‹‹ፋኖ እየጠነከረ መጥቷል..›› | የአማራው ጦርነት አስፈሪ ምዕራፍ | የፋኖ ሁለት የትግል አመታት ሲዳሰስ | Ethiopia

‹‹ፋኖ እየጠነከረ መጥቷል..›› | የአማራው ጦርነት አስፈሪ ምዕራፍ | የፋኖ ሁለት የትግል አመታት ሲዳሰስ | Ethiopia

Andafta

1 месяц назад

26,090 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@AhemdEsat
@AhemdEsat - 08.04.2025 23:08

ይገርማል አንድት ሀገር ሳትገነጠል መገኝጠሏ ሳይታወጅ ወደዋናከተማ አትጉቡም ማለት በአለም ታይቶም ተሠምቶምአይታወቅም

Ответить
@michaelembayeasgodom6456
@michaelembayeasgodom6456 - 08.04.2025 23:09

የኣማረ ሞኮነን የሚባሎው ሰውዪ ዝም ብሎ ፈሪ ሓቁ የኣወቀ አድበስብሶው ያልፋለው። ወይም ሃቁ ተናግረ ኣስተያየትህ ስጥ ወይም ዝምብለ በትህ ቁጭ በል።

Ответить
@Mickoman239
@Mickoman239 - 08.04.2025 23:57

የወለጋ ጭፍጨፋና አዲስ አበባ መፈናቀል 80% የጦርነቱ ምክንያት ነዉ. ትጥቅ አንፈታም የተባለዉም በአብዛኛዉ ለዚህ ነዉ.እናንተ ኦነግን ፈርታችሁ ይሁን unintentionally ዘለላችሁት.so sad

Ответить
@AshenfiAenemawe
@AshenfiAenemawe - 09.04.2025 00:18

ጭፍጨፋው የወለገውን አትርሳ

Ответить
@girmaamen
@girmaamen - 09.04.2025 00:21

ትጥቅ ፍቱ የሚል አረፍተነገር የተናገረ የመንግስት አካል ንገሩን ? ትጥቃችሁን እንደያዛችሁ መከላከያን፣ፌደራልን ወዘተ ተቀላቀሉ ነው የተባለው ወይም መሳሪያ አስመዝግባችሁ ወደ ሲቪል ህይወታችሁ ተቀላቀሉ ነው የተባለው ኡፍፍፍፍ

Ответить
@SeydAli-u1i8l
@SeydAli-u1i8l - 09.04.2025 00:58

ምነዉ በኦሮምያ በወለጋ በጉራፈርዳ በቤኒሻንጉል ጉምዝ ሲጨፈጨፉ የነበሩትን አማራዎች እረሳችሗቸዉ

Ответить
@SeydAli-u1i8l
@SeydAli-u1i8l - 09.04.2025 01:01

በወለጋ በቤኒሻንጉል በየቀኑ በሺህ የሚቆጠሩ አማራዎች በማንነታቸዉ ተለይተዉ ሲጨፈጨፉ በግሬደር ሲቀበሩ ምነዉ አላየንም አልሰማንም አላችሁ

