እውነት በዚህ ቪዲዎ እማይገረም አይኖርም ግራ አጋቡን ሆይ አለመሳቅ አልቻንም እጅግ በጣም አስገራሚ ነው ​⁠@goldentube6

እውነት በዚህ ቪዲዎ እማይገረም አይኖርም ግራ አጋቡን ሆይ አለመሳቅ አልቻንም እጅግ በጣም አስገራሚ ነው ​⁠@goldentube6

Golden Tube

5 месяцев назад

40,156 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@sabamekuria959
@sabamekuria959 - 29.05.2024 17:23

Teru mezenagna new be sak dekmeku teru meznanat!!!!🤚🤚🤚🤚🤚🤚444

Ответить
@sabamekuria959
@sabamekuria959 - 29.05.2024 17:26

Teru film kumkena new eyu Ye sew enba yet yadershal be sew nefes techawtaleh Sele abey Ye emtebkew nege Ke abey Ga tetfaleh Ye sew ber be matalel tezerfaleh teru film new!!!!!

Ответить
@sabamekuria959
@sabamekuria959 - 29.05.2024 17:29

Denbehna Ke degna eyu chifa poletikegna new!!!!wey da Kira!!!!

Ответить
@yeayneabebateklu7729
@yeayneabebateklu7729 - 29.05.2024 23:15

የእብዶች ስብስብ ያሳዝናሉ

Ответить
@peacelove4778
@peacelove4778 - 29.05.2024 23:44

No comment አይ ድራማ በፈጣሪ ስም መዘባበት አቤት ድፍረታቸው😢😢😢😢 መናፍቃኖች

Ответить
@besobela7237
@besobela7237 - 29.05.2024 23:45

እኔ የደነቀኝ እግዝኣብሄር ሥራ ፈቶ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ስራ አስፈፃሚ ሆኖ ይሰራል ማለት ነው? አዬ ፈጣሪ ምን አለ እንደዚህች አይነት ልጋጋሞች ገሀነም ወስደህ ብትሞጁርልን ።

Ответить
@hassenabagibee371
@hassenabagibee371 - 30.05.2024 04:30

የሌባ ሰብሰብ

Ответить
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-አ7ዐ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-አ7ዐ - 30.05.2024 06:30

ውይ ስንት ተከፍሎሽ ይሆን 🙄

Ответить
@SunMeles
@SunMeles - 30.05.2024 06:45

ቀዲሞ ተነግሮናል እነዝህ እሪኩስ መንፈሶች

Ответить
@Tsion-d1d
@Tsion-d1d - 30.05.2024 07:46

ተመስገን አምላኬ ቤቴን በተዋህዶ ክርስቶስ በደሙ በመሰረታት ሃይማኖት ያጠርክልኝ አሜን በሰተእርጅና የቀለላቹ ልብ ዮስጣቹ እግዚኦ እግዚኦ

Ответить
@FiraaolAhmed5
@FiraaolAhmed5 - 30.05.2024 08:06

አንዳዝ አይናት ቆሻሻ ፓስተር

Ответить
@erinatey2165
@erinatey2165 - 30.05.2024 09:27

Echi pente ye polotika propoganda metelalefia ya abi dr water evil tiliq mesaria nat, aye ye ethiopia neger

Ответить
@esayasshonga7602
@esayasshonga7602 - 30.05.2024 12:53

ante yedinga lige zerenga

Ответить
@ayalewtagele
@ayalewtagele - 30.05.2024 13:54

Ante raseh weshetam

Ответить
@DesalegnShiferawu-ec3sf
@DesalegnShiferawu-ec3sf - 30.05.2024 16:05

ወይ ጉድ ዐብይ በየአዳራሹ በኃማኖት ስም እብዶች ተሰብስበው ሲጯጯሁ ወይ ጉድ የዕብድ ቀን አይመሽም አሉ

Ответить
@SGMHT
@SGMHT - 31.05.2024 07:01

እነዚክ ሁሉም አኢትዮጵያዊ ናቸዉ? ፋኖ እየመጣላቸዉ ነው እየደነሱ ይጠብቁት።

Ответить
@dfDdd-jy1fx
@dfDdd-jy1fx - 31.05.2024 12:28

አጂአጪበርባሪነሺ

Ответить
@TewabechEshete-pi3fz
@TewabechEshete-pi3fz - 31.05.2024 17:22

ቀላል ይደነሳል እንዴ እዚህ ቤት !!!

