Комментарии:
ፊልም በጣም ያምራል ግን ለወዶች. ትምርት ነው የወነው ምክኒያቱ ምንም እደማይወኑ ነው ያሳያቹ እሷ ተጒድታ እሷ ጒድዳና ላይ ወደቀች እሱ ግን ድጋሜ ሊጒዳ ወጣ ድሮም የኢቶቢያ ፊልም ወይም አትስሩት ቲስ
ОтветитьTemerbeta alew
Ответитьይሄ ፊልም ምርጥ አስተማሪ በተልይ ስደትላልነዉ ሴቶች በደብ እዩት ታሞከመሟቀቅ አስቀደሞ መጠንቀቅ ብራችሁንእያሰበላችሁ አትነፋርቁ
Ответитьyetegbawa ye areb ager chik nech chek metetsefew hahaha tenesh teganawal
Ответитьእዉነት የመዳም ሸቃሎች ከዚ ተማሩ እኔ መቼም ስሙኒ አይወጣኝም
ОтветитьMechereshs esu yeketa nabrr adsme libe bale hamam atibeshe yimedamu chuhot chilashr kantu atihugne
Ответитьይህ ለኛ በስደት ላለንው ነው እንማርበት ግን ለውንድ ብር እምንስጠው ለምንድነው ፍቅር በገንዘብ አይመስረትም። ፍቅር በፍቅር እንጂ በብር ያልቃል መልካም ይረግፋል ፍቅር ይዘልቃል
Ответитьአይ ሸቃሊት ይገርመኛል በገዛ ራሳችሁ እጅ እየላካችሁ በሉኝ ስትሉ የአረብን ሽንት ቤት እያጠብሽ ለወንድ ከመላክ እራሷን ዝቅ አርጋ ለዚህ ለአደረሰችሽ እናትሽ የልቧን ሀሳብ ሙይላት ሀቢባቲ ንቁ
Ответитьፕ ይሀ ለነ ቡሪቴ ለነ መቅደስ ለነ ወረፈች ምሳሌ ነዉ እንማሪበት
Ответитьውይይይይይ🤔
Ответитьእኔ ፍቅረኛዬ ያልኩት ብር ላኪልኝ ሲለኝ ላሽ ስለው ዘጋኝ ዘጋኝ እረ ወንዶች እባካቹ እዘኑልን ከዛ ደሞ ሌላ ሰው ተዋውቄ እሱም ከጊዜ በጛላ ተቸገርኩ ብር ላኪልኝ ሲለኝ እሱንም እንደዛኛው እንቢ ብለው ይተወኛል ብዬ 200 ድርሃም እሚያክል ብር ላኩለት ይህው እስካሁን አለ አልተጣላኝም አይገርማችውም ባልክለት እኮ ይዘጋኝ ነበር
Ответитьበስተመጨረሻም ፊልም ተሰራብን አይ አለመታዴል
ОтветитьSiyasetela filmu kum neger yalwe meseloge neber yayehute esum beka endi lenore
Ответитьየልጁ ድምፅ ደግሞ የዶክተር አብይን ቁጭ
Ответитьክክክክክእጣፈታሽከኔጋየተሣሠረነውአላላትም
Ответитьአሪፍ ፊልምነው ያስተምራል
Ответитьትወነው አልጣመኝም ወይ አርበኘ ተጫወታችሁበት ባያምርም አያስጠላም ትንሽ ትምህርት ስጭ ነው ለየዋሆች
ОтветитьBetam arif temrt new lafkriwche
Ответитьእህቶቸእንማርፕሊስ
Ответить🤣🤣🤣🤣🤣🤣
Ответитьምን አልጣመኝ 🤣🤣🤣
Ответитьብቻ ጥሩ ነው
Ответитьአዳሜይ አፍጦ ፊልሙን ማየት ቡቻ አይደለም አይምሮአቹውም ያስተውሉ ይሄ ለእናተ ነው
Ответитьእኔ ምላችሁ ከአረብ አገር የመጣች ሴት ማነው እንደዚህ የሚመናቀሩት ያላችሁ እንደውም እንደ አርብ ሴት ሲራአት ያለው የለም በረግጥ አንዳንድ አይጠፍም ግን ይህ ሲራአቱ አይገናኝም😎🙄🙄👍👍👍
