Possible side effects of tea in children | ሻይ ህፃናት ላይ ሊያደርስ የሚችለው 6 የጤና ጉዳቶች

Possible side effects of tea in children | ሻይ ህፃናት ላይ ሊያደርስ የሚችለው 6 የጤና ጉዳቶች

ብሩህKids

3 месяца назад

22,886 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@kulenimulugeta70
@kulenimulugeta70 - 29.07.2024 13:03

Wow zaree 1

Ответить
@AmusedBackgammon-vd8cs
@AmusedBackgammon-vd8cs - 29.07.2024 13:03

Dr leje yebelawen megeb erasu sayfech kaka yelal ahun 9 weru nw cheger alew

Ответить
@MihaelaAndrea-k9d
@MihaelaAndrea-k9d - 29.07.2024 13:21

Please Can you tell us about premature baby’s weight gain

Ответить
@bereketrobi4796
@bereketrobi4796 - 29.07.2024 13:30

thanks doctor

Ответить
@belayneshbelta7583
@belayneshbelta7583 - 29.07.2024 13:38

thank u

Ответить
@muniraashika5496
@muniraashika5496 - 29.07.2024 14:00

Dk betam new yemmesgnw ye sisetr lej sehiy yewdal

Ответить
@ZinashLegesse
@ZinashLegesse - 29.07.2024 14:20

ልጄ 45 ቀኑ ነዉ ለክትባት ስሄደ ክብደቱ ቀነሰብኝ 3 _2.5 ሆነ ምን ላድርግ????ጨንቆኛል

Ответить
@AbigiyaTerefe
@AbigiyaTerefe - 29.07.2024 14:25

ADHD ስለዚህ disease full information በ video ብትሰራል? thank you dr, ❤

Ответить
@AlimaKasem
@AlimaKasem - 29.07.2024 14:38

❤❤❤👍👍👍👏👏👏

Ответить
@Faezaa-s3z
@Faezaa-s3z - 29.07.2024 14:40

Welcome 🙏🙏🙏

Ответить
@sumeyayesuf7936
@sumeyayesuf7936 - 29.07.2024 14:43

Selam Dr legag lemibezabachew lijoch mensea ena mefthe seraln ebakh

Ответить
@Faezaa-s3z
@Faezaa-s3z - 29.07.2024 14:45

Selam dr balfw teyaqe teyqe nber ye 10 amte lege attention seto aydamtm negegr yedgagmal bye neber men aynt hekemna nw mwesed yalbt place atelfgn🙏

Ответить
@kelemlove4937
@kelemlove4937 - 29.07.2024 14:58

ወይኔ ዶ/ር በየቀኑ ነው የምሰጠው እኮ ለልጄ

Ответить
@azebazeb4252
@azebazeb4252 - 29.07.2024 15:21

Tankyou

Ответить
@ethio_family6342
@ethio_family6342 - 29.07.2024 15:23

❤❤❤

Ответить
@teumayimen5881
@teumayimen5881 - 29.07.2024 15:56

እኔ ለራሴ ስጠጣ እሰጠዋለሁ ከአንድ አመት በላይ ነው ግን ሳይበዛ ነበር የመቀዠቀዠ ባህሪ አይቼበት አለሁ ከግድህ አልሰጥም አመሰግናለሁ ዶክተር

Ответить
@HilinaSebsibe-e5k
@HilinaSebsibe-e5k - 29.07.2024 16:24

ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር ልጄ 6ወሩ ነው ሆዱ አልፎ አልፎ ይጮሀል መጀመሪያ አካባቢ ህክምና አሳይቼው ትልቁ አንጀታቸው ሲያድግ ብለውኝ ነበር እና እስከ 6ወር ይተዋል ተብሎ አልተወዉም አንዳንዴ በጣም ያለቅሳል ሆዱ ሲጮህ እባክህ ዶ/ር መፍትሄ ምንድን ነው?

Ответить
@TsionAdi
@TsionAdi - 29.07.2024 16:34

ዶ/ር እባክህ መልስልኝ ልጄ ብቻውን ቤት ውስጥ ነው ያደገው ባለማወቅ ስልክ ያይ ነበር አዘግን ጭራሽ ስልክ ሆነ ቲቪ አቆምን ያወራል ቀለሞች እንስሰሶች ቁጥር የቤት እቃዎች ዘመዶቻችንን ሁሉ በስም ይጠራል ሚፈልገውንም ምግብ መጠጥ ይጠይቃል ከዚም ተጨማሪ ብዙ ነገር ይናገራል ግን ቅልጥፍ ያለ ከሰው ጋር ወሬ አልጀመረም ይሄ በጣም አስጠነቀኝ እድሜው 3 አመት ከ 6ወር ነው ኣፍ አልፈታም ሚባለው እስከ ስንት አመት አዘገየ ነው ያው ቤት ውስጥ ትነሽ ሀይለኛ ነው እንጂ ትዛዝም ሆነ አድርግ ሚባለውን ሚመራውን ሁሉ በትክክል ያደርጋል የሰው አፈ አስጨነቀኝ እንጂ ልጄ ከእኔ ጋር በጣም ይባባል ያወራል ከቀን ቀን እየተሻሻለ ነው ። እነ አንድ ማለት ምፈልገው ነገር ት/ቤት ከልጆች ጋር እንዲውል አስገባውት ግን ቀን ሙሉ የልጆችች ፊልም ከፍተው ነው ሚያውሉዎቸው ወላጆች ተመልከቱ ጠይቁ ዶ/ር ይሄን ነገር ማስቀረት አይቻልም ተናግሬ አልሠማ ኢሉ ድምፅ ሁነን እንክህ ትውልድ እየገደሉ ነው አመሠግናለዉ😊