Ответить
@danielabebe3779
@danielabebe3779 - 31.05.2024 17:31

አይ ምድረ ክፍታፍ

Ответить
@EyuBerhe-js2hp
@EyuBerhe-js2hp - 31.05.2024 19:07

ሴጣን የሚፈልገው የሄ ጭፈራ አደል ቤተመንግስ ወንጌል ስለገባነው ሰጣን የተናደደው ይላል ቤተመንግስት ወንጌል ስለገባነው ኢትዮጵያ የደም ጎርፍ የሆነቹውን አሁንኮ ሐገራችን ከአዲስ አበባ ውጭ ትርምስ መገዳደል ነው ያለው ወንጌል ስለገባ ቤተመንግስት ሰላም ሆነ ትላለህ አየ መንጤ አገባህሞ ስንት ደም እየፈሰሰ ላንተ ሰላም ነው

Ответить
@tamratdekeba6319
@tamratdekeba6319 - 31.05.2024 20:23

መጨለል እንዲህ ነው።"አይ ቦርኮ!!!!

Ответить
@Banቺ
@Banቺ - 31.05.2024 20:32

እግዚኦማረነ ክርስቶስ ምንድነው እየሆነ ያለው ጩህት የጠላው መሪ እኒህን አፈራ ተልእኮው ኦርቶዶክስ ማጥፋት ነው ግራኝ መሀመድ የዲት ጉዲት ያላጠፋት በክርስቶስ ደም የተመሰረተች መሆኑን አትርሱ ድካም ከንቱ ይሆንባችኋልወመጣችሁበት መሄድ ይሻላችሗል አትችሉም

Ответить
@NouraSultan-s2v
@NouraSultan-s2v - 01.06.2024 07:37

😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ጼንጤ አስቴር በዳኔ ሰምተሻል አይተሻል ዘፋኝና 😂😂😂😂ጨፋሪ ፓስተሮችሽን 😂እነዚህንስ ለምን አልጋበዣቸውም ወይስ 😂

Ответить
@EyuBerhe-js2hp
@EyuBerhe-js2hp - 01.06.2024 10:39

ሽማግሌዎች ሆቴል ገብቶ ከሚጨፍሩ እዚ ቆርቆሮ ቤት ወይ መገዝን ቤት ገብተው ጨፍሮ ይውጣላቸው ጭፈራቤቱ አሪፍ ነው በዛላይ ሰፊ ነው አንዳንድ ሰው ለምንድነው ጭፈራ አረተገቢ አይደለም እንዳይል አንድዋ መንፈስ አለብኝ ብላ ትያዝ ትንፈራፈርና ህዝቡ ሁሉ ሃሳቡ ወደሷ ነው ከዛ ጭፈራ ብታስጀምረውም አረ ጭፈራ አያስፈልግም ሐጥያት ነው ሲል የነበረውም ራሱንም በጭፈራ የቆውጠዋል ደሞ አያፍሩም ቤተመንግስ ውስጥ ወንጌል ስለገባ ሰላም ሆነ ለውጥ አለ ይሉናል ለውጥ ነው ነውጥ ወንጌል ስለገባነው ሃገራችን አኬልዳማ የሆነቹ በሰሜን በደቡብ በምእራብ ስንት ደም እየፈሰሰ ነው ለናንተ ሰላም ሰላም ነው እድገት ነው ያለው ምክንያቱ ለሴጣን ደም ሲገበር ደስተኛ ናቹ እናንተላይ ያለመንፈስ ደም ሲፈስለት በናንተ በኩል ይደሰታል ሳታውቁት ኡነቱን እየተናገራቹ ነው ቤተመንግስት ወንጌል ከገባ በአንድ ቀን ሰላም አላየንም የደም ጎርፍ እንጂ ሰው መኖር አቅቶት ቤተመንግስት ወንጌል ከገባ በዃላ ለውጥ አለትላለህ ለለውጥ በነውጥ ተቀይሮ ወንጌል በወንጀል ተቀይሮ በጌታ ስም ተሸፎኖ የመጣ አጋንንት ግልፅ እየሆነ መጥተዋል ማስተዋል ያቃተው ትውልድ

Ответить
@hagaasuwaqoo7709
@hagaasuwaqoo7709 - 01.06.2024 13:38

መንፈሳዊ የኮሜዲ ዘውግ አለ እንዴ😅😅😅😅😅

Ответить
@Gombet25
@Gombet25 - 01.06.2024 16:46

እግዚኦ

Ответить
@gmalmu650
@gmalmu650 - 01.06.2024 16:52

comedians

Ответить
@AlmazHiwot
@AlmazHiwot - 01.06.2024 21:16

አይ እድሜ ይኸ ነው ፀሎት😁😁😁

Ответить
@AlmazHiwot
@AlmazHiwot - 01.06.2024 21:17

ዳንሱ ለአምላክ መስዋዕት መሆኑ ነው?

