እንገር ወሎ | አሰቻለው ፈጠነ (አርዲ) |  አስቻለ አልበም | Enger Wello| Aschalew Fetene (Ardi) |  Track 2

እንገር ወሎ | አሰቻለው ፈጠነ (አርዲ) | አስቻለ አልበም | Enger Wello| Aschalew Fetene (Ardi) | Track 2

Birbaux Records. SewMehon Films

9 месяцев назад

1,983,440 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@KellySyverson-v2m
@KellySyverson-v2m - 08.09.2024 16:03

Rodriguez Helen Lopez Amy Jackson Jeffrey

Ответить
@shirleyramacey7152
@shirleyramacey7152 - 07.09.2024 23:26

Lopez Christopher Gonzalez James Miller Carol

Ответить
@AlishaSimeneh
@AlishaSimeneh - 07.09.2024 21:16

Wuha liteta nbr time korete❤❤❤

Ответить
@FsodiKslpi
@FsodiKslpi - 07.09.2024 08:28

Robinson Donna Lopez Karen Robinson Kevin

Ответить
@sofiaberrington1429
@sofiaberrington1429 - 07.09.2024 07:26

Miller Jeffrey Lopez Thomas Davis Sandra

Ответить
@LuciusFrederica
@LuciusFrederica - 06.09.2024 14:16

Taylor Maria Gonzalez Sandra White Richard

Ответить
@AbebeSisay-z9g
@AbebeSisay-z9g - 03.09.2024 13:09

አርሒቡ ውል

Ответить
@HappyChocolateBonbons-md7yj
@HappyChocolateBonbons-md7yj - 28.08.2024 20:45

❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

Ответить
@Yihunie-e2n
@Yihunie-e2n - 24.08.2024 14:19

❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ emigerm zefen

Ответить
@brukti1865
@brukti1865 - 23.08.2024 15:07

ቤት አምሐራ ወሎ ❤❤❤ሰላምሽ ይመለስ 😭😭😭

Ответить
@omedrees9759
@omedrees9759 - 22.08.2024 21:43

በጣም የሜገርም ግጥም ዜማ ነው በአንተ ድምፁ በመቅረቡ የበለጠ ውበት ሰጠው ቤት አማራ ውርቅ ህዝብ በአለም በአላችሁበት ሰላም ፍቅር ሲሳይ በሰፌው ይሰጣችሁ
አመሰግናለሁ ለምርጥ ሰራህ 💚💛❤️

Ответить
@BihonGetanewu
@BihonGetanewu - 22.08.2024 19:48

ወሎየ በመሆኔኮራውኝ

Ответить
@mikysultanofficcialchannel7203
@mikysultanofficcialchannel7203 - 20.08.2024 20:36

እዚህ ውስጥ የወሎ ኦሮሞ እንጂ አማራነት አይታይም

Ответить
@Jhbbs
@Jhbbs - 14.08.2024 18:45

መጠን አገትዋ❤❤

Ответить
@zekariasdemisedemise9028
@zekariasdemisedemise9028 - 11.08.2024 22:14

ብዙ አቅም ፣ችሎታ፣ጥበብ፤የተፈጥሮ ሀብት፣ታሪክ እያለን"በዘር በቋንቋ በጎጥ በድንበር ተከፋፍለን"ስንበላላ አዝናለሁ???

Ответить
@shegamolla1049
@shegamolla1049 - 11.08.2024 11:51

ክልሉን በሚያማምር ባህልና ዜማ ስትዘዋወር እኔም ደስ እያለኝ አብሬህ እዘምታለሁ ብቻ ልዩ ሰው ነህ !!!!!!!!

