
@nebyatgebretiensae9421 - 11.10.2024 21:32

አቤቱ ከስደት መልሰህ መልሰህ ለኝስሃ አብቃን አቤቱ ስደቱን አቁንልን

Ответить
@zaiydtadese5288
@zaiydtadese5288 - 11.10.2024 21:54

Amen Amen Amen

Ответить
@aenameretu-jl5zu
@aenameretu-jl5zu - 11.10.2024 21:57

አሜን አምላኬ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃን እኛን እዚህ በሰዉ ሀገር እንዳታስቀረን የተዋህዶ ልጆች ዶርቃ ሚድያን እናበረታታ ፎሎ ያላደረግን እናድርግ ይጠቅመናል❤❤❤❤❤❤

Ответить
@sebletube7525
@sebletube7525 - 11.10.2024 21:57

ምን ይሻለኛል ትላላቹ አድ ሐጢያት አለ ቀኝ አለ ለነፍስ አባቴየ ስለ አንዱ ሐጢያቴየ ንስሐ መግባት እሣቼውንም አስመረርኳቼየው

Ответить
@burtuqandaneel2677
@burtuqandaneel2677 - 11.10.2024 22:22

አሜን አሜን እግዚአብሔር ለንስሀ ያብቃን 😢😢🎉🎉🎉🎉

Ответить
@burtuqandaneel2677
@burtuqandaneel2677 - 11.10.2024 22:23

አሜን አሜን እግዚአብሔር ለንስሀ ያብቃን 😢😢🎉🎉🎉🎉

Ответить
@ghvuf1228
@ghvuf1228 - 11.10.2024 23:43

ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለንሰሀ ሞት አብቃን በስደት ያልንውን ልጆችህን ጠብቀን አደራ ጌታ ሆይ

Ответить
@ghvuf1228
@ghvuf1228 - 11.10.2024 23:44

ለሀገራችን አብቃን ❤❤❤

Ответить
@ሀኒደምሰው
@ሀኒደምሰው - 12.10.2024 08:18

አቤቱ በመንግስትህ አስበኝ እኔ ከንቱነኝ እኔ ቆሻሻነኝ

Ответить
@እህተገብረኤል
@እህተገብረኤል - 12.10.2024 08:28

🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
😢😢😢😢😢😢😢😢

Ответить
@selammamo7138
@selammamo7138 - 12.10.2024 08:42

በረከታችሁ ይድረሰን

Ответить
@SasaDad-b1z
@SasaDad-b1z - 12.10.2024 08:50

አቤቱ አምላክ ብስደት ያለነዉን ወደ ሃገር መለስህ ለንስሃ ሞት አብቃን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭🕯🕯🕯🕯

Ответить
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo - 12.10.2024 09:48

እዉነት ነዉ እያሰቃየን ነዉ😢😢😢😢😢😢😢

Ответить
@SosinaSeyum-k4s
@SosinaSeyum-k4s - 12.10.2024 09:58

Alaye enate nereketahune tsadrebene beselame temelesahu

Ответить
@የህልምፍቺ
@የህልምፍቺ - 12.10.2024 10:31

አላዬ በተባለው መሰረት 100 ሰው ሰብስክራይብ እንዲያረግልኝ ለመሙላት ሞክሬ ነበር ግን አልሆነልኝም 4 ሰው ብቻ ነው ሰብስክራይብ ያረገልኝ እናንተ ስፖንሰር ሆናችሁ ብትወስዱኝ አመሰግናለሁ

Ответить
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 - 12.10.2024 11:41

እግዚአብሔር ይመስገን, አባታችን ቃል ህዎትን ያሰማልን አሜን. በርክታች ይድርብን አባቴ 💞💞እግዚአብሔር ለንሰሃ ያበቃን አሜን 💞

Ответить
@messiemuo
@messiemuo - 12.10.2024 11:48

ቸሩመዳንይለም እመቤቴቅድስት ድንግልማርይም በሳላም ከስደትመልሰሽኝ ለንሰሀአብቂኝ አደራሽንአንቺገነልጅሽ በስደትይለነውን እናተጠብቁን ለአገራችንምሰላምን ስጭልንእመብርሐን ውላዲተአምላክ አደራሽንአንቺጠብቂን አሜን

Ответить
@abbanahusenay
@abbanahusenay - 12.10.2024 12:27

በወጣው ወጪ ሁሉ ክርስቶስ እጽፍ ድርብ አድርጎ ይሥጣችሁ እነ አላዬ !

Ответить
@alemzeleke4267
@alemzeleke4267 - 12.10.2024 19:35

❤❤❤❤

Ответить
@ታታታታታ
@ታታታታታ - 13.10.2024 15:32

❤❤❤አባታቾን በረከቶ ትድረሰን❤❤❤❤❤

Ответить
@ftawwftwww2822
@ftawwftwww2822 - 13.10.2024 19:25

😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

Ответить
@Estubedinke12Meku
@Estubedinke12Meku - 19.10.2024 11:37

abatachene kaleheyewete yasemallene

Ответить
@Thenew5087
@Thenew5087 - 21.10.2024 21:35

ዘመኑን ከዋጁት አባት ብቸኛ! ያቆይልን ለኛ መትረፊያ ያቆዮት የኔ አባት!!!

Ответить
@Thenew5087
@Thenew5087 - 21.10.2024 21:37

ሌላው እኔ ሊቅ ነኝ እያለ እየተንደላቀቁ ነው ያሉት ሕዝቡም አበ አቦ እያለ ታብየው የሚያስቱትን ይወዳል። አይ የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲህ ያሉ አባትን እየገፋህ መሄጃህ ጠፋህ!

Ответить
@Thenew5087
@Thenew5087 - 21.10.2024 21:41

የበረሃው ወታደር የተከዜው በኩር ፤
ቆዩልን ከእርሶ ሐይማኖትን እንድንማር፤

Ответить