መስቀሉንና ቆቡን አስረክባለው ሴት ደፍረሀል ቅባት ነህ እያሉ እያሳደዱ አላስቀምጥ አሉኝ ! #ethiopia #orthodox

መስቀሉንና ቆቡን አስረክባለው ሴት ደፍረሀል ቅባት ነህ እያሉ እያሳደዱ አላስቀምጥ አሉኝ ! #ethiopia #orthodox

ዶርቃ ሚዲያ

1 месяц назад

34,226 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@Askal-z3n
@Askal-z3n - 24.09.2024 13:38

አይዞዎት አባቴ ,ስንቱ በትክክል ወልዶ ስንት እየስራ እርሶዎን በውሸት ይሳደዳሉ , ይህ ሁሉ የቤተክርስቲያን አስተዳደር ችግር ነው ,እግዚአብሔር ይታደግዎት

Ответить
@FjgYugg
@FjgYugg - 24.09.2024 18:45

ወላድት አምላክ ካተጋር ትሁን

Ответить
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 - 24.09.2024 21:15

አቤት ግፍ!!! እባካችሁ የቤተክርስቲያን አባቶች አስተውሉ እናንተ የምትሰሩት ግፍ ለምስኪኖች ተረፈ። ደጋግ አባቶችን አስተዋይ አባቶችን ለሐይማኖታቸው ለቤተክርስቲያን በቅን የሚያገለግሉትን እየገፋችሁ ታሰቃያላችሁ መድሐኒአለም ይፍረድ።

Ответить
@DawitElyas-g6b
@DawitElyas-g6b - 24.09.2024 23:11

ኣይዞት ኣባቴ ኣቡነ ኣብርሃም እኮ ራሱ ዱሩየ ነው ንፁሃና መወንጀል ነው ስራው

Ответить
@ሰላም-ዐ1ሐ
@ሰላም-ዐ1ሐ - 25.09.2024 00:40

ቤተክርስቲያን በዘረኝነት ተመርዛለች. ባለፈው አንድ ጎጃሜ መኖክሴ አንዲትን ወጣት አስገድደው ደፍረው አስረግዘው በጎጃሜነታቸው ቢቻ አቡነ አብራሀም ራሳቸው ሚያውቁት ጉዳይ ሆን ተብሎ ተዳፍኖ እንዲቀር ተደረገ እኚህ አባት ግን ባባታቸው ጎንደሬ ስለሆኑ ቢቻ በጥላቻ አሮጊት ደፍራሀል በሚል ተልካሻ ምክንያት ከስራቸውም አባረው እየው ሊያፈርዱባቸው ነው እኛ የጎንደር ልጆች ዝም አንልም።

Ответить
@alDhaid-h5m
@alDhaid-h5m - 25.09.2024 10:07

በጣም ነዉ ያዛዘኑኝ እግዚአብሔር ይርዳወት አባታቺን

Ответить
@amentube4734
@amentube4734 - 25.09.2024 23:47

እግዚአብሔር ይፈርዳል አባታችን አይዞት

Ответить
@BarkonalMengistu
@BarkonalMengistu - 26.09.2024 09:14

አረ እባካችሁ የሚመለከታችሁ የቤተክርስቲያን አመራሮች ስራ ስሩ ኦርቶዶክስን አታሰድቡ

Ответить
@BarkonalMengistu
@BarkonalMengistu - 26.09.2024 09:19

ላንተም ክብር ይገባሀል በርታላቸው

Ответить
@yohannesgebeyehu2839
@yohannesgebeyehu2839 - 26.09.2024 11:23

ወንድሜ የአቡነ ጴጥሮስን የለጠፍከው ስተት ነው አሁን ያሉት አይደሉም ሌላ አቡነ ጴጥሮስ ናቸው ከአቡነ አብርሃም በፊት የባህርዳር ሃገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የነበሩ ናቸው በረከታቸው ይድረሰንይድረሰን አሁን በሕይወት የሉም!!ይስተካከላል!!አሁን ያሉት የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ፀሐፊ አቡነ ጴጥሮስ አይደሉም!!

Ответить
@መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ
@መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ - 26.09.2024 12:24

አባታችን የእዉነት እድለኛነዉት እግዚአብሔር እየፈተነዉትነዉ ከፍተናወት እድያልፉ አጥብቀዉ መፀለይ አለበወት ማሪያምን ያሸንፋሉ

Ответить
@ወለተ.ስላሴ
@ወለተ.ስላሴ - 26.09.2024 16:23

አይዞን፣አባ❤❤❤❤❤❤

Ответить
@MustplumpingInstallationwork
@MustplumpingInstallationwork - 27.09.2024 01:22

