Комментарии:
❤❤❤
Ответитьአረ ዶክተር እኔ የ8ወር እርጉዝ ነኝ ግን 46ኪሎ ነኝ መወፈር እፈልጋለው ምን ማረግ ኣለብኝ😢
Ответитьእናመሰግናል ዶክተር 👌
Ответитьላይክ እና ሸር እናድርግ እናበረታታው
Ответитьሰላም ዶክተር ለመትለግስን ዲቅ ትምርቶችህ እጂግ በጣም እናመስግናል አዲ ጥያቄ አለኝ የወር አበባ ኡደቴ በየ 28/ ቀን ነው ነገር ግን ለማርገዝ 3/ ግዜ ምከርኩ እርግዝና እልተፈጠረም ዶክተር ምን ማዲረግ ነው ያለብኝ ሁለቱን ሳምት በሙሉው የርግዝና ስሜቶች ይስሙኝ እና ከዛግን የየወር አበባየ ይሆናል ምን ልርግ ዶክተር እባክህ አይተህው እዳታልፈኝ እዲሜየ 28 / ነው
Ответитьዶክተርዬ ጥያቄን እንደምትመልስልኝ አምናለሁ፡እኔፔሬዴ የሚመጣዉ በወር ሁለት ጊዜ ነበር፡አሁን ግን አንድ ወር ከሳምንትሆነዉ ከቀረ፡የእርግዝና ምልክቶች፡እንደ ድካም፣ከፍተኛ ራስ ምታት፡አልፎ አልፎ ማቅለሽለሽ፡ምግብ ያስጠላኛል፣እንቅልፍ አይወስደኝም፣እጨናነቃለሁ ምግብ ይሸተኛል፣እቤት ዉስጥ ቴስት አርጌ እርግዝና የለሽም ይለኛል፡ምን ትለኛለህ ፡እባክህ መልስልኝ😢😢😢😢
Ответитьደጉተርየ ፐሬዴ የቃረጠኝ 1 ነሓሴ ነው ግንኝነት ያረግኩት ድሞ 5 ነው እና አሁን እርጉዝ ነኝ መውለጃየ መቸ ይመስልሃል 🤲💚
Ответитьሰላም እንዴት ነህ Dr ስለምሰጠን ትምህርት በጣም እናመሰግናለን ጥበቡን አብዝቶ ይጨምርልክ በእናት ስልክህን በጣም ፈልጌክ ነዉ
Ответитьዶክተር ቁጥርህን አሥቀምጥ
Ответитьዶ/ር ለአስተምሮትህ ፈጣሪ እድሜና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ
Ответитьዶክተር ሄሞሮይድ መድሀኒቱ ምንድን ነው በእርግዝና ጊዜ
Ответитьእናመሠግናለን ዶክተር
Ответитьዶክትረ በአላህ መልስልኝ ሰድስት ወሬ ሊግባ 4 ቀን ነው የቅረኝ እናም Feroglobin B 12,Osteocare ከኒና እና Maximega የሚጥጣ ስትውኛል እናም አትጥቅሚ ለጁን የፋፋዋል ለውፕራሲዎን አድግሻል አሉኝ እውነት ነው ወይ ደሞ አትራሳውንዱልይ በድንብ አይታይም የስውነቱ ከፍል ምን የሆን
Ответитьበጣም እግሪን ያመኛል ቀኝ እግሪ እድሁም ከወገቢ በታች ሙሎ ያመኛል5ወርየ ስራ በጣም ስለማበዛ መሰለኝ
Ответитьሰላም ዶክተር እኔ 8ወር ሆኖኛል የልጄ እንቅስቃሴ ቀነስ ብሎብኛል ችግር ይኖረው ይሆን
ОтветитьThanku doctore tekimoghal❤❤❤
Ответить@dr.amanuel- ዶክተር እኔ የ 6ወር ነፍሰጡር ነኝ ትናንትና ሽንቴን ሸንቸ ስነሳ ደም አየሁ ወደ ክሊኒክ ሄጀም ፅንሱ ደናነዉ ተባልኩ ዛሬ ድጋሜ ትንሽ ደም አየሁ በጣም ተጨንቃለሁ ምን ላድርግ??
Ответитьነፍሰጡር ነኝ ግን ጎበትና የሳንባ ውሀ መቋጠር አለብሽ ተባልኩ በዚህ ምክኒያት ክብደቴ በጣም እየቀነሰ ነው ምን ይሻለኛል
ОтветитьCalori mindnew
ОтветитьDoctor betam amesgnalew bizu negr new yteredawt 🙏
ОтветитьDr መልስ ሉኝ አሳንቡሳ መብላት ችጉር አለው ዌይ 5ወር ሆኖኝል
Ответить