Комментарии:
ሲጀመር በቲክቶክ የሀይማኖት አባት ምን ያረጋሉ አረ ምን አይነት ዘመን ነው
Ответитьሰዉየ አይገባም እንዴ አዲስ ኪዳን ማለት ምን እንደነ ታውቃለህ አዲስ ኪዳን እያለህ ለምን ብሉ ኪዳን ወሰደህ እ/ር አይንህን ይክፈትልህ እፀልይልሀለሁ
Ответитьአንተ ምንም ታሪክ የማታዉቅ ሰዉ ነህ ታሳዝናለህ ምንአለ የማታዉቀዉን ነገር ከመዘባረቅ እንዲያዉ ዝም ብትል ኢትዮጵያ ሲጀመር ፓጋን ነዉ የነበረች ወንጌል የመጣዉ በጃንደረባዉ በኩል ነዉ ስማ መጽሐፍ ቅዱስን አንብብ
Ответитьአላሉም። አትብሉም ብሉም የሚል ቃል ከመፅሃፉ የለም ነው ግን እሳቸውም ቢሆን በአህያ ምን አከራከራቸው ለምን በሚዳቋ በሰስ በእጋዘን ላይ አልተወያዩም
Ответить4
Ответитьያመጣውን ሽቶ ተመልሶ ይዞት ይሄዳል ካለ ቤሃላ
ኣንተ ምንድን ነበር ያልከው? ወላህ😮😮😮 ደና ነህ???
ኣንዳንድ ኦርቶዶክሳዊን ለምንድነው ወላህ የምትሉት?
✓ትርጉሙ እኮ በኣላህ ስም እምላሎህ ማለት ነው፡፡
✓ከቻልን እውነት ሓሰት/ኣዎ ኣይደለም እንበል
አፍንጫ የራሱ መአዛ የለውም ያንተ የራስህ ምንድን ነው ሁሉን ከባለቤቱ እንዳንተ መስማት ይችላል የገደል ማሚቶ አንፈልግም ።
Ответитьየኔ ወንድም በሀል እና እምነት ለይተን ለማወቅ መፀሀፍቅዱሳችን በማስተዋል ማንበብ ይኖርብናል!
አባ ሀይለማርያም ብለሀ ያቀረብካቸው መብላት ሀጥያት ነው ብለዋል!!!
ብፅኡ አቡነ በርናባስ ደግሞ ሀጥያት ምን እንደሆነ በደነብ ተናግረዋል!!!
በጣም በጥንቃቄ!
አሁን የፈለግነውን ብቻ እየሰማን ነው የተቸገርነው!!!
ወንድሜ በልማድ ነዉ መጀመሪያ አካባቢ የተናገርከዉ በደንብ አዳምጠዉ የማልከዉን እና እያስተዋልክ
Ответитьምን ነበር ያልከው? ርእሱን ማለቴ ነው
Ответитьእግዞ😰😰😰😰እር ምን ጉድ ነው አምላኬ ሆይ በቃ በለን😭😭😭🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
ወጣቶችን አንድ ቤት አጉሮ ለምን ያተራምሳቸዋል😢😢😢😢ይህ ስው በቅድስት ኦርቶዶክስ በቤተክርስቲያኑ ስም የሚነግድ ውሮበላ ወንበዴ ክፉ ነጋዴ ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
እኔ አያውቁም ብዬ አልገምትም አባ ገብረመድህን ብዙ ጊዜ አጥማቂዎቸ ሰለሚነቅፉ እሳቸውም እሳቸውን ጠይቃቸው ያሉበት ምክንያት እሱ ይመስለኛል እርሰ በርሳቸው ከሚወቃቀሱና በግሩፕ በግሩፕ ከሚተቻቹ ለምን ወንጌል በቻ አያሰተምሩም አንተም አንድ ግሩፕ ላይ የሉትን አስተማሪዎች ነው የጠቀሰከው አየህ ይህ ነው ሲኖዶሱን ሚከፉፍለው እሲኪ አንዱ አንዱን ከመወንጀል ባደባባይ ለምን በውስጥ እርሰ በርሳቸው ተማምረው ወደኛ ጥሩ ነገር ያሰተምሩን እኛንም አያሰቱን ሰው መከተል ሰልችቶናል እባካችሁ ጥሩ ነገር አሰተምሩን ፍቅር አስተምሩን እከሌ እንዲህ አለ እከሌ እንዲህ አለ አትበሉን ሰለቸን
Ответитьአ ንትቷትነዉ ሁንላይ ነዉያለዉ በደንብስሙት
አሁንላይ ነዉ ማለት የፈለገዉ
ለምንድነዉ ሰዉን ግራ የሚያጋቡት ጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ኦሪትን ልሽር አልመጣሁም ብሏል የምን መወላወል ነዉ
Ответитьመዝሙረ ዳዊትን እንፀልያለን የኦሪት ነዉ አትብሉ የተባልናቸዉም እንስሳት በኦሪት ነዉ የተፃፉት ለምግብ ሲሆን ተሸሯል የሚባለዉ ለምንድነዉ?
