105 - ኢየሱስ ጴጥሮስን ወደ ቀድሞ ቦታው መለሰው  (Amharic)

105 - ኢየሱስ ጴጥሮስን ወደ ቀድሞ ቦታው መለሰው (Amharic)

The Global Gospel

55 лет назад

15 Просмотров

የቅዱሳት መጻሕፍት ዋቢ፡- ዮሐንስ 21: 1-17, 24-25
ከደቀ መዛሙርቱ አንዳንዶች ዓሣ በማጥመድ ላይ ነበሩ፤ ኢየሱስም ብዙ ዓሣ እንዲያጠምዱ ረዳቸው።
ከዚያም ኢየሱስ ጴጥሮስን አነጋገረው።

ጥያቄ 1፡ በዚህ ሁኔታ ከጴጥሮስ ጋር ትመሳሰላላችሁ?
የኢየሱስ ደቀ መዛሙርት እንደመሆናችሁ ወደ ቀድሞ ሁኔታችሁ መመለስ እንዳለባችሁ የተሰማችሁ ወቅትe ነበርን? አብራሩት?

ጥያቄ 2፡ እግዚአብሔር ዳግመኛ ሊያናግራችሁ እንደማይፈልግ በማሰብ የተሳሳተ ነገር ለመስራት በተነሳችሁ ጊዜ በጣም ቅርባችሁ
የሆነው ነገር የትኛው ነው? በዚህ አጋጣሚ ስለ እግዚአብሔር ምን አወቃችሁ?

ጥያቄ 3: ራሳቸውን በአደገኛ ሁኔታ የወደቁ አድርገው ለሚያስቡ ሰዎች፣ ለኢየሱስ ያላቸውን ፍቅር እንደገና ለማረጋገጥና እርሱ ለእነርሱ
ያለውን ያለ ቅድመ ሁኔታ የሆነ ፍቅር እንዲቀበሉ ለማድረግ የሚያስችሉ ተግባራዊ መንገዶች ምንድን ናቸው?

የግሎባል ወንጌል የውይይት ጥያቄዎችን ይመልከቱ፣ ያውርዱ ወይም ያትሙ፡- https://drive.google.com/file/d/1_2CJnRzIWvlhcj3JqI3PbUuydSvparxO/view?usp=sharing

Тэги:

#ጉድ_ኒውስ_ፕሮዳክሽንስ #ግሎባል_ወንጌል #የክርስቶስ_ሕይወት #GNPI #መጽሐፍ_ቅዱስ #ምስላዊ_መጽሐፍ_ቅዱስ #የኢየሱስ_ታሪኮች #የወንጌል_ታሪኮች #የእግዚአብሔር_ታሪክ #አማርኛ
Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии: