ሃና ግርማ በጣም የተወደላትን ሙዚቃዋን ከDream Team | Seifu on EBS

ሃና ግርማ በጣም የተወደላትን ሙዚቃዋን ከDream Team | Seifu on EBS

Seifu ON EBS

1 год назад

727,932 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@Yordans-h9k
@Yordans-h9k - 17.10.2023 19:30

Hanicho also good

Ответить
@ramiabderahman2608
@ramiabderahman2608 - 17.10.2023 20:52

❤😂🎉ይገርማል ኣጨዋወቱ❤😂🎉በውነቱ❤😂🎉ይደንቃል ቅንብሩ❤😂🎉ማማሩ❤😂🎉ከምስጋና በበገና❤😂🎉

Ответить
@wondimuabichu1489
@wondimuabichu1489 - 18.10.2023 05:24

Tabarku grupu hulu Nice hana thank you

Ответить
@ErmiMumu
@ErmiMumu - 18.10.2023 10:49

❤❤❤❤❤

Ответить
@remedan_rameto
@remedan_rameto - 18.10.2023 21:59

ባንድ wow👏👏

Ответить
@michaelmessele3269
@michaelmessele3269 - 22.10.2023 15:04

@hana girma
U nailed it.
No comment
Respect

Ответить
@selamawitdires8321
@selamawitdires8321 - 26.10.2023 08:36

የሚገርም የባንድ ስብስብ የሚገርም ድምፅ !!!!!!❤❤🙏🙏❤

Ответить
@tigstendale-f3o
@tigstendale-f3o - 26.10.2023 09:01

የሚገርም ድምፅና ሙዚቃ🎉🎉🎉

Ответить
@elenigirma5925
@elenigirma5925 - 26.10.2023 13:34

ዋዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ድምፅ ባንድ🎉🎉🎉🎉

Ответить
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 - 29.10.2023 06:10

ሃኒ የመጨረሻ ምርጥ ስራ ነው አንችም አደግሽ ባንተ ላይ ማለት ጀመርሽ 😅😅😅
የኔ ቆንጆ ከነ አጃቢዎችሽ ድንቅ ናችሁ Love You ❤❤❤

Ответить
@AlazarAnbesaw
@AlazarAnbesaw - 01.11.2023 01:36

The Violin girl added a whole new flavor to the song and to the band that would normally be considered impossible!! 👏👏💪💪👍🏿👍🏿

Ответить
@GetahunAsefe
@GetahunAsefe - 03.11.2023 09:05

ዋውውውውውው❤❤❤❤❤

Ответить
@semharyacob2764
@semharyacob2764 - 03.11.2023 22:21

አበጋዝ ረጅም ዕድሜና ጤና እመኝለታለው ምርጥ ኢትዮጵያዊ በአበጋዝ ውስጥ ሁልጊዜ ኤልያስመልካን አየዋለሁ በጣም አድናቂህ ነኝ ሃንዬ የኔ የልጅ አዋቂ ከዚህ የበለጠ ትሰሪያለሽ በርቺ

Ответить
@tefinatefe5800
@tefinatefe5800 - 04.11.2023 21:19

ጀግና ስብስብ በጣም ይችላሉ

Ответить
@MELKAMU1236
@MELKAMU1236 - 06.11.2023 08:20

ሃና ግርማ በጣም የተወደላትን ሙዚቃዋን

👆🏿 ከላይ ያለውን ፅሁፍ የፃፈው ሰው ባለፈው በቲቪ ቀርቦ አማርኛ እንዳበጁሽ ትበጃለሽ ያለው ሰው ነው እንዴ?

Ответить
@yosephgeto1345
@yosephgeto1345 - 06.11.2023 21:18

ከሀንቾ ተማሩ የዘመኑ ሙዚኞች ባዮች

Ответить
@urgessakelbessa7803
@urgessakelbessa7803 - 06.11.2023 21:38

👏 wow. Sagalee ajaa'ibaati

Ответить
@edenfekadu9966
@edenfekadu9966 - 08.11.2023 01:51

🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤

Ответить
@metadelsimegnew
@metadelsimegnew - 08.11.2023 17:53

❤❤❤ ድንቅ ስራ ...

Ответить
@btv552
@btv552 - 10.11.2023 18:39

What shall it profit for a man to gain the whole world but lose his soul. Mark 8: 36 wake up, wake up before it is too late your gift is given by God to worship him.

