AYANA | የአያና ትዕግስቱ የታየበት ክርክር | ሀገሪቷ ውስጥ ጄኖሳይድ ተፈፅሙዋል ወይስ አልተፈፀመም

AYANA | የአያና ትዕግስቱ የታየበት ክርክር | ሀገሪቷ ውስጥ ጄኖሳይድ ተፈፅሙዋል ወይስ አልተፈፀመም

ET politics

2 недели назад

10,847 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@abdoulkader8266
@abdoulkader8266 - 25.10.2024 03:31

Hacalu yegedele tplf new

Ответить
@abdoulkader8266
@abdoulkader8266 - 25.10.2024 03:33

Ayana wendi neh

Ответить
@abdoulkader8266
@abdoulkader8266 - 25.10.2024 04:05

Ante tenesh neh

Ответить
@hussenAbduahemd
@hussenAbduahemd - 25.10.2024 14:34

Ayanaa 💯💯💯💯💯🥀🥀🥀🌱🌱🌴🌴🌴🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🪻🪻🪻🪻🪻🪻🪻🪻🪻🫶🫶🫶🫶🫶

Ответить
@melakudesta6523
@melakudesta6523 - 25.10.2024 20:37

በመጀመሪያ ጆኖ ሳይድ ምን እንደሆነ ገና አልገባችሁም ሁለት ደንቆሮ ጋር ታወራለህ

Ответить
@KelemuaReta
@KelemuaReta - 25.10.2024 21:20

the stupid and dead tplf idea was repeated

Ответить
@AntenehWorku-q1t
@AntenehWorku-q1t - 26.10.2024 00:46

እውቀትና እውቀት አልባን በጥሞና ተከታተልኩ

Ответить
@mussieebssa3834
@mussieebssa3834 - 26.10.2024 06:59

ይህቺ ሴትዮ ወንጌላዊ ሆና ነው ፌስ ቡክ ኦንላይን ስትገባ አውቃት ነበር። ዛሬ የወንጌል ፀጋዋን አስጥሎ ፖለቲከኛ ያደረጋት መንደርተኝነት እና ጎጠኝነት አይደል ። እባክሽ እህቴ እግዚአብሔር ሁሉን ይችላል ከመንደር ውጭና ወደፀሎት ተመለሺ

Ответить
@mussieebssa3834
@mussieebssa3834 - 26.10.2024 06:59

አያና ትግስትህ ትልቅነትህን አይቻለሁ።

Ответить
@zolagezahegn6307
@zolagezahegn6307 - 26.10.2024 08:54

የአያና ትዕግሥት ይለያል ። እቺ ሴትዮ የባልቴት ወሬ ይዛ ጋዜጠኛ ነኝ ማለቷ ይገርማል

Ответить
@AbdullahiYusuf-jv1ov
@AbdullahiYusuf-jv1ov - 26.10.2024 16:27

አረ ሴትዮዋ ምን ነካት

Ответить
@deedug1521
@deedug1521 - 26.10.2024 19:30

This lady is narrow minded person. She still believes that TPLF and tegrawaye are the same

Ответить
@deedug1521
@deedug1521 - 26.10.2024 19:31

This lady is narrow minded person. She still believes that TPLF and tegrawaye are the same

Ответить
@deedug1521
@deedug1521 - 26.10.2024 19:33

Mariyamwit is very emotional and I really admire Ayana’s patience

Ответить
@deedug1521
@deedug1521 - 26.10.2024 19:40

ማሪያማዊት የቡና ለይ ወሬ ነው የምተወራው

Ответить
@deedug1521
@deedug1521 - 26.10.2024 19:48

Ayana, I am so proud of you

Ответить
@husseinkawo9419
@husseinkawo9419 - 26.10.2024 23:12

She doesn't know what she is talking about.

Ответить
@adishugurmu3877
@adishugurmu3877 - 27.10.2024 04:13

ብልግና የኦሮሞ ህዝብ ወኪል ኣይደለም

Ответить
@adishugurmu3877
@adishugurmu3877 - 27.10.2024 04:15

ብልግና የኦሮሞ ህዝብ ወኪል ኣይደለም
ቲፒኤልፍ ም የትግራይ ይህዝብ ወኪል ኣይሆንም

Ответить
@adishugurmu3877
@adishugurmu3877 - 27.10.2024 04:26

ብልግና የኦሮሞ ህዝብ ወኪል ኣይደለም
ቲፒኤልፍ ም የትግራይ ይህዝብ ወኪል ኣይሆንም

Ответить
@adishugurmu3877
@adishugurmu3877 - 27.10.2024 04:27

ኣያና የብልፅግና ደጋፊ ነው ወይስ independent ተናጋሪ

Ответить
@adishugurmu3877
@adishugurmu3877 - 27.10.2024 04:30

I rather support Independent Tegaru

Ответить
@daju8462
@daju8462 - 27.10.2024 04:45

Thank you Ayyanaa❤

Ответить
@robelmiki2242
@robelmiki2242 - 27.10.2024 05:10

This ppl never ever change ayana very right I very wonder how they lead z country for 27 years tplf z worst political party in z world

Ответить
@Kenea-g9m
@Kenea-g9m - 27.10.2024 06:35

AYANAABameseruYeppAfaqlatenwwTEwt

Ответить
@UrjiGemechu
@UrjiGemechu - 27.10.2024 10:26

Teqaxaluuko....