ОтветитьEseeey Degaxeregen MN Yehon Yamemew Sew YeFewees .....ORTODOKS... SEW MASAKEK MABARER NEW ....WEWEGNA SEBKIII WENGEEL SEBEEK
ОтветитьYes it's true
Ответитьካህን፡ሆኖ፡ላስቬጋስ፡ውስጥ፡ሲበጠብጠን፡የነበረ፡ጳጳስ፡ነው።የሚያሳዝነው፡የሲኖዶሱ፡ዝምታ፡ነው።
Ответитьለምን የኦርቶዶክስ አለባበስን ሌላ እምነት ተከታይ መልበስ እንደማይቻል በህግ በኦርቶዶክስ ቤተክህነቱ አይታገደም
Ответить😂😂
Ответитьወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ ለአስተማሩን ለመከሩን አባቶቻችንን ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጅ መሆን መመረጥ ነው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤
Ответитьወገኛ ፈሪሳዊ መሃይም
ቅዱስ ጳውሎስ የማይበላ የሚባላውን ኣይኮንነው ብሎ በክህነት ስልጣኑ ኣስሮሀል
ቅዱስ ጴጥሮስ በልቷል
ለላም ከጥንቸልና ኣህያ የተሻለ ስልጣንም ክብርም ክርስቶስ ኣልሰጣትም
ምግብ የባህል ጉዳይ ብቻ ነው
ፈረስ በሮም ከቅዱስ ጳውሎስ ዘመን ጅምሮ ይበላል ኣሳምም የግብጽ ክርስትያኖች ኣሁንም ይበላሉ ኣህያ ጋሞ ጎፋ ውስጥ ኣሁንም ይበላል
ኢትዮጵያና መሃይሞችዋ ምሳሌ ነህ ማትሪክ ወድቀህ መሆን ኣለበት
ለምንድነው የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አባቶቻችን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶን አልባሳት መስቀሉን መናፍቃን መነገጃ ሲያደርጉት ጠንካራ ህግ የማያወጣው ??????? ለምን ትውልድ የውሀ ላይ ኩበት እንዲሆን ይፈቅዳሉ ሰይጣን መግቢያ ቀዳዳ ነው የሚፈልገው በእውቀት ያልጠነከረ ትውልድ መሀል ላይ ይንገዋለላል እባካችሁ ይታሰብበት ከእንግዲህ በህግ እንዲጠየቁ የሚያደርግ ጠንካራ ህግ እንፈልጋለን ???? እስቲ የኛው ጴንጤ ነው የሙስሊም ወገኖቻችንን ቆብ ጀለቢያ ለብሶ የሚሰብክ አፉን የሚከፉት ሁሉም የራሱን የማስከበር ግዴታ አለበት ይበቃል ዝምታችን ይሰበር ዋጋ እያስከፈለን ነው በቃን ሀገርን የሰራች እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ዛሬ በማንም ሆዳቸው አምላካቸው ነውራቸው ክብራቸው በሆኑ የዲያብሎስ አጀንዳ አራማጆች ስትደፈር ማየት አንፈልግም ትዕግስትም ሲበዛ ይመራል !!! ካጠፋሁ ይቅርታ🙏🙏🙏
ОтветитьBlessed peoples protestant
Iyesus bichawun yadinal
Sorry xiyaqew be matsaf qidus xiqsi bitareg xurenew malet malsun😮😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
መ) ሁሉም
Ответитьየወጋ ቢረሣ የተወጋ
