bermel Georgis ዘመኑ ቀርቧል አለምን አዙሮ አሳየኝ አስደንጋጭ ነገር ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር

bermel Georgis ዘመኑ ቀርቧል አለምን አዙሮ አሳየኝ አስደንጋጭ ነገር ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር

ዶርቃ ሚዲያ

1 месяц назад

25,940 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@YOUSEFBALUSHI
@YOUSEFBALUSHI - 29.08.2024 19:32

❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

Ответить
@GeniGeni-ko7kp
@GeniGeni-ko7kp - 29.08.2024 20:28

አቤቱ እኔ ሀፂያተኛዋ ደካማዋ ልጅህን ለደጅህ አብቃኝ😢😢😢በፀሎት አስቡኝ ውስጤ ዝብሎ ይጨነቃል😢😢😢😢😢

Ответить
@salamsalm8515
@salamsalm8515 - 29.08.2024 20:50

በእውነት ይስድክን ቅድስ ጊዩርጊስ ስማእቱ አባት ለአንተ ሁሉ ማድረግ ትችልላህ እንድኔ ኃጢይት ስይሆን አንተ ቤት እስክ መጠ ድረስ እስክ ተፍቃድልኝ ድረስ አንተ በለህብት ቦታ እኛ ልጅች ስድተኝች ከሙሉ ቤተስቦች ተረድን ዘንድ ቅድስ ፍቃድ ይሁንን

Ответить
@Aye-dk8pg
@Aye-dk8pg - 29.08.2024 22:01

ሰላም❤❤❤

Ответить
@TsiyonDagafu
@TsiyonDagafu - 29.08.2024 22:04

ታድለሽ

Ответить
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል - 29.08.2024 23:32

ጥሩ ነዉ መሸፎኗ እንደዉም ከዚህ በሆላ በዚህ መልኩ አቅርባቸዉ ለእኛም ለእነሱም አለመታየታቸዉ ጥሩ ነዉ ❤

Ответить
@BlenBelayneh
@BlenBelayneh - 30.08.2024 00:01

Egzabhair ledjek abekagn

Ответить
@eleni311
@eleni311 - 30.08.2024 00:45

ኦርቶዶክሰ ኢየሱስን ትክዳለች እንዲህ አይነት ከንት የአጋንንት ሰራ ታምናለች ከዚህ ጣኦት ወጥታችሁ ወደ ወንጌል እውነት ካልመጣችሁ ጊዎርጊሰ እገባበት ገብተሸ ያው በዲን እሳት ሰትሼከረከሪ ትኖሪያለሸ

Ответить
@anaremelka3287
@anaremelka3287 - 30.08.2024 06:50

አቤቱ ፈጣሪ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል እንድደርስ ፈቃድህ ይሆን ዘንድ በአማላጅቷ በቅድስት ማርያም ስም እለምንሀለሁ :: ስምህ ለዘለዐለም የተመሰገነ ይሁን ::

Ответить
@yemsrachsisay8956
@yemsrachsisay8956 - 30.08.2024 07:13

Amen amen amen 🙏

Ответить
@samiramitiku5068
@samiramitiku5068 - 30.08.2024 08:45

እኔስ አጢተኛ ነኝ አንተ አዝነህ እራርተ ልጅ ነይ ብለህ ጥራኝ 😢😢😢😢😢😢

Ответить
@MyMo-rg3tu
@MyMo-rg3tu - 30.08.2024 09:23

❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

Ответить
@MyMo-rg3tu
@MyMo-rg3tu - 30.08.2024 09:23

❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

Ответить
@MyMo-rg3tu
@MyMo-rg3tu - 30.08.2024 09:23

❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

Ответить
@MyMo-rg3tu
@MyMo-rg3tu - 30.08.2024 09:24

❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

Ответить
@MyMo-rg3tu
@MyMo-rg3tu - 30.08.2024 09:24

❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

Ответить
@messimesi7810
@messimesi7810 - 30.08.2024 11:26

መላአኩቀስጊዘርጊስለደጅአብቃኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

Ответить
@SelamawitAntneh
@SelamawitAntneh - 30.08.2024 15:48

አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔን ባሪህን ማረኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ አበርታኝና እኔም እዳተው በሀይማኖት ልፅና ለደጂህ አብቃን አሜን❤❤❤