Ответить
@UrjiGemechu
@UrjiGemechu - 27.10.2024 10:28

Leyunate siisafa endii yasxalale lekka lisadabunew?¿

Ответить
@hailuasefa6033
@hailuasefa6033 - 27.10.2024 15:26

አያና fact የመግለዕ አቅም አለህ ።

Ответить
@glory-zs9uy
@glory-zs9uy - 27.10.2024 23:16

Wow ayan🎉

Ответить
@glory-zs9uy
@glory-zs9uy - 27.10.2024 23:21

Way ayan anadeade eko

Ответить
@maregdegemu3008
@maregdegemu3008 - 28.10.2024 04:38

Activism ተራ ወሬ ምንናምን ብለው ልጁን ዶንቆሮ አድርገው አስወጡት😊😁 እሳ ምታወራው ተራ ወሬ መረጃውን ከነ ሞጣ ምታገኝ ነው ምትመስለው አቁዙቢላ

Ответить
@amiranuremo5166
@amiranuremo5166 - 28.10.2024 18:58

ትግስትህ ቀናሁብህ ማራማዊት የምትባይው ደሞ የማያገባህ ትላለች እሱ ካላገባው አንቺስ ምን አገባሽ ስለወለጋ ህዝብ ደሞ ፖለቲካን አታውቅም ጠላቱን ያርበደበደ ሁሉን መምራት የሚችል ትላለች የሆንሽ ጥሩንባ ምንም የማታውቂ በጥላቻ የበድሽ ዶንቆሮ ነሽ በጦርነት የሚመጣው አኮ አባቱ ይሄ ነው ሰላማዊ ታጣቂው አይልም በጦርነት መሀል የሚመጡ ችግሮች ውስጥ አነዱ ይሄ ነወ ስትለመኑ አሻፈረኝ ብላቹ የመንግስትም ጥፋት አለ ኤርትረውያን ገብተዋል አነሱ ሀሉን አይነት ወንጀል ፈፅመውዋል የማን ጥፋት ነው ጦርነቱን የጀመረው በጥጋብ የተወጠረው ነው ጣለቱን አርበርብዶ ትላለች ተገርፎ የፈረመውን አሁን የለው እልቂት በኢትዮጵያ የመንግስት ድክመት ቢኖርም መሪዎቹ ቲፒለፍ ነው መድፈር በናተ ነው የተጀመረው ሴት ብቻ ሳይሆነ ወነድም ስትደፍሩ አደል የኖራቹት መነው መልአክ ነን አለቹ
ልጆቻቸው ወጭ አደሉም ምነው አንቀጠቀጠህ እነዚህ አይንህ እያየ የሚኪዱ ከነዚህ ማወራት መውረድ ነው
የሚሻለው ይቅር ተባብሎ ባለፈው ተምሮ ወደፊት መስራት እንጂ ጀግና ጀግና መጫወት የፋጀናል እንጂ አያሸናንፈንም፡፡

Ответить
@awelahmed3268
@awelahmed3268 - 29.10.2024 15:45

አያና Respact

Ответить
@awelahmed3268
@awelahmed3268 - 29.10.2024 15:50

እነዚህ ነበር 27 አመት ሲገዙን የነበር ደደብ ለትግራይ ህዝብ ምን ሰራቹለት ጦርነት የምታፈቅሩ ፍጡሮች

Ответить
@ebrahmebrahim1928
@ebrahmebrahim1928 - 30.10.2024 10:21

Both stupid even not competitive with ayana
Ayna is brilant man

Ответить
@tesfaybalcha
@tesfaybalcha - 30.10.2024 16:14

ይቺ ሴተኛ አዳሪ ጭፍጨፋ ጭፍጨፋ ስትል መጨፍጨፍ ቃለለ አልገባትም ደን መጨፍጨፍ መሠላተሰ የደብረጺዎን ውሽማ

Ответить
@zerihunarado9827
@zerihunarado9827 - 31.10.2024 07:28

ብልጸግና የምደግፊ አሮሞ ሆድ አደር ፈር ብቻ ነዉ .

Ответить
@muletaAbu
@muletaAbu - 31.10.2024 11:09

Mana kana lammaffa hin seenin ayana.

Ответить
@Dawitesfa2024
@Dawitesfa2024 - 31.10.2024 19:45

Ayana is to the point it is not supporting the current government. Look the others they are looking emotional and mad.

