Комментарии:
ዋዉ ሶፊ ድንቅ ትወና ። ይህን የፊልም ገፅ ባህሪ ህይወተ ባህሪህ ያርግልህ። አሜን።
ОтветитьWoww❤❤❤❤❤❤
ОтветитьWoww❤❤❤❤❤❤
ОтветитьSofi new woys ayne??
Ответитьውሸታም የወንድሜን ውሸት ውሸት እንደሆነ ብነግርህ ያለ እውቀቴ ላይቭ ለቀህ 100000ሺ ብር ክፈይ ከሚድያ እንዳወርድልሽ ብለህ ከውሸት ጋር ተባበርክ ሴጣን እንዴት እንደተጠቀመብ ይገባህ ይሆን ?ለግዜው ውርደቴን የሚጠባበቅውን ሴጣንን አስደስተኸው ይሆናል ግን ያን አጨበርባሪ ወንድሜ ባገኘው አጋጣሚ ብር አጭበርብሮ በመሰብሰብ የሚያልፍለት የሚመሰለውን ያገዝክ በስሎህ ብዙ አጎደልከው ጥሩ አርቲስት ነህ ያስቀጠልከውን ፓስተር የሚለውን ስም አስወግደህ አርቲስት ጥሩ ይገልፅሀል
ንስሀ ግባ
ምን አገባኝ ኢየሱስ ያድናል ❤❤
Ответитьሳፊን አይቶ የመጣ ዋወ 😘💞 ድንቅ ትምህርት ነው ✝️👈🙋❤❤
Ответитьተመስገን ጌታዬ ጭፈራ ዘፈን እና መጠጥ የሌለበት ፊልም አየሁ🙏
ОтветитьSofe. I. Canot. Blelive. Sofe. Or. Other. Peple. G. B. U. Sofe. All
ОтветитьAy pastaroch😅😅😅
Ответитьሶፊ እዚህ መጣህ?😂😂😂
Ответитьበተክርስቲያን ከሚያሰቃይ ስራው ትወና በሆነ እና ጌታ ባሳረፈን የሚለቃቸው ነገሮች በጣም ነብሳችንን እያስመረራት ነው ሆን በለው አመጽ በሚሰሩ ነቢያት እና በእግዚአብሔር ላይ የሚዘብቱ ግለሰቦች እያቀረበ እያሳተዋወቀ አማኙ ተጨነቀ በሶፊ ስራ ስለዚህ ጌታ ቢፈቅድ ስራው ትወና ቢሆን አማኙ ያርፋል ።😢
Ответитьእንዴ ዳስተር ሶፎንያስ አገልግሎት ትቶ ድራማ ጀመረ እንዴ ይሄ ድራማ yehone ሰዉዬ 🤔🤔🤔🤔
Ответитьዋው❤❤ በጣምም የሚደንቅ ፊልም በክርስቲያን family የተሰራ ውብ ፊልም
Ответитьእዉነት ሁሌም እዉነት ነዉ።
Ответитьኧረ ፓስተሩ😂😂😂😂
Ответитьአይነረ ነዉ ወይስ ፖስተር ሶፎንያስን አየሁት ልበል 😳😳😳😳😳😳😳😳 ስራክ ቲክቶክ ላይ መጨቃጨቅ ብቻ መስሎኝ😅😅😅
Ответитьፊልሙ ምድነዉ ግን የጴንጤ ጀመአ ነዉዴ 😳😳😳😳😳😳
Ответитьጥሎብኝ እውነትንና የትልልቅ ሠው ምክር እወዳለሁ
Ответитьወይ ሶፎንያስ በሰላም ነው የገንዘብ ጥማት ነው? በቻናልህ የምታደርገው አነሰህ ደግሞ ፓስተር።
ОтветитьWow wow tebarekuu
Ответитьህንዲው ሶፊ❤
Ответить🥰🥰🥰🫶👌
Ответить🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Ответитьሶፊ በቃ ፊልም ብቻ ስራ ትክቶክ ላይ እና ይቱብ ይቅርብክ መክሊትህ ይሄነው አጥብቅ እና ለክርስቲያን የሚመጥን ትምህርታዊ ፊልም ስራልን
Ответить🤌
Ответитьay sofi tadyn alakawem bilo alshemetetem
ОтветитьOnline lay sera yemtfelgu awarugn
Ответить“ወገኔ በከንቱ ተወስዶአልና አሁን ከዚህ ምን አለኝ? ይላል እግዚአብሔር፤ የሚገዙአቸው ይጮኻሉ፥ ይላል እግዚአብሔር፥ ስሜም ሁልጊዜ ቀኑን ሁሉ ይሰደባል።”
— ኢሳይያስ 52፥5
“ብዙዎችም በመዳራታቸው ይከተሉአቸዋል በእነርሱም ጠንቅ የእውነት መንገድ ይሰደባል።”
— 2ኛ ጴጥሮስ 2፥2
የእግዚአብሔርን ስም አልበቃ ብሎህ በዚህ ደግሞ ለማሰደብ መጣህ ሰፎንያስ በል ንስሀ ግባ አዪ ግን ለካ ትክክል ነኝ ነው የምትለው በጨለማ ውስጥ ነህ አቶ ሰፎንያስ ተመለስ ከየት እንደወደቅህ አስብ
Wowwww sofiye tabarakilgn yane wandim Arif new❤❤❤❤
ОтветитьLucifer and it's evil organisation are disseminating misinformation in the internet.
ОтветитьLucifer and it's evil organisation are disseminating misinformation in the internet.
ОтветитьLucifer and it's evil organisation are disseminating misinformation in the internet.
Ответитьባስተር ሶፊ ነው ያየሁት
Ответитьባይገርማችሁ ስዪም,ሶፍ, ኤልያና, ክርስቲያን ናቸው ከምርም ደስ ይላሉ❤❤❤❤
Ответитьፖስተር አይቶ የመጣ 👍😂😂😂
Ответитьwow sofi denk film nw Surprise aderkegn endih altebekum fulmunem yayehut anten selalehebet new betam berta kezih bebelete lela film endemesera tesfa adergalw geta yibarkeh!!
Ответитьእንድ 🤭ሶፊ 🫣
Ответитьእኔ ፓስተር ሶፊን አይቻ ነው የገባሁት መጀመሪያ ጊዜ ነው
Ответитьመንፈሳዊ ፍልም ከመጽሐፍ ቅዱስ በተሳራ ማልካም ላእኛም ትምህርት ነበር
ОтветитьSofin ayito yemeta ❤❤❤
Ответитьየፓስተረ ስብስብ
Ответитьተባረኩልኝ ቀጥሉበት ስራት የተሞላበት ናው
ОтветитьWeyeni enatem felm jemerachihu
Ответитьሶፊ በጣም ነው የሠራው ያምርበታል
Ответить🎉🎉🎉🎉❤❤
Ответить💯💯💯💯💯💯💯🙏🙏🙏🙏
Ответитьሶፊ አፄ ቴወድሮስ መቼ ነው የነገሱት ስትባል በ14ኛው ክፍለ ዘመን ያልከው ነገር ሁሌ ያስቀኛል 😂😂😂 ብቻ ደስ ብሎኛልልል ❤❤
Ответитьከመናፍቅ አዳራሽነት ይኸ ይሻልሀል ሶፌ ሁለቱም ድራማ ቢሆንም አሁን የሰራህው ድራማ ይሻላል ነፍስህን በትንሹ ታድናታለን 😂
Ответить