አርቲስቶቻችን የደመቁበት ድንቅ ምሽት | Gumma Awards - ኩል @ArtsTvWorld

አርቲስቶቻችን የደመቁበት ድንቅ ምሽት | Gumma Awards - ኩል @ArtsTvWorld

Arts Tv World

13 часов назад

20,569 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@onelove9263
@onelove9263 - 19.10.2024 22:19

And yemerba sew enkuwan atakerbum

Ответить
@edenm3243
@edenm3243 - 19.10.2024 23:03

Ayeeee artist

Ответить
@FiraNgassa
@FiraNgassa - 19.10.2024 23:08

Lemejemrya geze lamn berabero kaf blow endamebar wark get huno lematayat yemivalfbat fetena wust endemyalf ... !

Ответить
@etsegenetmuhe6109
@etsegenetmuhe6109 - 19.10.2024 23:20

Vomit

Ответить
@solomonshimelis5031
@solomonshimelis5031 - 19.10.2024 23:53

አዲሱን የአብይን የኮሬደር መብራት የመስለችው ማን ናት?

Ответить
@inatbizu9051
@inatbizu9051 - 19.10.2024 23:56

እስከመቼ በተውሶ የኢትዮጵያ ወዶችና ሴቶች የጉማ አዋርድ ምነው በሀገራቹ አልባሳት ብትታዮ ሁሌ በተውሶ ?

Ответить
@efratajo434
@efratajo434 - 20.10.2024 00:33

Mesi 1st

Ответить
@yayahala615
@yayahala615 - 20.10.2024 01:11

መሲዪ ብቻ ❤❤

Ответить
@meluaraya1904
@meluaraya1904 - 20.10.2024 01:25

Some Ethiopian women artists copied everything with Hollywood actress except Meseret mebrate and few others it’s shameful we have our own beautiful cultural dresses it’s modern slavery 😅

Ответить
@yehouanesfantahun9419
@yehouanesfantahun9419 - 20.10.2024 01:42

ምድረ ዱቄት
እያንዳንድሽ ፊትሽን በውሀ ብትለቀለቂ ከጉድጔድ የወጣች አይጥ ነው የምትመስይው።
እከከኝ ልከክህ

Ответить
@selamawittefera847
@selamawittefera847 - 20.10.2024 03:11

ቆንጆ ናችሁ ያው ዱቄታችሁን ጨምሮ መች ነው በራሳቸሁ ባህል ብትኮሩ መሲና የተወሰኑ አርቲሰቶች ብቻ

Ответить
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 - 20.10.2024 05:44

Met Gala in Ethiopia 😂🤭🤭🤭

Ответить
@neju748
@neju748 - 20.10.2024 06:36

Mulu programmu lemn aletelalefem

Ответить
@edenzamanuel7650
@edenzamanuel7650 - 20.10.2024 07:21

ለሌላ ጊዜ አስተያየት የልብሳቸዉን ዲዛይን ስታሳይ ሙሉ በሙሉ መሆን አለበት ልክ እንደ ዉጭዋቹ ካገት በላይ እያሳየሽ ታደቂያለሽ እሱ ላች እንጂ ለኛ አይታይም እኛ የምናየዉ ከአንገት በላይ ነዉ እና ይስተካከል

Ответить
@AW-go3su
@AW-go3su - 20.10.2024 07:55

ባሕላችሁን በሙሉ አስጥለዋችኋል እሱነው የሚፈለገው
የመከነ ትውልድ

Ответить
@حموديالكنك-ف4ظ
@حموديالكنك-ف4ظ - 20.10.2024 07:55

ጉድ መጥይዩ ጠጉርሽ ምንድነው አንችዬ እራአአ😅😅 አንችኮ ልብስ ሳይሆን ፀጉር ነው የለበሽው

Ответить
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee - 20.10.2024 08:07

Why don’t you show the whole dress???

Ответить
@abduawl3456
@abduawl3456 - 20.10.2024 08:22

በአርቲስትነት አርትስት መሳይ ሴተኛ አዳሪ ርካሽ ሴቶቻችን ገላቸውን ለሃብታሞች የሚያስተዋውቁበት ህገ ወጥ የዝሙተኞች ማስታወቂያ አዋርድ በሚል ይስተካከል ያው ከውድድሩ ይልቅ ማንበለጠ አረርቃኗን መጣች የሚለው የማጡትና ዳሌ ይበልጣል የሚለው ሚዛን ስለሚደፋ ማለቴ ነው።ከባህል ከሀይማኖት ያፈነገጠ የሰይጣን ሴትና የሴት ሴሰኛ ወንዶች የሚታይበት ይህ ፕሮግራም መንግስት ካለ ያቁምልን ባይ ነኝ።

Ответить
@biruk12345
@biruk12345 - 20.10.2024 08:53

Is this in Ethiopia ..shame on you

Ответить
@gezegeta923
@gezegeta923 - 20.10.2024 09:50

-ኢትዮጵያ በቅኝ ግዛት ስር ባታሳልፍም ልክ እንደተያዘች አገር ምልክቶችን ሁሉ በማሳየት ምሳሌ የሆኑት አርቲስቶች ፍጹም ከኢትዮጵያውያን ባህል ውጭ ሆነው፣ተገላልጠው፣ተብለጭልጨው፣ከአፍሪካውያን አልባሳት ውጭ ሁነው፣ተራቁተው (ጋዜጠኛዋም ጥሩ ብትሆንም በከፊል ባትራቆት ጥሩ ነበር እሷንም ይጨምራል) ባይመጡ ጥሩ ነበር፥፥
-ጉማ ልዮ ኢትዮጵያዊ የሽልማት ስርዕት ነው፥፥አርቲስቶች የሀገራቼውን እሴት ቢያሳዮበት፣ከመራቆት ቢቆጠቡ መልካም ነው፥፥የገላ መራቆት ኢትዮጵያዊ እሴት የለውም ራስንም ለግምት ይሰጣል፥፥

****ለጉማ አዋርድ አዘጋጆች(ዮናስ እና ባልደረቦቹ) በቀጣይ ታዳሚ ሀገራዎ እሴት እንዲላበሱ የአለባበስ ስርዕት(ድሬሲንግ ፕሮቶኮል) ቢኖር፥፥እንዲሁም ከአዋርዱ በፊት(ሶስት ወር በፊት) ይሄንን ሊያቀርቡ የሚችሉ ዲዛይነሮች እና የአልባሳት አዘጋጆች ትዕይት አዘጋጅተህ አርቲስቶቹ አይተው እንዲገናኙ ቢደረግ ብዙ የተራቆቱ ገላወች ይሸፈናሉ ብለን እንገምታለን፥፥

-በዚህ አጋጣሚ የሀገራቼውን እሴት ጠብቀው ብቅ ላሉ ወንድ እና ሴት ተዋንያንን እናመሰግናለን፥፥

Ответить
@EtsubdinkMebratuMekonene
@EtsubdinkMebratuMekonene - 20.10.2024 10:21

Ye werek bexam.amerobeshale xebekew.nebr esekayew endat endejecholek

Ответить
@abigaileteffa
@abigaileteffa - 20.10.2024 10:54

ለምንድነው ሙሉ ልብሳቸውን የማታሳዩን😔😒

Ответить