Gmatam.aheya deana sethe lemn rashen ncha.ataregm awarage

Ответить
@EthiopiaN-z7t
@EthiopiaN-z7t - 27.09.2024 01:24

በእዉነት የኒህን አባት ጉዳይ አቡነ አብርሐም ሊፈቱላቸዉ ይገባል። ሲጀመር መረጃና ማስረጃ እጃቸዉላይ እያለ ይህን ያህል መከራተት እና መራብ መጠማት የለባቸዉም

Ответить
@አሜን-መ3ዘ
@አሜን-መ3ዘ - 27.09.2024 04:29

አባታችን እርስዎ እግዚአብሄር ይወደዎታል አይዞዎት የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተዋህዶ የንግድ ቤት የዘራፊ የውሸያም ሆናለች እግዚአብሔር እውነት ቤቱን ያፅዳ የሀገራችን የቤተክርስቲያናችን መከራ ከዚህ የመጣ ነው በሙዲያምፅዋት ገንዘብ ከብረው የኖሩ ናቸው ደብረ ወርቅ ማርያም ጥንታዊቷ ቤተክርስቲያናችን የነገርኩሽን አደራ ሰሚዬ ነሽ በዚህ ልክ እናቴ አቤቱ በእንባ ጨረስኩት ባህርዳሮች ይህንን ባለታክሲ ሰውዬ ማነጋገር አቃታችሁ በአንድ ዘራፊ ይህ ሁሉ መከራ አይዞዎት ከዚህም በላይ ፈተና ይመጣል ይቺ አለም ለሌባ ለውሸታም ናት ከጓንዎት ነን

Ответить
@meseretdesta6175
@meseretdesta6175 - 27.09.2024 23:24

ይኔ አባት እግዚአብሔር ያጵዕናዎት ውሸት የነገሰበት ግዜ ነው::

Ответить
@Efrata288
@Efrata288 - 28.09.2024 07:49

እግዚአብሔር ሆይ ንፁህ እንደሆኑ ያመለክታል በሽተኛ ከሆነች ለምን ከሌላው ሰው ለይተው አስገቦት ነገር አለ አሻጥሩ ይመርመር እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣልዎት እነኝኝህ አባቶች በግል ቂም እርስዎን ሳይሆን ኦርቶዶክስ ሐይማኖትን ነው ስም ያስጠፉ ያሳዝናል አባ ምልኩስና መሞት መገነዝ ነው እና ከእግዚአብሔር ጋር ስለሆኑ ምልኩስናዎትን ጠብቁ አይበሳጩ

Ответить
@سارهساره-ع9ض4و
@سارهساره-ع9ض4و - 28.09.2024 17:26

አባታችንፈጣሪ እውነትን ያጋልጥሎት የተዋኸዶ ስምለማጥፋት ድርጊት ተንኮል ነው

Ответить
@سارهساره-ع9ض4و
@سارهساره-ع9ض4و - 28.09.2024 17:29

የቤተክርስቲያን አባቶች ሴትየዋንአነጋግሩአት ሐቁን አውጡእባካችሁ

Ответить
@TEFEREBOBE
@TEFEREBOBE - 28.09.2024 22:48

አይዞህ አባታችን ከክርስቶስ በረሃው ለምለምነው እውነት መውጣት አይቀረም ።ግን አይዞህ አባታችን

Ответить
@TinsaeGetie
@TinsaeGetie - 29.09.2024 12:04

አይዝዎት አባታችን ኢሄ ዳቢሎስ በሰዎች ላይ አድሮ እዬፈተነዎት ነው ለማያዳላው አምላክ ይንገሩት ይጸልዩ አንድ ቀን ይፈርዳል

Ответить
@yhguyt
@yhguyt - 30.09.2024 13:12

የኔአባት፡እኔ፡ላልቅስ፡በስራዬ፡ያለ፡ጥፋትዎ፡አይዞት፡ክርስቶምኮ፡አምላክ፡ሆኖ፡ብዙ፡ተብሏል፡ያዋረዶት፡መስሏቸው፡ክርስቶስን፡አስመሰሎት፡የኔ፡አባት፡እኔላልቅስ፡ካህን፡ሲያለቅስ፡ያስፈራኛል፡

Ответить
@Sara-g4o2d
@Sara-g4o2d - 30.09.2024 13:42

እግዚአብሔር ውነቱን ያወጣል ይፈርዳል አባ አይዘዎት ንጽሕና ያወጣል እግዚአብሔር አለ ያያል እመብርሃን አለች ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እግዚአብሔር ይርዳዎ ደጋግ የኢትዮጵያ ልጆች ኦሮቶዶክስ አሉ 🙏🙏🙏😢

Ответить
@BanchamlakTilahun
@BanchamlakTilahun - 01.10.2024 13:03

Wendmachin Alaye Egziabher yakbrh tbarek Abatachin Ayzot lebego new wagawet besemay new.