አይረሣ
የዛሬ 23 ዓመት የኑፋቄ ሥራ ዛሬም ደገሙት።
አባቶች ምን ነካቾው 666 መስቀል ይዞው የክርስቶስ እየተሸነፉ ኖው አረ የታሰሩት ሶዎች የአህያ ስጋ ሲሸጡ እየደገፍዎች ናቾው በጣም ያሳፍራል ልቦና ይስጥዎት
Ответитьስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤።
Ответитьአስቀድሞም ጳጳሱ በጣም ተሳስቶው ነበሩ እስካሁን ቤቴክርስትያን ሲኖዶስ የሆነ ነገር አላደረጋቾውም መናፍቅ አዳራሽ ሂዶው ለምን አማላጅ የፈለጉ አይሆንም
Ответитьእግዝአብሄር ይቅር ይበላቹ ይቅር ይበለን በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው አስተማሪዎች ነን የሚሉን ከወንጌሉ ወጣ ያለ ነው ምን እያስተምሩን እንዳለ መመርመር የኛ ነው ቀስ በቀስ ወዴት ነው እየሄድን ያለነው ለምን ቆም ብለን በማስተዋል እንሂድ የዕምነት አባቶች በልብሳቸው መስቀል ይዞ ብለን ነው ውስጣቸው የሚመረምር እግዝአብሄር ነው ማስተዋሉን ይስጠን
Ответитьሐዋርያ ቅዱስ ጴጥሮስ አልበላም አለ ግብዳም ቨርናቫስ መናፍቅ ማኖው ተሻረ ያሎው ኦሪትን
Ответитьእኔ የምጠይቀው የመዝሙረ ዳዊት የየለቱን ማለትም ከሰኞ እስከ እሁድ ያለውን ብትመልሱልኝ አደራ አደራ መልሱልኝ❤❤❤
Ответитьሠዉየዉ ማነዉ ፍቅሪዝም ነበር ሁሉ ይበላል ያለ ይሄ አዲሥነዉ ጉድድድ
Ответитьበሉ ሂዱ እባብ ብሉ ምድረ የቲወሎጂ ተማሪ ነይ ባይ። ጫቱንም ከሳላድ ጋ ብሉታ። በሳይንስማ ድብን አርገዉ እየበሉ ነዉ። ሲጀመር ባርናባስ መናፍቅ ካሊፎርንያ በፒያኖ ነበር የሚዘምሩት እነሱ ቤተ አምልኮ። እየሱስ አማላጅ ነዉ ብለዉ ሰብከዋል፣ ታቦት በእየሱስ ተተክቷል ብለዉ ሰብከዋል፣ ቅዱሳን እኛ ነን ብለዉ ሰብከዋል። ዩትዩብ ላይ አለላችሁ፣ በድሮ ስማቸዉ ፣ አባ አካለ ወልድ ብላችሁ ፈልጉ እና እዩት።
Ответитьበአዲስ ኪዳን የእንስሳ አይነት አልተፃፈም። በብሉይ የተፃፈ ስለነበር አልተደገመም። በአዲስ ኪዳን የተፃፈዉ ከእነዛ ከተፈቀዱት እንስሳት ዉስጥ በምን አይነት አሟሟት የሞቱ መብላት እንደሚፈቀድ ነዉ፣ ደም ያለበት እና ታርዶ ያልሞተ ለጣኦት የተሰዋ ብቻ አስወግዱ ተባለ እንጅ ሁሉን እንስሳ አልተባለም።
Ответитьእንዴ! መዝገበ ፀሎት የቅዱሳኑ መልክአ ማነዉ በህግ የከለከለዉ???? ይሄም ወደ ምፍቅና እየሄደ ነዉ፣ ባርናባስን ይተካላችዃል።
Ответитьተምታቶባቸዋል ፈጣሪ አምላክ የፈቀደው ሰኮናው የተሰነጠቀ ብቻ ነው መድህን ዓለም ክርስቶስ ወደዚህ ሲመጣ ኦሪትን ላጸድቅ እንጂ ልሽር አልመጣሁም ነው ያለው
Ответитьከጥያቄው ይቅርታ በመንፈስ ቅዱስ የሚመሰል በግ ሳይሆን እርግብ ናት እርማት በግ የጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ምሳሌ ኖው
በውሃ ዬርዳኖስ የወረደ ብእርሱ እርግብ ናት
የአህያ ስጋ ቢበላ ችግሩ ምንድ ነው?