Ответить
@Ethiopian_News
@Ethiopian_News - 11.08.2024 08:34

እሰይ ዛሬ ሙዚቃ ሰማሁ

Ответить
@zeynebMohamed-ti4ux
@zeynebMohamed-ti4ux - 10.08.2024 00:39

My wello yene yewah people 😢

Ответить
@SemiraAhmed-on9ip
@SemiraAhmed-on9ip - 07.08.2024 02:32

❤❤❤❤❤

Ответить
@andinetKebeda
@andinetKebeda - 06.08.2024 17:04

እኔ ህዝባችን በአንድም ሆነ በሌላ መልኩ የሆዱን አውጥቶ ባይገልጸውም ከፍቶታል ሆድ ብሦታል ኑሮው የትምህርትቤት ክፍያው 3 አራት ልጅ ያላችሁማ እርሡ ይርዳችሁ አብዛኛው ህዝብ የሀዘን ሥሜት ድባቴ ውሥጥ ቢገባም እንደአሥቹ አይነቶቹን የተመጠኑ ሠዎችን በሀይማኖቱ በሥብከት እንድንረጋጋ በዘፈኑ አእምሮአችን እንዲታደሥ ቆጠብ እያረገ ፈጣሪ ይልካቸዋል።ወሎ ልበሠፊ መተኛ ድንኳን አባጋሪ ይፈራል እንኳን አምላኩን።ንዝር የሚያደርግ ዘፈን ፈጣሪ ይባርክህ።ወሎ በድንኳኑ ውሥጥ ማንም ቢመጣ ባለው ተቀብሎ ያሥተናግዳል ወርቁ ሢሆን ሠሙ የሚያከብረውን ይፈራል እንኳን አላህና እግዜርን ፍቺ በኔ በአንድነት አቦ ረጅም እድሜ ይሥጥህ ጎንደርሥ ቢሆን ቃላት የለኝም ሚሥትም ጀባ ብለናል ዱአ እየተደረገልህ ነው መልክቱን ሥደድለት ብለውኝ ይሀው ላኩልህ

Ответить
@Yengus-th5hz
@Yengus-th5hz - 03.08.2024 20:41

Good belessingforamharapeole🌹❤️💐💐💐❤️❤️🌹🩷🩷🩷🩷🌻🌼🌼🌼😃😁

Ответить
@getachewabere7918
@getachewabere7918 - 31.07.2024 10:51

መሣጭ ድምፀ ለሆሳሱ አስቼ ከሁሉ በላይ የስራህ ይዘቱ አገርኛ ለዛው ድንቅ ነው።🎉

Ответить
@martashibeshi5819
@martashibeshi5819 - 28.07.2024 00:05

ወሎ ገራገሩ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

Ответить
@እቢሲኒያዘሃገረአግዚያብሄ
@እቢሲኒያዘሃገረአግዚያብሄ - 26.07.2024 15:32

አንግር ወሎ ❤❤❤❤

Ответить
@እቢሲኒያዘሃገረአግዚያብሄ
@እቢሲኒያዘሃገረአግዚያብሄ - 26.07.2024 15:30

❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ወሎን አንዲህ ነዉ ❤️❤️❤️❤️👌👌👌👌🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹

Ответить
@fasikawGesese
@fasikawGesese - 22.07.2024 13:10

ወሎየነቴን በዚህ ዜማ ወደድኩት

Ответить
@TheGirmaye
@TheGirmaye - 20.07.2024 20:04

best album so far.

Ответить
@WorldWide-g2p
@WorldWide-g2p - 20.07.2024 16:54

በጦቢያ ታረቁ ታላቁ ሸህ ወልይ የበቁ እና አፄዉ በአዲስአበባ አንዋር መስጅድና ራጉኤል ቤተ ክርስቲያን ❤ያስገነቡ

Ответить
@gashawdemlew36
@gashawdemlew36 - 18.07.2024 20:56

"የሐገር ዋርካ ልኩ ሐገረ መንግስት
ጠቅልል ሰውነቱ አማራ ሳይንት"

እውነት ነው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

Ответить
@HabibNegaw-b8n
@HabibNegaw-b8n - 14.07.2024 01:47

Alechi 1 yeshehochu leji...yene selewulalawa

Ответить
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n - 13.07.2024 20:53

❤አ❤ስ❤ቻ❤ለ❤ዉ❤ይህ ዘፈን ሳይሆን የመንፈስ ምግብ ነዉ። እያስነባ ፍቅር የሚመግብ ወልዮች ሲባል የምሆነዉ ይጠፋኛል በግ ሆኘ እየታረድኩ ነፍስ እየዘራብኝ ብመግባቸዉ ደስ ይለኝ ነበር/ ይህን የሚተች ትችት እንዳይፅፍ ስለሚቀሰፍ በሀገራችን የበቁ ቄሶች ወልዮች ሸሆች ነበሩ ልጆቻቸዉም አሉ በማየት ብቻ ዉስጥ ላይ የሚያሽሩ❤❤❤❤❤❤