Ответить
@kidistseyoum3024
@kidistseyoum3024 - 01.10.2024 15:25

አባቴ ለፈጣሪ ስጡ ራሶትን ፈጣሪና ራሶት ያውቁታል አይዞት በርቱ እንኳን እርሶና እኛስ እንፈተን የለ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጦት ይቺ ምድር የውሸታሞች ናት።

Ответить
@abbanahusenay
@abbanahusenay - 01.10.2024 16:31

'' ውድ ኢትዮጵያውያን ለሰጣችሁኝ ማንኛውንም መንፈሳዊ ትብብር በእጅጉ እያመሰገንኩና እግዚአብሔር መልካሙን ነገር እንዲፈጽምላችሁ እየተመኘሁና...'' ! የሚመለከተው አካል ግን በአካልም ይሁን በ... የተሰጠኝ ምንም ዓይነት ዳኝነት የለምና አሁንም በጸሎታችሁ እንድታስቡኝ ሥል በታላቅ ትሕትና እማጸናችኋለሁ ።
አባ ናሁ ሠናይ ዘርዐ አብርሃም
ባሕር ዳር ኢትዮጵያ

Ответить
@ሸዋአስራት
@ሸዋአስራት - 01.10.2024 18:06

በእዉነት ያማል ሀቀኛ በሔደበት እንደተገፋ ነዉ። የኝህ አባት መገፋት ለቤተክርስቲያን ዉድቀት ነዉ። እንደምናዬዉ ቤተክርስቲያኑን የሞላት ቀሚስ ለባሽ ካድሬ ነዉ። እዉነተኛማ አባቶች እንዲህ ይገፋል።

Ответить
@ሸዋአስራት
@ሸዋአስራት - 01.10.2024 18:13

እድሜ ይስጥህ ወንድማለም። ትልቅ የሆነ ስራ ነዉ የሠራኸዉ።

Ответить
@TemesgenAdula
@TemesgenAdula - 01.10.2024 19:36

እኔዚህ ጥቁር ለባሾች ስያያቸዉና ተግባራቸዉ የኢሉሚናት ተልእኮ አሰፈጻም ነዉ የሚመስሉኝ

Ответить
@RahMamm-r8o
@RahMamm-r8o - 02.10.2024 18:46

እግዚአብሄር የእውነት አምላክ ይፍረድልዎት አባታችን አይዞዎት መድሃኒተ አለም ይርዳዎት

Ответить
@ruthDesta
@ruthDesta - 03.10.2024 23:16

እውነተኛ ስለሆኑ ነው በዚህ ሰዓት የሚሳደዱት እና የሚገፉት ለቤተክርስቲያን የሚቆረቆሩት በእውነት የሚያገለግሉትን ንፁሃን አባቶቻችን በስንት መከራ እና ችግር ውስጥ ይኖራሉ የተበለሻሸውን አሰራር ሌብነቱን ሚስናውን እምቢ ስላሉ እንጅ ነውር ስራ ተገኝቶባቸው አይደለም ስንቱ ሊቃውንት ከአገልግሎት ተባረው የቀን ሥራ ሸክም በመሸከም የመከራ ኑሮን የሚኖሩ ተገፍተው ተጥለው በርሃብ በችግር የሚሰቃዩትን ቤቱ ይቁጠራቸው

Ответить
@ruthDesta
@ruthDesta - 04.10.2024 02:14

የደፈረውና ራሱን ኮፒ ልጁን ያስወለደው ተሸፋፍኖለት በነፃ ይኖራል በሐሰት በደባ በተንኮል የተከሰሱት አባታችን ግን ይኼው በስቃይ ይኖራሉ እናንተ ይሁዳዎች ንፁሃን አባቶችን የምትበድሉ የምታስለቅሱ የሚያገለግሉት አምላክ ይፋረዳችሁ

Ответить
@_eltube534
@_eltube534 - 04.10.2024 02:22

አባ እርሶ ጋር እውነት እንዳለ ያስታውቃል ሰይጣን የሚያሳድደው ከርሱ ተቃራኒ የሆነውን እንጂ የርሱ ስራ አስፈፃሚ የሆነውን አይነካም :: አካውነቶትን እና ስልኮትን ቢያስቀምጡልን ጥሩ ነው አባ ይፍቱን ይባርኩን በፀሎቶት ያስቡን

Ответить
@GenetSalilew
@GenetSalilew - 04.10.2024 19:13

አምላኬ ፍርድን ይሰጣልእንደቀደሙ አባቶቻችን ፀጋእና ክብር ያሰጠወታል ልብን ኩላሊትንም የሚመረምር ሞገስ ሆኖ በፆናት ያቆየወት

Ответить
@bintadem9132
@bintadem9132 - 05.10.2024 08:29

Ayizowot abat yichi alem yeweshetam zemen new fetari yirdawet abshiru hulum yalefale