Ответить
@እግዚአብሔርታላቅነው-የ4ዸ
@እግዚአብሔርታላቅነው-የ4ዸ - 30.08.2024 20:06

እውነት ነው የበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስን ቦታ እና ገቢረ ታምሩን ለመግለፅ ቋንቋ ያጥራል።

Ответить
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም - 30.08.2024 20:42

አሜን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ባለንት ይማረን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን😢😢😢😢😢

Ответить
@እንምበደንበፍረሆቱይሰሬሁ
@እንምበደንበፍረሆቱይሰሬሁ - 30.08.2024 21:03

በደሌን ሳስበነው በጣም ጨነቀኝ ካፋኝ ለደጁ እዲያበቃኝ በፀሎት አስቡኝ ላቺ የደረስ ሰማእቱ ለኛማይደረሰን😢😢😢😢

Ответить
@TADLABAYACHEW
@TADLABAYACHEW - 30.08.2024 23:20

🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢

Ответить
@ZerfnshHylgebrl
@ZerfnshHylgebrl - 31.08.2024 01:57

እግዚአብሔር ይመስገን የደጅህ አብቀን ሰማይቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔ በደለኛ ነን እናመሰግናለን ብርታቱ ይስጣችው ወንድሞቻችንና እህቶቻችን

Ответить
@RahwaMebrahtom-c4c
@RahwaMebrahtom-c4c - 31.08.2024 08:54

Semeaetu wedebath train fkedlgn abata

Ответить
@oromtitiiintalashawaa5094
@oromtitiiintalashawaa5094 - 31.08.2024 11:18

❤❤❤❤❤🎉

Ответить
@AdanchTezra
@AdanchTezra - 31.08.2024 13:03

Ebkhi sematu kuateroyn fitaw dagm ledjhi abkgn

Ответить
@sabamengeste2075
@sabamengeste2075 - 31.08.2024 16:51

ስማእቱ ቅድስ ጊዮርጊስ 🙏🙏🙏መቼ ነው እኔ ለደጅ የምታበቃኝ 🙏🙏🙏

Ответить
@የሺወርቅምህረት-ቨ7ወ
@የሺወርቅምህረት-ቨ7ወ - 31.08.2024 19:59

ልዑል እግዚአብሔር ምን ይሣንሀል እኛንም ለደጁ አብቃን ሰምዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥራኝ እባክህ ደጂህን አሰረግጠኝ!

Ответить
@MuluAbegaz
@MuluAbegaz - 31.08.2024 21:47

ቅድስ ጊዮርጊስ አባቴ እኔ ሐጢያተኛ ባሪያህን ማረኝ ለእደጅህ አብቃኝ ሰማአቱ

Ответить
@سينكا
@سينكا - 01.09.2024 02:45

ሰማዕቱ ቅዱስ ግዮርግስ ሆይ እኔንና መላ ቤተሰቤን ከታሰርነበት ደዌ ፈዉሰን ፈቃድህ ከሆነ ለደጅህ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን

Ответить
@kiflaadane5738
@kiflaadane5738 - 01.09.2024 03:42

ታላቅ ቦታ ሰማዕቱ ንገስ ለዘለዓለም

Ответить
@biruktesfaye1861
@biruktesfaye1861 - 01.09.2024 14:05

Selam wendmachin alaye selame egziabher kenante gar yihunlachihu sme biruk tefaye ebalalehu 22 amete new debretabor new yemnorew yezare 7 wer hije egziabher bemiyawukew bzu gebire teamr tedergolgnal 2014 yekulalit teter tebye surjery tesertolgn nebr be surjeriw mknyat 4 ayinet beshita siyasekayegn le2 amet mefeteren esktela dres amogn nber mknyatum sew yemiyadergewn madreg alchilm nber bezih mknyat goadegnoche erakugn ena tir 2016 bermil kalhedkugn aldnm bye guzo jemerku ena amlake hoy teriken keyireh sewun asgermlgn bye teyekut esum alasaferegnm wede tsebelu shed sgaye tamo nber yehedkut tsebelu wust sgeba gn nefsem tamabgn nber be eme amlak amalaginrt ke diyablos esrat bemljawa dgnalehu ke1 wer temeka buhala tenaye temelsolgn kesew ekul adrgognal amlake giyorgis yimesgenlgn kemnm belay yenate desta new yasdesetegn egziabher yimesgen ahun tenegna negn eme amlak mechereshayen tasamrew

