Ethiopia - ትንቢት በኢትዮጵያ መፈፀም  ጀመረ!

Ethiopia - ትንቢት በኢትዮጵያ መፈፀም ጀመረ!

Feta Daily

10 дней назад

145,450 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@JohnGirmay-g4m
@JohnGirmay-g4m - 12.10.2024 13:15

በኢትዮጲያ ማናማን ክልል ናቸው ወዲ ሚፈጠረው ደሲት የሚሄድ

Ответить
@AbdulwahabHajikasim-fc1fs
@AbdulwahabHajikasim-fc1fs - 12.10.2024 23:32

🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

Ответить
@asratgutema3066
@asratgutema3066 - 13.10.2024 11:19

የወደብ ጭቅጭቁ የበቃል
ነገር ግን ጥናት ተደርጎ ሕዝብ እንዳይጎዳ ከመንሸራተቱ ካለበት እንዲርቅ ተደርጎ ቢሠራ ጥሩ ነው ብዬ እገምታለሁ

Ответить
@bethelhemsolomon6233
@bethelhemsolomon6233 - 15.10.2024 07:01

እና ምን ይሁን እናንተ የት አገር ናችሁ

Ответить
@Akliluhaile-fw5wv
@Akliluhaile-fw5wv - 15.10.2024 07:06

ቶሎ ባደረገው ሁሌ ጦርነት

Ответить
@girmaneway8106
@girmaneway8106 - 15.10.2024 08:04

ቀይ ባሕር ደጃፋችን ሊመጣልን ነዋ !!!

Ответить
@HagosGebreabzgi
@HagosGebreabzgi - 15.10.2024 13:36

ከጉዳዩ የማገናኝ ምስል ባትጠቀሙ

Ответить
@EnglandLondon-j6i
@EnglandLondon-j6i - 15.10.2024 18:22

ቶሎ በተሰነጠቀ አብይ የኢትዮጵን ህዝብ ጨፍጪፌ ከመጨረሱ በፊት ብትትናችን ወቶ ሰላም እናገኛለን

Ответить
@yathiethiopia1296
@yathiethiopia1296 - 15.10.2024 19:27

❤❤❤❤❤❤❤❤

Ответить
@AbebeGelan-v7d
@AbebeGelan-v7d - 15.10.2024 22:32

ታዲያ አዳማ ወደ ቦሌ ወይስ ወደ ባሌ ትንሰጠቅ ይሁን ?

Ответить
@MimiBiruk-l6k
@MimiBiruk-l6k - 15.10.2024 22:50

Yemkefilachew neger yikifelachew. Martegnchi. Ethiopia atkefelim

Ответить
@OzilAersnal-l3z
@OzilAersnal-l3z - 15.10.2024 23:34

ተገላገልንን ተደምረን እዳ ገብተን ነበር😂😂😂😂

Ответить
@serinaserina-x8w
@serinaserina-x8w - 16.10.2024 01:39

😅😅😅😅😅

Ответить
@Abebaw-s7i
@Abebaw-s7i - 16.10.2024 10:24

😊

Ответить
@MerkebTewelde-p9x
@MerkebTewelde-p9x - 16.10.2024 10:47

Aye enante esu sayhon Ethiopia new yemtkefafelew egziabhier selamun ystachu this is like movies 🎬

Ответить
@AbebaGebrekidan-l5b
@AbebaGebrekidan-l5b - 16.10.2024 14:43

Yetigray gif sow behwetu eyale biesat sitakatlu egzabher minadregi

Ответить
@EndegFikadie-u2x
@EndegFikadie-u2x - 16.10.2024 15:10

የባህር በሩ ከደጃችን ሊመጣ ነዋ !

Ответить
@Barsiisaasaalim
@Barsiisaasaalim - 16.10.2024 17:55

😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

Ответить
@MeseretAbebedebal
@MeseretAbebedebal - 17.10.2024 08:15

siyasfera😢😢😢😢😢😢😢

Ответить
@Eyob797
@Eyob797 - 17.10.2024 10:28

አገረ እግዚአብሔር የወላዲተ አምላክ አስራት አገር ኢትዮጵያ ምንም ዓትሆንም። በኢትዮጵያ ላይ ያሟረቱት ነ(ጫጭ)ባዎ(ች) ዕራሳ(ቸ)ው ይከፈላሉ። የእግዚአብሔር ቃል አይደለም "የሳይንቲስቶ(ቹ) ቃል። የማንም ነ(ጫጭ)ባ ዕየተነሳ በቀባጠረ ቁጥር ዕንደ በቀቀን ወፍ ዓታስተጋቡ። የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው በኢትዮጵያም ላይ በዓለሙም ላይ የሚፈፀመው።