Ответить
@Adinas-Media
@Adinas-Media - 13.07.2024 16:07

አስቼ በርታልን፣ በጣም ትልቅ ሰው ነህ። አርቴ ይፄ

Ответить
@hailumelaku2639
@hailumelaku2639 - 11.07.2024 00:14

የውበት የቁንጅና አገላለፅ እንዴት ደስ ይላል የተነደፈ ጥጥ እንገር ነው ገላዋ

Ответить
@hailumelaku2639
@hailumelaku2639 - 10.07.2024 23:58

አበጋር ይፈራል እንኳን አምላኩን አልክ አስቻለው. ይህን ህዝብ ነው እረፍት የነሱት እንጀቴ ተንሰፈሰፈ ይህ ነውባህላችን ተከባብረን ያደግንበት ሀገሬ ናፈቀኝ

Ответить
@theworldintheweek6850
@theworldintheweek6850 - 06.07.2024 13:13

ዲያበስ ዲያበስ አርጋ ከንፈሬን ብትመጠው፣
መቋጠሪያዬ ላላ ሆዴን ሊያስቀምጠው።

ኧረ እናተዬዋ፣

ምን ይሆን ሚስጥሩ የዚህ ሁሉ ነገር፣
ከንፈሬን ቲነኩኝ ከታች የምቸገር።

Ответить
@SaadiLove-k5q
@SaadiLove-k5q - 01.07.2024 20:39

አላህ ሰላሙን ይመልስልን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

Ответить
@HappyChocolateBonbons-zn3lq
@HappyChocolateBonbons-zn3lq - 26.06.2024 17:08

❤❤❤

Ответить
@user-kt2kw9cf5l
@user-kt2kw9cf5l - 23.06.2024 21:12

በእውነት ትልቅ ሰው

Ответить
@Mesi-wg8hv
@Mesi-wg8hv - 23.06.2024 16:46

wow wow wow በጣም ነው የወደድኩት ሃገሬ ጃማ ወረኢሉ 🥰🥰🥰🥰💚💛❤🥰🥰🥰🥰

Ответить
@user-wp7ho4md6d
@user-wp7ho4md6d - 22.06.2024 22:20

yarada leje neh

Ответить
@Zebene-bs7dy
@Zebene-bs7dy - 21.06.2024 16:30

ሙሉ ሰው ነው አስቻለው❤

Ответить
@mululife1
@mululife1 - 21.06.2024 10:03

አቤት ድምጽ፡ አቤት ምት፡ እንዲህ ነው ስጦታ።

Ответить
@zekariasdemisedemise9028
@zekariasdemisedemise9028 - 15.06.2024 21:47

ተዝቆ የማያልቅ"ዜማ፣ቅኔ፣ግጥም፣ባህል፣ፍልስፍና፣ፍቅር"ባለቤት"ቤተ አምሐራ"ሁሉም ተነሱበት"የኢጣሊያን ስትራተጂ"ተቀብለው።ግን"አይችሉትም"አፍሪቃዊ"የጥቁር ተምሳሌት ነው!!!

Ответить
@Sador_1
@Sador_1 - 14.06.2024 13:35

This song is beautiful. I don’t know what the song is about but I feel it
Peace be upon us all❤

Ответить
@IbrahimMuhamud-sl1vv
@IbrahimMuhamud-sl1vv - 09.06.2024 02:23

❤❤❤ wooo from eritria

Ответить
@AmalAlkhaldi-my4kb
@AmalAlkhaldi-my4kb - 05.06.2024 21:05

❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

Ответить
@user-wp7ho4md6d
@user-wp7ho4md6d - 04.06.2024 21:21

❤❤❤❤

Ответить
@anwarahmed9806
@anwarahmed9806 - 03.06.2024 14:58

Yihe sewuye ewunetenga artist nw......emizefnewun nger bedenb yakal

Ответить
@selaletube7121
@selaletube7121 - 30.05.2024 20:13

ኦሮሞ ነኝ! የአማራ ወንድሜን ዘፈን በፍቅር እወደዋለው!

Ответить