የካንሰር በሽታ ማስጠንቀቂያ 15 አደገኛ ምልክቶች | እነዚህን ምልክቶች ችላ አይበሉ!

የካንሰር በሽታ ማስጠንቀቂያ 15 አደገኛ ምልክቶች | እነዚህን ምልክቶች ችላ አይበሉ!

Dr. Amanuel - ዶ/ር አማኑኤል

7 месяцев назад

134,489 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@dr.amanuel-
@dr.amanuel- - 06.08.2024 16:35

ላይክ እና ሼር በማድረግ ሌሎችንም እናስተምር 🙏

Ответить
@SamsTwentythree-m5s
@SamsTwentythree-m5s - 24.03.2025 08:25

Einmeseginalen

Ответить
@aynalemketema9882
@aynalemketema9882 - 23.03.2025 21:04

ፔሬድ አልቆም አለኝ እባካችሁ መፍተሄ ካወቃችሁ

Ответить
@bsquadhealth
@bsquadhealth - 22.03.2025 15:19

🎉🎉🔥🔥❤❤🥰🥰🙏🙏

Ответить
@አለምቡልቻ-ሰ4ጠ
@አለምቡልቻ-ሰ4ጠ - 22.03.2025 13:36

አላህከዚአይነትበሽታአላህይሰውረን

Ответить
@Sofei-q1c
@Sofei-q1c - 20.03.2025 22:36

ወንደሜቁጥረላክ

Ответить
@UshJdd
@UshJdd - 19.03.2025 17:51

እኔ ካልካቸው የተወሰኑ አለብኝ አሁንስ ፈራሁ😢😢😢

Ответить
@UshJdd
@UshJdd - 19.03.2025 17:50

ወይኔ አራተኛው እና ሶስተኛው አለብኝ እና ምድነው😢😢

Ответить
@HabibMohammed-up3xu
@HabibMohammed-up3xu - 18.03.2025 21:42

ራስ ምታት አልፎ አልፎ አለብኝ

Ответить
@youtobe6437
@youtobe6437 - 16.03.2025 21:21

አላህ ሆይ አተ ጠብቀን ያረብ

Ответить
@AaS-uk8gp
@AaS-uk8gp - 16.03.2025 00:02

❤❤❤❤❤❤❤

Ответить
@ToybasaydAli
@ToybasaydAli - 15.03.2025 21:51

በዱአቺሁ አስቡኝ እኔ ፈርቻለሁ ህመም ይሰመኛል😢😢😢

Ответить
@ZebibaT-z3v
@ZebibaT-z3v - 15.03.2025 19:37

አሚንውደ አላህይጠብቀን

Ответить
@KokebKokebAsfawMaru
@KokebKokebAsfawMaru - 14.03.2025 02:44

ጌታ ይጠብቅ የታመሙትን እግዚአብሔር ይመራቸው

Ответить
@ParHan-w5u
@ParHan-w5u - 13.03.2025 18:42

Dr xuuxee yaa aqaxengle. Maeta meta eye kaasere yooni ichilalii pelesse. Negeranyr

Ответить
@halimaAhmed-h2w
@halimaAhmed-h2w - 12.03.2025 22:02

የአላህ ሆን ብዬ በሰርች ፈልጌ ነው ያዳመጥኩት የክብደት መቀነስ የሰገራ ለውጥ በሰውነቴ ላይ ያልተለመዱ እብጠጦች እያዬሁ ነው ሀኪም ቤት ሂጄ መርምሩኝ ስላቸው መድሀኒት ብቻ እያዘዙ መለሱኝ 2 ጊዜ ሄጄ አሁንስ ሰዎቼም ሁሌ አመመኝ አመመኝ ትላለች አሉኝ ሀስቢ አላህ ውድ እህቶቼ ዱአ አድርጉልኝ Dr በፈጣሪህ ይዬሀለሁ መድሀኒት ፃፍልኝ ሰው ሀገር ነኝ ላስገዛ እኔህን አዬሁ ብዬ ነፍስያዬ በዚህ በሽታ መጠርጠርም ይያለሁ ግን ከባድ ነው

Ответить
@MabetMabset
@MabetMabset - 03.03.2025 20:40

😢😢😢😢😢እናቴ እመቤቴ እርጂኝ እፈራዋለሁ

Ответить
@ZinetYusuf
@ZinetYusuf - 01.03.2025 04:42

ይህንን በሽታ ሁላችንምበየሀይማኖታችንዱአናፆሎትእናድርግአላህያጥፍልን፣

Ответить
@ggmm-g8m
@ggmm-g8m - 28.02.2025 22:21

አምላኬሆይ አንተው ጠብቀን 😢😢😢😢😢😢

Ответить
@YordiYordi-q4u
@YordiYordi-q4u - 28.02.2025 19:48

በስማም ብኤ ዎልድአ

Ответить
@najata.medeyanajatamedeya2069
@najata.medeyanajatamedeya2069 - 26.02.2025 21:17

Aganene chakige bisheta allhi yatafaleni😢😢😢

Ответить
@mimiwoldeab
@mimiwoldeab - 26.02.2025 03:41

God keeps us safe.