Ответить
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 - 17.10.2024 11:55

የኢትዮጵያን ጠላቶች ለይቶ ከምድሪቱ ያፅዳልን

Ответить
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 - 17.10.2024 11:57

ከወንድሞቻችን ከአፋሮችስ አይለያየን የሀገር መከታዎች ናቸው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

Ответить
@konjitendale927
@konjitendale927 - 17.10.2024 12:14

ጌታ ኢየሱስ ሆይ አዳራ. ሀገራችን ኢትዮጵያ 🤲🤲🤲🇪🇹🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️

Ответить
@eyobkidane2138
@eyobkidane2138 - 17.10.2024 16:39

መንግስት ምን አለፋው ታዲያ ቀይ ባሕር አሠብ እያለ የሚነታረከው ወደቡ እኮ እራሡ እየመጣ ነው

Ответить
@iyoas1116
@iyoas1116 - 17.10.2024 17:57

እግዚአብሔር ከ እነሱ ጋር አለ?

Ответить
@iyoas1116
@iyoas1116 - 17.10.2024 17:58

አንተ ንስሃ ግባ

Ответить
@B-syi8jj
@B-syi8jj - 17.10.2024 18:03

ይህ ከመለስ ጀምሮ ሥስትና ሞኝ ምኞት የወለደው ምቀኝነት ከምድራችን ስስታም ኣረመኔዎች ተስማምታችሁ የምታደርጉት ሞኝነት ኣምላክ ከሰማኝ ይዟችሁ ይጠፋ ይሆናል።እናንተ ማለት ኣፍሪቃ ብቻ ሳይሆን ኣለምን ያወካችሁ እንሣ ናችሁ።

Ответить
@hannageberil7766
@hannageberil7766 - 17.10.2024 19:39

መሬት የእግዚአብሔር ነው የመንግስት አይደለም ይሄን ሁሉ ግፍ አምላክ እያየ ዝም አይልም🙏

Ответить
@tesfayekenea8533
@tesfayekenea8533 - 17.10.2024 21:00

ፈንታሌ - Oromia, not Afar.

Ответить
@sdesta1327
@sdesta1327 - 17.10.2024 21:08

speculation & exaggeration

Ответить
@gamuregolcha
@gamuregolcha - 17.10.2024 21:48

ኢትዮጵያ ለሁለት የምትፈልበት ትክክለኛ ቀኑን ንገሩን ብልፅግና በሌለበት በኩል መሆን እፈልጋለሁ 😮😮😮

Ответить
@GrmaMan-nk5ir
@GrmaMan-nk5ir - 17.10.2024 22:49

እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ 🤲 😢

አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 🤲 😢

እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ 🤲 😢

Ответить
@ademhassan2170
@ademhassan2170 - 18.10.2024 00:16

አረ ኢትዮዽያዉያን ተነሱ ንቁ 3 ሚልዮን ተኝታቹ እስከ አሁን እየቃዣቹ ነዉ ሰዉ ከግዜ መጔዝ አቃታቹ የባህር ህልማቹ አሁን ድረስ ለምን የተሰጣቹ ለም መሬት አታዮም ለምን መሬታቹ አታለሙም ከእርዳታ
ዉጡ መሬት ተሰነጠቀ አሰብ የኛ ነዉ በርበራ የኛ ነዉ ሶማሊያ ሄደን መሬት እንሰርቃለን ጉዳቹም አያልቅም በህልም ባህር አትሰቃዮ ከሌለህ የለህም ነዉ ጎንበስ ብላቹ መሬታቹን እዮ ምን ያህ ተሰቶ እንዳላቹ ባያቹት ባህር ስትሉ 3 ሚልዮን አመት አለፋቹ ለሌላ ባህር ሲሰጠዉ ለኢትዮዽያ እና ለዮጋንዳ ለም መሬት ተሰጣቹ ሰለዚ መሬታቹ ብትጠቀሙበት በአለም ዉሰጥ ኢትዮዽያ ሃብታም ትሆን ነበር ሌላም የከበረ ማዕድንም ሊኖራቹ ይችላል ግን አይናቹ በባህር ታዉረዋል አንተ ዜና የምትስጥ አንተ ደንቄረህ ለሌላ ሰዉ አታደነቄር ገና መሬት ተሰነጠቀ ብለህ ባህር ይኖረናል ብለህ ሰዉን ታጃጅላለህ