Ответить
@Dawitesfa2024
@Dawitesfa2024 - 31.10.2024 19:46

Why always raise ethinic groups? When are you talk as a civilized people. Loosers😊

Ответить
@onuselias3736
@onuselias3736 - 01.11.2024 12:46

Read before debate

Ответить
@GirmaAyele-y2x
@GirmaAyele-y2x - 03.11.2024 23:50

አያና ብራቮ ትግዕስትሕን አደንቃለሁ የነዚሕን ድርጊት እና ተግባር የማያውቃቸው ካለ በተጨማሪ እንዲያያቸው አድርገሃል በተረፈ ከእነሱ ጋር ጉንጭ ማልፋት አልነበረብሕም አመሰግናለሁ ።

Ответить
@abeshawendnew6336
@abeshawendnew6336 - 04.11.2024 07:08

እሯ ልክ ልካቸውን ሲነግራቸውና ጉዳቸውን ሲገልበው ተነቀነቁ; ድሮም ታጥቦ ጭቃዎች ናቸው ጭራሽ ዘቀጡ። ማንነታቸው ጭራሽ እየወጣ መምጣቱን አላወቁም ምክንያቱም የተገዙ ስለሆኑ እውነት እነሱጋ ስለሌለ አያናንም አላናግር አሉት። ይቺማ ጁንታ ለዚህ ግዜ ያሰለጠናት ሀይማኖተኛ ነች እንጂ አማኝ አይደለችም። አማኝ ብትሆንማ በሯን ዘግታ በፆም በፀሎት ለህዝቧ ነፍስ በቃተተች ነበር ነገር ግን ፖለቲከኛ ሆና የደሀን ነፍስ ታጠፋለች። ወይ አብቹ እውነትም ጅል ጅላጅል ጅላንፎ አለ እውነቱን ነው። መቼም አያና ስለቀረብክ አየሁት እንጂ የጁንታን ድንቁርና በማዳመጥ ወርቃማውን ግዜን ማጥፋት አልፈልግም። ኢሀዴግማ ኢትዮጵያ አጥፍቶ በዘር ከፋፍሎ ለመግዛት የዘረጋው መረብ ነው። ደሞ ታወራዋለህ?

Ответить
@abeshawendnew6336
@abeshawendnew6336 - 04.11.2024 07:14

ይህንን ቪዲዮ ደግመው ቢያዩትም የተናገሩትን እሚያምኑ ፍጥረቶች አደሉም። ወየው በጣም አስቂኝ ውይይት ነው አያናን ይጠይቁትና ልክልካቸውን ሲነግራቸው ጣልቃ ገብተው አላናገሩትም ግን እፍርታሞች ናቸው ተገመገማችሁ። ገና ሳትነሱ የተሸነፋችሁ ናችሁ፣

Ответить
@jaffershurie862
@jaffershurie862 - 05.11.2024 17:20

ኢትዮጵያን እና ሕዝቧን እየገደሉ ያሉት የሻብያውያን የህውሃትያን የኦነጋውያን የኦህዴድያውያን እና የፋኖያውያን ያልሰለጠኑ አስተሣሠቦችና ድርጊቶች ነው::

Ответить
@sabramohammad1138
@sabramohammad1138 - 05.11.2024 17:55

ትክክል ብለሃል እኔ በበኩሌ ኢሃዲግ ተመልሳ ይምጣ

Ответить
@AkiyaAkiya-v8e
@AkiyaAkiya-v8e - 06.11.2024 17:32

ማርያማዊት እና ብርሃነ ከዘረኝነት ውጡ። ዘረኝነት አላዋጣንም።
አያና ግን ትዕግሥትህ የሚደነቅ ነው።

Ответить
@AkiyaAkiya-v8e
@AkiyaAkiya-v8e - 06.11.2024 17:37

ብርሃነ በጣም እየዋሸህ ነው። ከህወሓት ጋር የነበረውን ጦርነት ሁላችንም በጣም እናውቃለን። አንተ ግን ያልሆነውን እንደሆነ አድርገህ በጣም ነው የዋሸከው።

Ответить
@AkiyaAkiya-v8e
@AkiyaAkiya-v8e - 06.11.2024 17:56

ማርያማዊት ስሜታዊ አትሁኝ። በጣም ስሜታዊ ነሽ። ሲቀጥል እኔ ያልኩት ብቻ ካልሆነ እያልሽ ነው። ለአያናም ክብር ስጪው። አያና እንዲናገር ማርያማዊት እና ብርሃነ እየፈቀዳችሁለት አይደለም። አያና ሲናገር እያደናቀፋችሁት ነው። እናንተ የተናገራችሁትን የግድ ካልተቀበልክ እያላችሁት ነው። አያና ግን በጣም ትዕግስተኛ ነህ። አያና ስትናገር ሁለቱም ሲያደናቅፉህ እና ሲረብሹህ ስሜታዊ ሳትሆን በበቂ ሁኔታ መልስ በመስጠትህ በጣም ጎበዝ እና በሳል ሰው ነህ።

Ответить
@zemzemlumati2878
@zemzemlumati2878 - 08.11.2024 08:01

አያና ከነዚ ደደቦች ጋር አታውራ

Ответить