Ответить
@ሳሚዴቭቲዩብ
@ሳሚዴቭቲዩብ - 11.11.2023 04:28

ሰይፍሻ እስኪ ሙሉ አማተሮችን በዚህ ባንድ አውጣቸው እንጀራ ክፈትላቸው በወር አንዴ

Ответить
@agmasiekibret8628
@agmasiekibret8628 - 12.11.2023 21:37

አንደኛ ነሽ እውነት የሃረሯ ቆንጆ

Ответить
@ademibrahim8686
@ademibrahim8686 - 12.11.2023 23:50

ድንቅ ስራነው ዋው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

Ответить
@ademibrahim8686
@ademibrahim8686 - 12.11.2023 23:55

AAAAAAAAAAAAAAAAAAAAASAA100 100

Ответить
@dandiduga7009
@dandiduga7009 - 13.11.2023 20:31

በኢትዮጵያችን የሚያጋጩን ሁኔታዎች በመሬት ላይ ያሉትን የሕዝቦች የተለያዩ ማንነቶች፣ ባህሎች፣ ቋንቋዎች፣ ሃይማኖቶች፣ ሥነ-ልቦናዎች...ወዘተ አለመቀበል ነው። በኢትዮጵያ አንድ ሕዝብ የሚባል ነገር የለም። የአማራ ሕዝብ፣ የትግራይ ሕዝብ፣ የአፋር ሕዝብ፣ የኦሮሞ ሕዝብ፣ የሶማሌ ሕዝብ፣ የአገው ሕዝብ፣ የቅማንት ሕዝብ...ወዘተ አሉ። እነዚህን ሕዝቦች ጨፍልቀህ " ኢትዮጵያና ሕዝቧን ይባርክ" ስትል የትኛውን ሕዝብ ነው!? በየትኛው ማንነትና ባህል የሚኖረውን፡ የትኛውን ቋንቋ የሚናገር፡ የትኛውን ሃይማኖት የሚከተል...ወዘተ ሕዝብ ነው!? ጤነኛና ፍትሃዊ ሕሊና ያላቸው " ሁሉንም ሕዝቦቿን ከአገራቸው ከኢትዮጵያ ጋር ይባርክ" ነው የሚሉት!! ሃቁ ይኸው ነው። በኢትዮጵያ በሁሉም ነገር አንድ ዓይነት የሆነ አንድ ሕዝብ የለም። ብዝሃንን እንዳልነበሩ አድርጎ የሚያስብ አውነታ አልባ አስተሳሰብ የግጭት መንስኤ ከመሆን መታቀብ አለበት!?

Ответить
@FeyizaAbrahim
@FeyizaAbrahim - 16.11.2023 11:12

በጣም ደሥሚል ዘፈን❤❤❤❤❤❤

Ответить
@AliAfrica-gg6cn
@AliAfrica-gg6cn - 21.11.2023 10:33

ዘፈን ለሴጣን ነዉ

Ответить
@hanisweery
@hanisweery - 23.11.2023 17:13

the best

Ответить
@yaredabebe29
@yaredabebe29 - 23.11.2023 23:56

Miki Jano we love you bro

Ответить
@Maico_oo
@Maico_oo - 25.11.2023 07:29

ሽኮሪና ❤ from 🇪🇷

Ответить
@michaelyrdagne2651
@michaelyrdagne2651 - 30.11.2023 21:44

what a performances gin seyfu "yager sew🤣🤣🤣🤣"

Ответить
@deresedaje-bc5ik
@deresedaje-bc5ik - 05.12.2023 13:35

Wow ❤❤❤👌👌👌

Ответить
@ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ
@ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ - 13.12.2023 07:40

ሕፃን ሃና ግርማን ነበር የማቃት ወይኔ እንደዚህ አድግሽ አየሁሽ ምርጥ ዘፈን ነው በርቺ 👍❤️

Ответить
@girmagezahegn9715
@girmagezahegn9715 - 20.12.2023 21:46

ሳይሰለች የሚደመጥ አሳዛኝ ቆንጆ ዜማ ነው።በርቺ።

Ответить
@EbrahimSheko
@EbrahimSheko - 25.12.2023 14:51

Hanna barchi lij honash nw yemqsh barchi!!!!!!!!❤

Ответить
@derejedejene9519
@derejedejene9519 - 27.12.2023 19:40

የሙዝቃው ቅንብር በጣም የላቀ ነው፡፡. ግን የድምፃዊቷ ዜማ በጣም የወረደ ነው፡፡ አንዴ እንኳ ሃይ ፕች ላይ አልወጣችም፡፡ መኝታ ቤቷ ቁጭ ብላ የምንተጎራጉር ይመስላል፡፡ ሥህተቱ ከዜማ ደራሲ እና ከ ደሬክተሩም ሊሆን ይችላል፡፡ Shame on them.

Ответить
@zelalemzeleke1277
@zelalemzeleke1277 - 30.12.2023 07:10

❤❤❤

Ответить
@gd8933
@gd8933 - 13.01.2024 17:07

ሰይፉ ግን ቫዮሊኒስቷን ያስተዋወቅክበት መንገድ በጣም ይደብራል። በእውነት ይቺን የመሰለች ድንቅ ቫዮሊኒስት ቀለል አድርገህ ማስተዋወቅህ ልክ አይደለም። ሌሎቹን ሙዚቀኞች ያስተዋወቅክበት መንገድ አሪፍ ሆኖ ሳለ እሷ ላይ ግን ገጀርክ

Ответить
@hajiomusaytu
@hajiomusaytu - 19.01.2024 02:04

Hanicho ❤

Ответить
@ኬርዬየኔማር
@ኬርዬየኔማር - 25.01.2024 16:26

ergatawa leleoch timihirit new chawa nat berich gobez

Ответить
@samsontadesse9499
@samsontadesse9499 - 25.02.2024 19:10

የማልሰለቸዉ ዘፈን፡ ስብስብ
ባይገርማችሁ በየቀኑ ቢያንስ አንዴ አየኋለዉ።
በተለይ ይኼው የሰይፉ ላይ የቀረበዉ

Ответить
@catking4639
@catking4639 - 17.04.2024 08:27

She's cute!

Ответить
@YASABMOLLA
@YASABMOLLA - 18.04.2024 06:13

ይለያል ሀንዬ እንወድሻለን
❤❤❤❤❤❤😍😍

Ответить
@zelalemzeleke1277
@zelalemzeleke1277 - 03.05.2024 16:43

ሃኒ በርቺ እንወድሻለን።

Ответить
@ethiomama4089
@ethiomama4089 - 09.09.2024 13:04

I love your music ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊

Ответить