Ответить
@ademhassan2170
@ademhassan2170 - 18.10.2024 00:16

አረ ኢትዮዽያዉያን ተነሱ ንቁ 3 ሚልዮን ተኝታቹ እስከ አሁን እየቃዣቹ ነዉ ሰዉ ከግዜ መጔዝ አቃታቹ የባህር ህልማቹ አሁን ድረስ ለምን የተሰጣቹ ለም መሬት አታዮም ለምን መሬታቹ አታለሙም ከእርዳታ
ዉጡ መሬት ተሰነጠቀ አሰብ የኛ ነዉ በርበራ የኛ ነዉ ሶማሊያ ሄደን መሬት እንሰርቃለን ጉዳቹም አያልቅም በህልም ባህር አትሰቃዮ ከሌለህ የለህም ነዉ ጎንበስ ብላቹ መሬታቹን እዮ ምን ያህ ተሰቶ እንዳላቹ ባያቹት ባህር ስትሉ 3 ሚልዮን አመት አለፋቹ ለሌላ ባህር ሲሰጠዉ ለኢትዮዽያ እና ለዮጋንዳ ለም መሬት ተሰጣቹ ሰለዚ መሬታቹ ብትጠቀሙበት በአለም ዉሰጥ ኢትዮዽያ ሃብታም ትሆን ነበር ሌላም የከበረ ማዕድንም ሊኖራቹ ይችላል ግን አይናቹ በባህር ታዉረዋል አንተ ዜና የምትስጥ አንተ ደንቄረህ ለሌላ ሰዉ አታደነቄር ገና መሬት ተሰነጠቀ ብለህ ባህር ይኖረናል ብለህ ሰዉን ታጃጅላለህ

Ответить
@sabatekle2023
@sabatekle2023 - 18.10.2024 05:55

Westme

Ответить
@Sanayt-j4x
@Sanayt-j4x - 18.10.2024 16:08

ውይ ጉድ ይገርማል ዘንድሮ አያሳየን የለ ፍፍፍፍ 😢😢😢

Ответить
@GhUey-h9k
@GhUey-h9k - 18.10.2024 16:11

የሰውልጅእደእስሳትእየታረደየወድሞቻችንደምየትምፈሶእየቀርሴትከወድአደባባይእየተፈፀመአላህስንቱን ቻለንአላህአሁንምሁሉንትተንወደአላህእንመለስአውፍእንባባልናዱአእንዳረግወንጀላችንንእንፀፀትአላህአዛኝጌታነውናያዝንልናል

Ответить
@tehaledesta3734
@tehaledesta3734 - 18.10.2024 16:17

This will happen in a million years. It is a slow process.

Ответить
@tehaledesta3734
@tehaledesta3734 - 18.10.2024 16:17

Don't confuse people.

Ответить
@tehaledesta3734
@tehaledesta3734 - 18.10.2024 16:19

You are trying to terrorize people by broadcasting inaccurate information

Ответить
@tehaledesta3734
@tehaledesta3734 - 18.10.2024 16:19

Tultula

Ответить
@tehaledesta3734
@tehaledesta3734 - 18.10.2024 16:26

FANO IS KILLING AND TERRORISING INNOCENT PEOPLE IN AMHARA REGION WHILE FETA DAILY WHO IS A FANO SYMPATHIZER, SPREADING FAKE NEWS.

Ответить
@tehaledesta3734
@tehaledesta3734 - 18.10.2024 16:27

Terrorists and tribalist will not succeed.

Ответить
@tehaledesta3734
@tehaledesta3734 - 18.10.2024 16:27

Ethiopia will live forever

Ответить
@haddishtiff2236
@haddishtiff2236 - 18.10.2024 17:04

ወይ ተገላገልን ኢትዮጵያ ባህር ታገኛለች ያዉ ኦሮሞ የተባለ ህብረተሰብ ጥቃቅን ትንሸ ህብረተሰብ ይሆናል ።ግልግል

Ответить
@aminakebede3225
@aminakebede3225 - 19.10.2024 01:01

የነተ ትቢት አያልቅም የካፊሮች ዝሙት ነው

Ответить
@hannaabera5798
@hannaabera5798 - 19.10.2024 02:51

The God that answers by fire is my God bless his holy name 🙏🙏🙏

Ответить
@SintayehuEshetu-hg8us
@SintayehuEshetu-hg8us - 19.10.2024 04:27

😢😢😢 ይቅር በለን ጌታዬ

Ответить
@SidraFkri
@SidraFkri - 19.10.2024 09:14

Temesgen malet new yalebachu keybahir blachu lezemenat selam stasatun ayto new keybahru yheaw mahakel hager dres ametalachu ahun temesgen belu

Ответить
@FatumaBashue
@FatumaBashue - 19.10.2024 22:39

የበረከትአገርእኢትዮዽትልቅጠባቂዋፈጣሪእግዛቢሄርነውሁሉንእሚያውቀው

Ответить