Ответить
@mequanentantigegn2851
@mequanentantigegn2851 - 09.04.2025 01:21

ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ ሞትና ውርደት ለአብይና ውሾቹ

Ответить
@samyy3559
@samyy3559 - 09.04.2025 01:56

Zerbubeal is tplf members

Ответить
@timharmon10
@timharmon10 - 09.04.2025 01:57

ኦህዴድ የ ክህደት ሁሉ ንጉስ ነው!! ይቺ ጊዜ ታልፋለች!! እዳውን የሚከፍለው ያልበላው መሆኑ ብቻ ያሳዝናል

Ответить
@GetAb-g7l
@GetAb-g7l - 09.04.2025 02:01

እያለቁ ያሉትን ነው እየተጠናከሩ እያልክ ወሬ የምትነፋው የሻቢያ ተላላኪ

Ответить
@timharmon10
@timharmon10 - 09.04.2025 02:14

አሁን ኦህዴድ በያዘው የማደናገር ፖለቲካ ተጠቃሚ የሚሆነው ሰይጣን ብቻ ነው!! ኢትዮዽያን ኦሮሚያ ማድረግ አይቻልም! ኦሮሚያ ሪፖብሊክን መስርቶ በሰላም መኖር ህልም ነው!! የስልጣን ፉን ፉን እና የብርቀኝነት የበላይነቱ ሲደበዝዝ፣ እውነተኛው ጭንቀት አፍጦ እየመጣ ነው፣፣ የድንቁርና እና የዘረኝነት ፖለቲካ ትህነግን አሁን የደረሰበት አድርሰውታል፣ ኦሮሙማንም ገደል ሲከተው በቅርቡ እናያለን!

ድል ለተካደው እና በማንነቱ ለሚጨፈጨፈው የ አማራ ህዝብ 💪🏼

Ответить
@timharmon10
@timharmon10 - 09.04.2025 02:31

ፋኖው ካላሸነፈ ፣ ምን አይነት ሀገር ይኖራል ብለህ ታስባለህ? የ አንድ ብሄር አምባገነን የበላይነት ለመቀበል ስነልቦናዊ ዝግጅት እያረግን ይሆን?

Ответить
@timharmon10
@timharmon10 - 09.04.2025 02:33

ጠቅላዩ በትእቢት የተወጠረ ባለ ኮስማና አእምሮ ባለቤት በመሆኑ፣ስለሰላም ስታወራ ፣ ሽንፈት ነው የሚመስለው! በገነባት ሀገር ተሳዳጅ የሆነ ህዝብ ፣ ያለው ምርጫ ታግሎ ነፃ መውጣት ብቻ ነው

Ответить
@alemyimer7913
@alemyimer7913 - 09.04.2025 03:22

አተ ሰዎዬ ብሔርህ መን ይሆን ልክ ከአገር ወጭ ሆነህ እዳላየህ እዳልሰማህ አሉ እያልክ ነው የምታውራው አልም ያዎቀው እሰሳ እኳን ለምሰክረነት ይመሰክራሉ የአማራን መታረድ የአማራን በደል ግን አተ አሉ ተላለህ ለነብሰህ መሰክር ቢሔር አተደበቅ ለነገሩ አተ እውነቱን ተናገረክ አልተናገርክ የአማራ ህዝብ ባዳነቱን ጥሎ ማሸነፍ ብቻ ነው ለመትረፍ እደሎ ድል ለፋኖ አድነት ሐይል ነው አድ ሁኑ

Ответить
@danielnegussie4894
@danielnegussie4894 - 09.04.2025 03:32

አይ ፋኖ የስራው ይስጠው። እንዲህ ወጥ በወጥ አድርጎዋቹህ አረፈው! 😜

Ответить
@alemyimer7913
@alemyimer7913 - 09.04.2025 03:41

አተ የገማህ ማነው የሚጨረሳቸው በየት አለም ነው ታጣቂ አልቆ የሚያቀው እኳንስ የህልዉና ተዋጊ ሰልጣን እኳን የሚወድ አህያ ጠብ ደጋፊ አያልቅም ይሸነፋል እጅ. ዜሮ ጭቅላት ሸታታ

Ответить
@MikeMo-pj8ix
@MikeMo-pj8ix - 09.04.2025 03:50

Stoo ማመቻመች

Ответить
@alemyimer7913
@alemyimer7913 - 09.04.2025 03:54

እዳዉም ዘግይተዋል የኢትዮጰያን አላማ በኢትዮጵያዊነት የሚታገለው መከላካያችን ሰለዚህ በኢትዮጵያሰም የሚገባ እረዳታ ቀጥታ ለፋኖ መከላካያችን ማለፍ አለበት አሁን የያዙት ኢትዮጵያን እነመራለን የሚሉ ወራሪዎች በኢትዮጵያ ሰም በደረም ሆነ እርዳታ መውሰድ አይቸሉም