Ответить
@AbdulmananAbdurahman-xc3lu
@AbdulmananAbdurahman-xc3lu - 03.06.2024 22:23

የሰትዬዋን ለሜን አቋረጥክ ብዙ ምስጥራቸውን እዬጎለጎለች ነዉ የነአብይንም

Ответить
@AbebaDamesa-wc7ls
@AbebaDamesa-wc7ls - 04.06.2024 14:31

That is Eyuzim not protestant. 😂😂😂😂

Ответить
@YeshinehMisganaw
@YeshinehMisganaw - 05.06.2024 17:41

ቀልደህ ና ያለው የምነት ድርጅት ቢኖር አንዱ ይህ ድርጅት ነው!!

Ответить
@WoinshetKifle
@WoinshetKifle - 08.06.2024 23:40

Min gud new? Ke Eu chufa yilik tadamiwochu aymiroachew tenegna new? Endet yimeslal!!!😂😂😂

Ответить
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 - 13.06.2024 16:19

ታሳዝናላሽሁ ለትውልድ የሚተርፍ መልእክት ነው የምታስቀምጡት በእውነተኛው አምላክ ተገዙ ፍቅር በተሞላው በጌታችን በድሀኒታችን በእየሱስ ክርስቶስ ❤❤

Ответить
@zekariyasfekede
@zekariyasfekede - 14.06.2024 08:30

ለገንዘብ ብለህ እንዲህ አይነት video ባትሰራ መልካም ነው አንተ ባዶ

Ответить
@sisayabate6233
@sisayabate6233 - 14.06.2024 15:54

አንተም በህይወት ያለውም ተቆጥሮ ነው የኢትዮጵያ የህዝብ ቁጥር የጨመረው

Ответить
@ghionmeshesha6641
@ghionmeshesha6641 - 19.06.2024 11:53

አቤት መናፍቅ ሿሿ ስትችሉበት ?

Ответить
@TigistSahle-fi8jc
@TigistSahle-fi8jc - 24.06.2024 09:27

ማስታወቂያ ጭፈራ አምሮት ላላችሁ ወደዚ ቸርች ተቀላቀሉ

Ответить
@RozaAbdo-yj7sk
@RozaAbdo-yj7sk - 20.07.2024 23:36

😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

Ответить
@-sf8ex
@-sf8ex - 13.08.2024 14:45

አይ ኢትዮጵያ የወበዴ መፈጫ

Ответить
@-sf8ex
@-sf8ex - 13.08.2024 14:47

እዩ ጩፋ ጀርባው ቢጣራ ሀሺሽ ነጋዴ ነው። ሀሺሻም

Ответить
@YasirYasir-c3r
@YasirYasir-c3r - 23.08.2024 18:03

abiya naa sima😂😂

Ответить
@rafikibrahim7950
@rafikibrahim7950 - 26.08.2024 00:18

That means Ethiopia rolls by Protestant (bents) Aby Ahmed mission to serve the Protestant

Ответить
@kaleb3028
@kaleb3028 - 04.09.2024 09:24

ሸማግሌውን ሁሉ አደንዝዘው በመቁረቢያ ግዘዚያቸው ወደ ድቅድቅ ጨለማ ወይኔ አባቶቼ ጌታ ይድረሰላቹ

Ответить
@Tsion-d1d
@Tsion-d1d - 12.09.2024 19:48

እውነት ተቃጠላቹ ምን ይሻላቹዋል አይ መዳኒ አለም የድንግል ማርያም ልጅ ኸረ መላ በለን በቃን ነየዚ ነገር እሰከ መቼ ነው ጌታ በውሸት እየቀዘኑ ሚቀጥሉት

Ответить
@Tsion-d1d
@Tsion-d1d - 12.09.2024 19:50

እናቱ ረሰተሽ ነው ቅድም ሹፌር ነኝ ብለሽ ነበር

Ответить
@Tsion-d1d
@Tsion-d1d - 12.09.2024 19:59

ቤተ መንግስቱን እውነተኛይቱን የያዙት ሲመሩ ሀገር ሰላም ነበረች ዛሬ ግን ሴጣኑ ከነ ጭፍሮቹ ገባ ሀገር ተተራመሰች ወገን አለቀ በረሃብ በጦርነቱ ኸረ በስንቱ ተዋህዶ ግን አሁንም ለሀገር ትለምናለች ለሚያልቀው ጴንጤ, ሙስሊም, ዋቅ ኤፈታ................... እንዲ ናት አንተ አራም ደግሞ ቤተ/ መንግስት ጠጅ, ጠላ ምናምን ምትለው

Ответить
@LeltiHailetsion
@LeltiHailetsion - 20.09.2024 05:12

ጎልደን ዩትብ የመታቅርብ ልጅ ይመችህ❤❤❤❤❤❤

Ответить
@LeltiHailetsion
@LeltiHailetsion - 20.09.2024 05:19

የሄ እዩ ጩፋ የምባል ሰዉ ኮ እብድ ነው የለዉም አእምሮ ተዉት ከሱ የባሱ ተከታየቹ አግዞ ማሓረና ክርስቶስ

Ответить