ОтветитьKkkkk abebet
Ответитьአድናቂ ነኝ የወንዶቹ
Ответитьውነት ነው እንማርበት
Ответитьሊዱዬ በጣም ደስ ብሎኛል በርቺልኝ
Ответить👎👎👎በዚን ግዜ የሚሰሩ ፊሞች ምንም ጥራት የላቸውም ይረብሻሉ የድምፅ ጥራት ዜሮ
Ответитьይች ለኛ በተለይ ለስደቶኞች ተበላሁ ብላቹሁ ከማላቃቀስ ተጠንቀቁ ትጠቅማለይ እኔ እንኳን አልሰጥምና ለምትታለሉ
Ответитьሀይ እኛ ሴቶች እንደሀ ህያ ተጠግርረን ሰርተን ለወንድ ሞቼነው ቆሜ
ОтветитьStastelu yeteregemachihu mnu newu tmrtu
Ответитьአይ እምዬ ኢትዮጲያ
የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ
አለ ወገኔ
ውይ ግን ትምህርት አለው ሴትችዬ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ፈጣሪ ሲፈጥረን እኮ እንዴሁ አልፈጠረንም አላማ አለው ግን እኛ እንቸኩላለን አምላኬ ሆይ ለፍቅር ታማኝ እና አተን የሚፈራ አፍቃሪ አድለን ።
Ответитьእመነኝ አልቅሼ ያመጣሁትን ገንዘብ ስቀህ አትቀበለኝም👌ይብላኝ ይሄንን ፊልም እያያቹ ወንድን ለምትቀልቡ ሸቃሎች😂😂
Ответитьዓላማ ቢስ ሴቶች ሲያስጠሉ በተለይ አረብ ሀገር በስንት ብድር በስንት መከራ ትሄዱና እዚያም የአረብ እርግጫ ጠግባችሁ ያመጣችሁትን ለወንድ ብታለቅሱም አታሳዝኑኝም
Ответитьቆሻሻ ፊልም ነዉ
Ответитьፊልምነዉ ወይስ ግርግር ነዉ ምድነዉ ዜናነዉ የመሰለኝ
Ответитьመጀመሪያ ከሰው ጂብ ይጠብቀን በመቀጠል
እደዚህ ቢያደርገኝ ቆራርጨ ነዉ ለጂብ የምሰጠው
ሀቢቢ የሚለው ቃል ዘጋኝ😄😄😄
Ответитьበእውነተኛም ታርኪ እየተደረገ አይደል እናማ ሸቃሊት ይወደኛል ብለሽ አትበይ ወዶችን ከማምን ግብፅን ብቻዬን ልዋጋ✌️!!
Ответитьምርጥ ትምህርት ነው እህቶች እናማረበት ወንድችየ ፈጣሪ ልብ ይሰጣችሁ
Ответитьሸቃሌት ነቃ በይ እዳትበሊ አሪፍ አስተማሪ ነው 👍👍
Ответитьmechereshaw Mn Hone Ende New Kuter 2 Alew
Ответитьአጨራረስ ዜሮ
ОтветитьWay.wande.azeneku.ehetoaha.tetenekaku
ОтветитьREJEM AMET JERMAN KOYETO YEMETA SEW ENDEZI AYNET AMHAREGNA NW ENDE MIYAWERAW GENA SALCHERESEW MIDEBER MOVIE MEHONU SELEGEBAGN ALCHERESKUTEM ACTING ZEROOOOOO HULUM ENDEZI AYNET BORING YEHONE FILM AYCHE ALAWKM GNA KEJEMERU MIYASTELA
Ответитьፊልሙበጣምአስተማሪነውተግብሩበት። ውዴቸ።
Ответитьያስተምራል🙏
Ответить😂
Ответить