Ответить
@kebedekebede5757
@kebedekebede5757 - 09.04.2025 04:25

Like it or not shabia+Fano+tplf soon 4 kilo

Ответить
@MiskrAzmeraw
@MiskrAzmeraw - 09.04.2025 05:17

የሚፈራውን ብትፈራ የሚያስፈራው አያስፈራህም!?ድል ለአማራ ፍኖ 💪💪💪

Ответить
@MKrasta
@MKrasta - 09.04.2025 05:37

This guy is so useless but he’s a common commentator! Can Andafta provide something new? He said the same thing about Fano like 100th times and nothing has changed. You either grow up politically or grow out of baseless and useless political stunt!

Ответить
@Yimer-n6m
@Yimer-n6m - 09.04.2025 05:48

Zeru ayzon

Ответить
@DanPiter-nb4uh
@DanPiter-nb4uh - 09.04.2025 07:40

Genocider Abiy Ahmed must be eliminate from Ethiopia victory for Freedom fighters FANO!!!!!!!💪💪💪💪💪🏾💪🏾

Ответить
@DanPiter-nb4uh
@DanPiter-nb4uh - 09.04.2025 07:42

Tultula gala fesam!!!!!

Ответить
@DanPiter-nb4uh
@DanPiter-nb4uh - 09.04.2025 07:45

Galana segera eyder yigemal Ethiopia gemach be gala ashebari!!!!!!!

Ответить
@ye1280
@ye1280 - 09.04.2025 07:49

Zare ye aseb zefen yelem😂😂😂😂

Ответить
@samsonmehari7013
@samsonmehari7013 - 09.04.2025 08:17

ፋኖ በደምብ አየገፋ ነው 👌

Ответить
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 - 09.04.2025 08:45

😂😂 አማረ የብልፅግና አሽከር ነው 😂😂

Ответить
@Salimsalam-b3k
@Salimsalam-b3k - 09.04.2025 09:04

ለመጀመሪያ ግዜ አየሁት ተንታኝ ተብየውን ቀሽም ኘሮፖጋንዳ መልሰ ይሰጠው ከተባለ ላወራው ውሸት ሁሉ ይሰጠው ነበር ግን ለሴራ እና ለሴረኖች መልስ መስጠት ግዜው ያለፈበት😂😂😂😂😂😂
😂😂😂
😂😂😂

Ответить
@Salimsalam-b3k
@Salimsalam-b3k - 09.04.2025 09:06

አረ መንግስ አዚሁ ተቀምጠው ጥላቻን እሚሰብኩትን ሰብሰብ አድርገህ አድወግድልን🎉🎉🎉🎉🎉
🎉🎉🎉
🎉🎉

Ответить
@josephelias3480
@josephelias3480 - 09.04.2025 09:10

Wushet wushet....Fano menorun eterateralew

Ответить
@GelawuEshete
@GelawuEshete - 09.04.2025 10:33

ወጣም ወረደም ፋኖ 100 ያቸንፋል

Ответить
@temmim
@temmim - 09.04.2025 10:46

ይሄ ትክክለኛ እይታ ነው። ገለልተኛ ግምገማ ነው በአማን ካድሬነት ምክንያት ሚዲያው ጥያቄ ይነሳበታል።

Ответить
@ramandebene1131
@ramandebene1131 - 09.04.2025 10:59

ኣንተ ውሻ ውሸታሞች ይሄ ትንተና ነው ወይስ ጥንቆላ።
በ ሱዳን ኢማራት እትዮጵያ ጫድ ከ RSF ከ ኤርትራ ወደ ሱዳን የገባ የት ነው የተያዘው የ ትግራይ Arm 70 ከብርሁን ጎን ተሰለፈዋል ኤርትራ ምብራቃው የ ሱዳን እስከ ፖርትሱዳን ኤርትራ የቡርሃን እየረዳች ነው ምክናቱም የ ኤማራት ቅጥረኛ RSF ወደ ኤርትራ ልጠጋ ኣትፈቅድም RSF ና ብልጽግና የ ብንዛይድ ቅጥረኞች ናቸው።