Ответить
@semerafeker7849
@semerafeker7849 - 29.07.2024 17:01

1አመት ልጅ ምን ያሀል ቴምር መመገብ አለበት

Ответить
@DrFasilPediatrican
@DrFasilPediatrican - 29.07.2024 17:05

በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ተባረክ!

Ответить
@NomorehgdefEzgharya
@NomorehgdefEzgharya - 29.07.2024 17:38

ዶክተር እንዴት ዋልክ አስተምሮክን እከታተል አለሁኝ ለልጄ በጣም ጠቅሞኛል አመሰግናለው አንድ ጥያቄ ነበረኝ ልጄ አረፋ ሁሌ ያወጣል ጤንነቱ በጣም ጥሩ ነው ማለቴ የአእምሮ ህመም የለበትም በጣም ቀልጣፋ እና ደስ ሚል ልጅ ነው የአረፋ ነገር ግን ያሳስበኛል የልጀ ዶክተር ብጠይቃትም ችግር የለውም ትለኝ አለች እና ምን ማድረግ አለብኝ

Ответить
@tsiritiadisu
@tsiritiadisu - 29.07.2024 18:05

ኣረ ዶ/ር እንዃን ደስ ኣለክ 95 ሸ ሳብስክራይብ ገብተናል ብጣም ነው ባጭር ግዚ ጠቃሚ ነገር ስለ ምትሰራ ነው ኮ የዚን ሚስጥር / ኣንተ ኦክሲድ የሚባል በሽታ ኣለብሽ ተብየ ኣለሁይ እና ኡርጉዝ ነበርኩ በእርግዝና የመጣ ህመም ሱዃር ታምሜ ነብር ኣውሁን ከወለድኩ 10 ሁኖኛል ደናነይ ሁሉም ነገር እበላለሁይ ስዃሩ ከወለድኩ በውሃላ የሚጠፋ ነው ከመድሃኒትም ኣልደረስኩም በ ምግብ ነው የተቋጣጠርኩት ግን ያ በሽታ ኣንተ ኦክስዳንት ጭራሽ ለኔ ኣዲስ ነው ሰምቸው ኣላውቅም ምን ማድረግ ይነርብኛል መላ በለይ ደኩተርየ እንደ ዛሬ 95 ሳይሆን 10 ሽ ሳብስክራይብ 😂😂😂😂እያለህ ጀምሮ ነው የምካታተልህ እና ቡዙ ተምሬ ኣለሁይ🙏

Ответить
@Imfano2122
@Imfano2122 - 29.07.2024 21:17

መቼም ዶር ምን እንደምልህ አላውቅም ሁሌም የምታነሳው ሀሳብ በጣም ይገርመኛል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤❤ዘርህ ይባረክ

Ответить
@DianaDesta-hw2ey
@DianaDesta-hw2ey - 29.07.2024 21:30

Thank you doctor 🥰

Ответить
@sintayehu-h1d
@sintayehu-h1d - 29.07.2024 21:55

ዶክተር ልጅ ወተት አትጠጣም አመት 6ወሯ ነዉ

Ответить
@emetieabebe3468
@emetieabebe3468 - 29.07.2024 22:54

ወይን የኔልጅማ አለሻሂ ምግብ አይቀምስ ጥዋት ሁሌ ሻሂ ዳቦ ነዉ እብኝ አለ ያለቅሳን በቃ

Ответить
@haleluyatube19
@haleluyatube19 - 29.07.2024 23:29

ዶክተር እንዴት ነህ ልጄ አራት ወር ከ15 ቀኗ ነው እና ምግብ መብላት ትፈልጋለች እባክህ ንገረኝ ብጀምርላት _

Ответить
@hin157
@hin157 - 30.07.2024 00:36

ሰላም ዶ/ር እኔ ትናንትና ነበር የወለድኩት እና ልጄ እስካሁን ወተት አልጠባም ጡቴ ወተት የለውም የተገዛውንም አልጠጣም እንቅልፍ በጣም ይተኛል 24 ሰአት ሊሆነው ነው ግን ምንም አልወሰደም ችግር ይኖረው ይሆን🥺