Ответить
@Smrat-hq6wh
@Smrat-hq6wh - 05.10.2024 22:26

😢😢😢😢😢😢😢

Ответить
@yenatLgjmeasimangsta
@yenatLgjmeasimangsta - 06.10.2024 00:59

በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይፍረድ

Ответить
@ksanetmengstu3111
@ksanetmengstu3111 - 06.10.2024 12:44

አባተ አዞሹ ኡነትይወጣል❤

Ответить
@mulugetabiazentakele
@mulugetabiazentakele - 10.10.2024 01:49

1.ቀስ ብለህ ጠይቅ። ለምን እንደምትጮህ አይገባኝም ። ለመሰማት መጮህ ግዴታ አይመስለኝም።
2. አንቱና እናንተ ይለያያሉ
3. የጥንት አባቶቻችን ችግር ሲገጥማቸው ሱባኤ ይገቡ ነበር ። የአሁኖቹ ወደ ሚዲያ !
ከጥሩ አባትነት ወደ
ጎበዝ ፖለቲከኛ ያደሉ ናቸው ።
ፕሮግራሙ ሲጠቃለል "የወጣትነት ፈተና በምንኩስና '

Ответить
@miskabbirhanu1415
@miskabbirhanu1415 - 11.10.2024 12:33

እኔ በእውነት እናንተ የሚዲያ ሰዎች ህዝበ ክርስቲያኑን ክርስቲያን እንዲሆን እርዱት እኔ የምኖረው ባህርዳር ነው በዚህ አገር በአንድ ቤተክርስቲያንእንዲሁ አንድን ትልቅ ካህን በተለያየ ወንጀል እየከሰሱ ሲያሳስሩአቸው ስማቸውን ሲያጠፉአቸው በብስጭትና በንዴት ሰሚ አጥተው በመጨረሻም በልብ ህመም ሂወታቸው አልፎል ሚስታቸውም በጡት ካንሰር ሙተዋል በሀሰት ሰውን መወንጀልና በሀሰት መማል እንደ ሀጢያት እየተቆጠረ አይደለም

Ответить
@seblekassa4631
@seblekassa4631 - 15.10.2024 01:07

በቤቱ ያፅናወት ቤተክርስትያናችን እግዛብሔር ይታደጋት እውነት ሁሌም ትሰደዳለች ታድለው የንሳሀ ልጆቾት

Ответить
@taborofficial9391
@taborofficial9391 - 15.10.2024 08:24

መገፋታቸዉን እግዚአብሔር ይመለከታል የእግዚአብሔር መልሱ ግን ከባድ ነዉ አይዞት የኔ አባት ድንግል ማርያም ታግዞት ብቻ ይገርማል🤔🤔🤔🤔🤔

Ответить
@ሙሉሀብት
@ሙሉሀብት - 17.10.2024 14:30

ብርታቱን ይስጥዎት አባታችን

Ответить
@user-gemenaye21
@user-gemenaye21 - 18.10.2024 08:53

እዛ ያለው ምዕመናን ቤተክርስቲያ ዉስጥ የተሰገሰጉ ተኩላዎችን መንቅረው ካላወጡ ብህዝብም በቤተ ክርስቲያንም ላይ ከፍተኛ ጉዳት አለው

Ответить
@user-gemenaye21
@user-gemenaye21 - 18.10.2024 08:57

ቤተ-ክርስቲያንን ተከልሎ የሚደረግን ዘረፋና ተንኮል በእንዲህ አይነት ሁኔታ ያውም ምንኩስና ውስጥ ላሉ አባቶች እንዲህ አይነት ጥላሸት መቀባት ሳያንስ ማግለሉስ ምን ይሉታል ህዝበ-ክርስቲያኑ ምንድነው ዝምታው የንሰሃ ልጆችስ ……

Ответить
@OpQw-i1i
@OpQw-i1i - 18.10.2024 13:10

የኔህንአባትስልካቸውን ስጡኝ ማርያምን አባትስያለግሱአልቻልኩም

Ответить
@melodywaffles4496
@melodywaffles4496 - 19.10.2024 06:10

አባቶችላይ እጃችሁን አፋችሁን ለምታነሱ እፈሩ በፈጣሪ

Ответить
@amaamm-p8p
@amaamm-p8p - 20.10.2024 02:21

አይዞትአባታችን😢😢😢

Ответить
@GgvhFfhu
@GgvhFfhu - 21.10.2024 14:46

የኔአባት አይዞወት 😢 በስማአብ

Ответить
@GgvhFfhu
@GgvhFfhu - 21.10.2024 14:49

አይዞወት አባታችን ልብንና ሁላሊትን የምመረምር አምላክ ይፈርዳል 😢😢😢ያሳዝናል በእውነት

Ответить