Ответить
@مانلى-ل8ي
@مانلى-ل8ي - 01.09.2024 15:26

ሰማእቱቅድስግዮርግስአባቴስሙየተመሰገነይሁንአሜን🙏🙏🙏❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

Ответить
@Donidanmeles
@Donidanmeles - 01.09.2024 21:56

❤❤❤

Ответить
@alazaryosef
@alazaryosef - 02.09.2024 10:42

አንተ ታላቅ ሰማእት ለደጅህ አብቃኝ

Ответить
@helenregassa6597
@helenregassa6597 - 02.09.2024 13:59

ሰማዕቱ ረዴኤትህ በረከትህ ይደርብን አሜን ፡፡ እውነትሽን ነው እኔ ራሱ ሰማዕቱ ደጅ ደርሼ ከመጣው በሀኋላ ሞትን በጣም ፈርቻለሁ ምን ይዤ በፊቱ እቆማለው እያልኩ ባሰብኩ ቁጥር ውስጤ ይጨነቃል እንዲሁ በቸርነቱ ይማረኝ እንጂ

Ответить
@Ggg-vs1iy
@Ggg-vs1iy - 02.09.2024 20:12

አሜን አሜን አሜን ተመስገን አምላኬ ስምህ የተመሰገነይሁን አቤቱ ለኛም ከቅዱስ ጊወርጊሰ ፐ ፀበል ለመርገጥ አስከ ቤተሰቦቻችነ አብቃን አምላኬ ሆይ አሜን አሜን አሜን💚💚💚💛💛💛❤❤❤

Ответить
@EeEe-p1r
@EeEe-p1r - 03.09.2024 19:23

🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😢😢😢👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

Ответить
@Titi-ol7tu
@Titi-ol7tu - 04.09.2024 01:11

አቤቱ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቅተህ ነፍሴን አድኜ እኔም ለምስክርነት እንድታበቃኝ ፍቃድህ ይሁንልኝ ❤❤

Ответить
@TiruyeMule
@TiruyeMule - 04.09.2024 10:14

እባክህ ሰማእቱ ለደጅሕ አብቃኝ እባክህ ሀጢያቴን ይቅርበለኝ

Ответить
@BuskuteTaye
@BuskuteTaye - 04.09.2024 11:55

ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእናንተ የደረሰ ለእኔም ይድረስልኝ አሜን አሜን አሜን

Ответить
@kidusbiruk6554
@kidusbiruk6554 - 05.09.2024 04:57

እግዚአብሔር ለሁላችንም ይፍቀድልንና እኛም ለመመስከር ያብቃን

Ответить
@avg4628
@avg4628 - 05.09.2024 12:56

ለደጅህ ያብቃኝ ሰማእቱ

Ответить
@XhayXhay-l8j
@XhayXhay-l8j - 07.09.2024 14:35

❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

Ответить
@eteneshmesfin3998
@eteneshmesfin3998 - 07.09.2024 17:21

አዎ የፈረሰኛዉ በረከቱ ፀጋዉ አማላጅነቱ ከእኛ ጋር ይሁን

Ответить
@sekalemfelkojember3860
@sekalemfelkojember3860 - 07.09.2024 23:58

ጢና ይስጥልኝ ቤተሰቦቸ የወንድም አላየ የስልክ ቁጥር የሚያውቅ ሰው ካለ ከይቅርታ ጋር ብትፅፋልኝ የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችንጋር ይሁን

Ответить
@ElduMari-oe5yi
@ElduMari-oe5yi - 26.09.2024 20:07

ሰማዕቱ ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ገበዝ እባክህ ተራዳን። በሀጢያት ወድቀና ተራዳን ተራዳን ተራዳን፡፡፡፡፡፡፡ሁል ጊዜ ተራዳን።

Ответить
@LindaGashaw
@LindaGashaw - 28.09.2024 15:29

ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ ተጨንቄ አለው በፀሎታችሁ አስቡኝ ከጭንቀሽ ያውጣሽ በሉኝ ወለተ ይሀንስ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ለደጅ ያብቃሽ በሉኝ

Ответить
@abdullahd630
@abdullahd630 - 10.10.2024 15:08

💞💞🙏🙏🙏👏👏👏💚💚💚💚💚🎉🎉❤❤❤❤

Ответить
@Nwlulu
@Nwlulu - 16.10.2024 20:04

Beseloteshe asebegne Mahederemariyam beleshe

Ответить