Ответить
@sart5825
@sart5825 - 30.07.2024 01:43

ዶክተር ለርጉዝ ችግር አለውደ ሻይ

Ответить
@SelamAweke-y8z
@SelamAweke-y8z - 30.07.2024 04:00

Docter ebakh melslgn lije3werke15kenu new tute betam kenese kakawm be5ken new emiadrgew ena dinget siksikblo yaleksal rehab lihon yichilal mn lijemrlet

Ответить
@mihertzewdu3965
@mihertzewdu3965 - 30.07.2024 04:10

ሰላም ዶ/ር ከአንድ አመት በታች የሆኑ ህፃናት ጉንፋን ሲይዛቸዉ ነስር ሊነስራቸዉ ይችላል?

Ответить
@lbkrt
@lbkrt - 30.07.2024 14:31

የጦስኘ ሻይስ ጥሩ ነው? ዶክተር

Ответить
@dehabmohammed87
@dehabmohammed87 - 30.07.2024 18:13

Hi doctor leje 3 weru new ene yemetetaw shay lijen yegodawal pls meleselegn

Ответить
@mosesmohammed8216
@mosesmohammed8216 - 31.07.2024 08:32

thank you!

Ответить
@helenhailu-ui1de
@helenhailu-ui1de - 31.07.2024 10:57

Great thanks DR...
which type of tea importance for autistic baby

Ответить
@HaymiBeshane
@HaymiBeshane - 31.07.2024 11:04

እንዴት ነኽ ዶክተር እባክኽ መልስልኝ ልጄ 6 ወር ከሳምንት ነው አደኛው ጥያቄዬ እራሱን ችሎ ቁጭ አይልም ይፈነገላል ስድስት ወር ላይ ይቀመጣሉ ሲባል ነው ሁለተኛው ጆሮውን በግራ በኩል ወደ ጎን በትከሻው ይይዘዋል እና ይጎትተዋል ሆስፒታል ወስጄው ቀልቷል ብላ ሽሮፕ እና ጠብታ ሰጠችኝ አና እሱ ሁለትቀን ጠጣው ያው ነው ለውጡ ይቆያል እዴ

Ответить
@SelamKfle-r8s
@SelamKfle-r8s - 31.07.2024 20:11

❤❤❤👍👍

Ответить
@MeronAshebir-q1s
@MeronAshebir-q1s - 31.07.2024 21:11

እናመሰግናለን ዶክተር ፈጣሪ ይባርክህ

Ответить
@zuzukrstie5571
@zuzukrstie5571 - 31.07.2024 23:14

ወይኔ ዶክተር የኔም ልጅ አመት 6ወሯ ነው እቅል የላትም ሻይ ቡና በቃ አታስጠጣንም ኪሎዋ ዝቅተኛ ነው አብሶ እንቅልፍ ለሊትም የላትም እባክክ ምክርክ ያስፈልገኛል

Ответить
@tenadamambelu1326
@tenadamambelu1326 - 01.08.2024 00:49

ዳቦ በሻይ ስንበላ አይደል እንዴ ያደጉነው

Ответить
@janetyoyolove7081
@janetyoyolove7081 - 01.08.2024 17:12

Commela tea is good

Ответить
@Feven-e8w
@Feven-e8w - 01.08.2024 17:41

ዶክተርዬ ልጄ 7ወሩ ነዉ ጉንፍን ሲዘዉ በጣም ይጰናበታል በጣም ያስመልሰዋል እራሱን ያመዋል ምግብ ያስጠላዋል እና ምን ላድርግለት

Ответить
@tedoramichael1487
@tedoramichael1487 - 05.08.2024 19:18

Thank you doctorye ❤❤❤❤❤❤

Ответить
@Teddydemeke-np1qh
@Teddydemeke-np1qh - 12.08.2024 09:37

❤❤❤❤❤❤

Ответить
@AeyalTesfaya
@AeyalTesfaya - 15.08.2024 18:06

ሰላም ዶ /ር እንደት ነህ ልጄ 10 ወሩ ነው በተደጋጋሚ በተለይ ሲተኛ ጭንቅላቱንና እግሩን ሆዱ አከባቢ ያካል ግን ምንም አይነት ነገር የለም ምን ይሆን ዶ/ር ምን ላድርግ

Ответить
@zeynebyasin2556
@zeynebyasin2556 - 27.08.2024 11:50

Selam Dr ye 3amet ke 7 wer lij alegn ena feri new timirt yiresal mn bader tiru new????

Ответить
@zeynebyasin2556
@zeynebyasin2556 - 27.08.2024 12:05

,

Ответить
@ብሩህkids
@ብሩህkids - 29.07.2024 14:07

☎️ የቀጠሮ እና ማማከርያ ስልክ : 0984650912

Ответить