Ответить
@yemanegebreab1150
@yemanegebreab1150 - 09.04.2025 11:49

August ከመቸ ጀምሮ ነው ሐምሌ የኾነው ጋሸ ተንታኙ? Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkklkkkkkkkkkkkkkkkkk

Ответить
@ساميلل-ن5ص
@ساميلل-ن5ص - 09.04.2025 11:52

ፍኖ መአከላዊ ስሌለለዉ እንጂ እስካሁን ዉግያዉ የሚሆነዉ እንጦጦ ነበረ

Ответить
@lemlemhailu17
@lemlemhailu17 - 09.04.2025 12:17

TDF እርስ በርስ ይዋጋል ብለህን ነበር እስከአሁን አልሆነም

Ответить
@yohannesyeshitila2597
@yohannesyeshitila2597 - 09.04.2025 13:11

ብልፅግና የአማራን ህዝብ ትጥቅ አስፈትቶ በኦነግ ሊያስረሽን ነበር እቅዱ ተነቃበት ነበልባሉ ፋኖ ተፈጠረ

Ответить
@marumekie1742
@marumekie1742 - 09.04.2025 17:04

የአማራ ህዝብ ብልፅግና የሚባለውን ቡድን ለመደገፍ ቅንጣት ታክል ምክንያት የለውም። ለሆዳቸው ካደሩ ብአዴናውያን ውጭ።

Ответить
@ainitu3
@ainitu3 - 09.04.2025 17:06

ህዝብ ፋኖን እየደገፈ ነው የምትሉት በድሮን ህዝብን የምንደበድበው ፋኖን እየረዳ ስለሆነ ነው: ለማስባል ነው?? እረ ተዉ ህዝብ በጭራሽ በጦርነት ላይ በዚህ መንገድ አይታይም እግዚአብሔርን ፍሩ

Ответить
@ainitu3
@ainitu3 - 09.04.2025 17:10

ቲፒኤልኤፍ ማንም አላገለለውም ታንኩን ብሩን ሁሉን ነገር ይዘው እራሳቸው ናቸው ወደትግራይ አኩርፈው የሄዱት በአይናችን ያየነውንም ትክዳላችሁ?

Ответить
@DannyAbraham-cn4mc
@DannyAbraham-cn4mc - 09.04.2025 18:00

ይሄ ሰውየ ግን ከFacebook ለቃቅሞ ነው እሚተነትነው😂 በየሳምንቱ ተቃራኒ ትንትና😂

Ответить
@Mmmm-do4iv
@Mmmm-do4iv - 09.04.2025 20:59

የደንቆሮዎች ሜድያ የአብይ አህመድ ሊሳን ናችሁ

Ответить
@Mmmm-do4iv
@Mmmm-do4iv - 09.04.2025 21:14

የሞት ቁጥር አነሠብህ አይደል የኔ ደንቆሮ አተም ልጅ ይኖርህ ይሆንንን

Ответить
@sarakasa4510
@sarakasa4510 - 10.04.2025 00:21

🤑🤑🤑

Ответить
@RighteousCourisity
@RighteousCourisity - 10.04.2025 11:29

በትክክል ካድሬ በሚሰጠው የውሸት ኘሮፖጋዳ ፋኖ ጠፍቷል

Ответить
@RighteousCourisity
@RighteousCourisity - 10.04.2025 11:32

ከ50ሺ በላይ አማራ ተጨፍጭፎ በግፍ ከተገደለው አይበልጥም!!!!

Ответить
@dadhibekele7417
@dadhibekele7417 - 11.04.2025 03:38

This analysis is myopic and shallow; it bases its analysis on propaganda media outlets instead of checking facts on the ground; the other pitfalls of this analysis it ignored parties involved in this conflict as if it the conflict Amhara ppl and regime.

Ответить
@wondwosendemissie3199
@wondwosendemissie3199 - 16.04.2025 03:07

Yehone dinzuz neger siastela yihe sewiye!

Ответить