Ответитьአየ አቡነ ........የ ሰውም ይብሏ!!!!
Ответитьአህያ ሾኮና ድፍን ነዉ ።
አይባላም አይፋቃድም
ሀይለማሪያም ተወግዘዉ ይባረሩ፣
Ответитьእባካቹሁ ቆቡንና ካባውን ከቤቴክርስቲያን ግቢ ዉጭ ባይሸጥ ጥሩ ነዉ። ምክንያቱም ብዙ ሰዎች ለንግድ መጠቀምያ እያደረጎ ስለሆነ ቢከለከል ይሻል ነበር።
ОтветитьKersetayan ena muselim erkus sega atebelu aletbalum .erkus sega esesa atebelu yitbalut ayihudoch nacheaw .meknyatum ayihudoch kedus selhonu merkes yelbachewum
Ответитьቤተክርሰቴንዋ ለምን ዝምአለች ? ስያስትሙሩ የነበሩ ድፍን ሾሆና ወይም እግር ያላቸው የበረሃም ሆኑ የቤት እንስሳት እንደ ማይበሉ ስንጥቅ ሽሆና ወይም እግር የላቸው የቤትም ሆኑ የዱር እንስሳት እንደሚበሉ ነበር ስታስተምር የነበረቸ አሁን ኬትየመጣ መነኩሴ መሳይ ጅብ መጣብን ሚዲያው ራስህ ለህዝብምሆነ ለግለስው ምን ይጠቅማል ብለህ ነው አየርላይ የለቀክው?
Ответитьእሳት ይብላህ አቦ እሳት ይላል እዴ አጭበርባሪ
Ответитьአለማወቅ እመ አምላክን በጣም አስቸጋሪ ነው ።
እግዚአብሔር እስከመጨረሻው መፅናቱን ስጠን ።
+ ተዋህዶ ተዋህዶ ተዋህዶ ስንቱን ታስለፈልፈዋለች ።
+ ሰማያዊት ንፅህት ብሩህ ልዩ ,,,,,
+ ገና ገና ነው ጉዱ ይሁዳዎች
ጎቦዝ አዳም የበላው እፅ እግዚአብሔር አልፈጠረውም ነበር እንዴ ሁሉም የፈጠረውን ብሉ ብሎ ተናገረ
Ответитьኧረ ተውው አባ! ''እግዚአብሔር የተረገመ ነገር ይፈጥራልን?'' ነው የሚሉት? እንዴ ምን ነካዎት። ግጥም አድርጎ ነው እንጂ የሚፈጥረው። ሌላው ቀርቶ ርኩስ መንፈስ / ሰይጣን ራሱ የእግዚአብሔር ፍጥረት አይደለምን? ይህን ሀቅ ይክዱኛል? እግዚአብሔር ልቦናዎትን ያብራልዎት።
Ответитьኦሪትን ላጸና እንጂ ልሽር አልመጣሁም አላለም ወይ ? ይህ በአባቶች ሲነገር ደግሞ ይከብዳል።
Ответить