Ответить
@AdmibFjfjfjj
@AdmibFjfjfjj - 25.02.2025 18:28

እኔ እኮ ይሀሠን በሽታ ከፍረሀት የተነሣ አላዳምጥም. አላህየ ጠብቀን ከዚህ አሥከፊ በሽታ ያረብ

Ответить
@MekaMuhammed-pw6vn
@MekaMuhammed-pw6vn - 22.02.2025 17:40

ሐሥቡን,አላሕ,ወናእመል,ወኪል,አላሕ,ይጠብቀን

Ответить
@Rahmet-v6y
@Rahmet-v6y - 22.02.2025 09:35

አላህ ይጠብቀን ያረብ

Ответить
@Rahmet-v6y
@Rahmet-v6y - 22.02.2025 09:35

አላህ ይጠብቀን ያረብ

Ответить
@ለማርነኝ
@ለማርነኝ - 20.02.2025 13:54

ላኢላሐ ሐኢለላ

Ответить
@EteferahuAdal
@EteferahuAdal - 20.02.2025 12:51

ዶክተር ጨኔ ላይ ከውስጥ ይህን ጠጠር የሚመስል አለኝ ከላይ አያስታውቅም ስእነካው ግን ይለያል እራሴኅ እልፎ እልፎ ያመኛል አይኔንም ያቃጥለኛል

Ответить
@fatmah1744
@fatmah1744 - 18.02.2025 21:54

ዶክተር እባከህ የራስ ህመም በሸታ ምድነው 2 ሳምቴ ከአገቴ በላይ ሁሉንም ያመኛል

Ответить
@HayatZxc
@HayatZxc - 18.02.2025 11:58

አላህ ይጠብቀን ያረብ

Ответить
@ZebibaSeide-b2t
@ZebibaSeide-b2t - 18.02.2025 09:28

ያረብአላህይጠብቀን እደዚህ በሽታ የሚሥፈራኝየለም

Ответить
@VnNv-u4r
@VnNv-u4r - 16.02.2025 08:28

አላሕ የታመሙቱንንም ያሽራቸው እኛንም አላሕ ይጠብቀን

Ответить
@ሡሡይማምአባቢንመሣይ
@ሡሡይማምአባቢንመሣይ - 13.02.2025 13:50

አዴራህን ጌታዬ😢😢

Ответить
@jamilajamila8807
@jamilajamila8807 - 09.02.2025 18:19

Ok👍👍👍

Ответить
@ZuzuArt-c6z
@ZuzuArt-c6z - 09.02.2025 16:21

5ብቻ ነው ያገኘሁት ደም ግን ያስተፋል ባፋንጫዬም ደም ይወጣል

Ответить
@mekiafeker6961
@mekiafeker6961 - 09.02.2025 11:53

አኡዙቢላህ ምንሸይጧን ኧረጅም አላህየ ከንደዚህ አይነቱ መርገምት በሺታ በአንተ እጠበቃለሁ😢

Ответить
@berhaneguta578
@berhaneguta578 - 09.02.2025 04:07

Ответить
@Lubaba-nj3fh
@Lubaba-nj3fh - 07.02.2025 17:00

ያረብ ከዚህ መጥፎ በሺታ አላህ ይጠብቀን

Ответить
@sahadasahada3318
@sahadasahada3318 - 06.02.2025 22:17

ያረብ😢

Ответить
@WasKan-r2i
@WasKan-r2i - 04.02.2025 22:10

አምላኬ አንተ ሰውረን🙏🥲

Ответить
@Sirgute-s7l
@Sirgute-s7l - 03.02.2025 09:20

እናመስግናለን ሰገራ መውጫ ጋር ይወጥረኛል

Ответить
@ToybaT-i9s
@ToybaT-i9s - 02.02.2025 21:31

አላሁ ሙሥታአን

Ответить
@SamiraSamirasamira-l1v
@SamiraSamirasamira-l1v - 02.02.2025 19:34

ያረብ ጠብቀን😢😢😢

Ответить
@MeronNigusse-vh7sw
@MeronNigusse-vh7sw - 02.02.2025 00:18

Ejj ena egr eyzal new

Ответить
@SeadaHusen-m2j
@SeadaHusen-m2j - 01.02.2025 12:56

በአላህ እጠበቃለሁ

Ответить
@usergt5sn8zg3o
@usergt5sn8zg3o - 30.01.2025 21:38

ያአላህ እደዝህ በሽታ የምፈራየለኝም

Ответить
@TeybaTeyba-hn2ki
@TeybaTeyba-hn2ki - 30.01.2025 17:16

አላህሆይ አተ ጠብቀን

Ответить
@Umetube124
@Umetube124 - 30.01.2025 12:55

እመቤታችን ትጠብቀን

Ответить
@mdet9828
@mdet9828 - 29.01.2025 18:51

ያረብ አደራህን ይኸንን በሺታ ከአለምላይ አጥፋለን አተው ጠብቀን ኢላሂ

Ответить
@sobrnjemiltube8450
@sobrnjemiltube8450 - 28.01.2025 09:11

የካንሰር በሽታ ግን በደም ባልትራሳውንድ ምርመራ ይታወቃል ወይ እባክህ መልስልኝ

Ответить