students #short #funny #tiktok video#Ethiopian

students #short #funny #tiktok video#Ethiopian

Feta Gefersa

3 года назад

483,404 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@tadawitt9237
@tadawitt9237 - 26.03.2025 11:47

kanyu tiwlid

Ответить
@MebaNaod
@MebaNaod - 23.03.2025 23:45

ቆይ ግን ልትማሩ ነው ወይስ የጋብቻ ጥያቄ ልጠይቁ ነው ደነዝ ሁላ አርፋቹ ተማሩ💔👎😠👿😎ፍቅር በዚህ እድሜ😵

Ответить
@JesusChrist-c9b
@JesusChrist-c9b - 23.03.2025 23:31

አባት እግዚአብሔር ፣ልጅ እግዚአብሔር ፣ መንፈስ ቅዱስ እግዚአብሔር ፡ አንድ አምላክ እንደሆነ አምናለሁ፡፡ ቅድስት ድንግል ማርያም ለሰው ልጆች እንደምትፀልይ አምናልሁ። ማንኛውም ሰው አንዱ ላንዱ ይፀልያል። ነግር ግን ድንግል ማርያም ለሰዉ ልጅ የምታደርገው ጾለት ከሁሉም ፍጥረታት በበለጠና በፈጥነ መንገድ በእግዚአብሔር ዘንድ ተቀባይነት አለው ብየ አምናለሁ። “እርስ በርሳችሁ በኃጢአታችሁ ተናዘዙ። ትፈወሱም ዘንድ እያንዳንዱ ስለ ሌላው ይጸልይ፤ የጻድቅ ሰው ጸሎት በሥራዋ እጅግ ኃይል ታደርጋለች።”

  — ያዕቆብ 5፥16። መላዕክት እና ቅዱስን ለሰው ልጆች እንደሚጸልዩ አምናለሁ። ነገር ግን ይህ መሰረታዊ ሃሳብ እንዳለ ሆኖ አጠቃላይ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አምልኮ ስርአትን ስንገመግም ብዙ ያስተዳደር እና የአምልኮ ስርአት ስህተት አሉ።

ለምሳሌ ባስተዳደር በኩል ያሉ ችግሮችን እንመልከት። 

1 ኛ. ማዕረግ አሰጣጥን በተመለከተ እንደ መፅሃፍ ቅዱስ ማዕረጋት ኤሊስቆጶሳት ፡ ካህናት ዲያቆናት እየተባለ እንድሚሰጥ ይገልጻል።  ነገር ግን ከመፅሀፍ ቅዱስ ትዛዝ ሌላ ፡- አራት አይና፣ ሊቃውንት ፣ ሊቀ ሊቃውንት፣ መጋቢ ሃዲስ፣ መጋቢ ብሉይ እተባለ ማረግ ይሰጣል ። ነገር ግን በታላቁ ቅዱስ መጽሐፍ ማለትም ቅዱስ መጽሐፍ ላይ እንዲህ የሚል ጥቅስ እስከ፡- 

ማቴዎስ 23

¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯

⁸ "እናንተ ግን፦ መምህር ተብላችሁ አትጠሩ፤ መምህራችሁ አንድ ስለ ሆነ እናንተም ሁላችሁ ወንድማማች ናችሁ።

⁹ አባታችሁ አንዱ እርሱም የሰማዩ ነውና በምድር ላይ ማንንም፦ አባት ብላችሁ አትጥሩ።

¹⁰ ሊቃችሁ አንድ እርሱም ክርስቶስ ነውና፦ ሊቃውንት ተብላችሁ አትጠሩ።

¹¹ ከእናንተም የሚበልጠው አገልጋያችሁ ይሆናል።

¹² ራሱን ከፍ የሚያደርግ ሁሉ ይዋረዳል፥ ራሱንም የሚያዋርድ ሁሉ ከፍ ይላል።," ልብ አርጉ ክርስቲያን ከዚህ ላይም የነፍስ አባት ተብለዉ ይጥራሉ ። ከክርስቶስ ሌላ ማን የነፍስ አባት ሊሆን ይችላል? “የላከኝ አብ ከሳበው በቀር ወደ እኔ ሊመጣ የሚችል የለም፥ እኔም በመጨረሻው ቀን አስነሣዋለሁ።”— ዮሐንስ 6፥44። መምርም፣ ሊቃውንትም፣አባትም እሱ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው። እኛ ክርስቲያኖች ሁላችንም እራሳችንን ዝቅ በማድረግ እና ባዶ በማድርግ ወደ ክርስቶስ በመቅረብ ክጸጋው በረክት በማግኜት ለተለያዬ አግልግሎት መሰማራት ነው የተፈቀደልን። እንጅ በተሰጠን ጸጋ ሊቃውንት ተብለን እንድንጠራ አይገባም። ይህ ብዙዎቹን ለትዕቢት የዳረግ ነው። የክርስቶስ ፍቅርን ለተከታዮቻው ከማስተማር ይልቅ ቅኔ ሲፈላሰፋ ፣ሲራቀቁ እና ሲታበዩ የሚዉል ስንት ናቸው። 

2 ኛ. ተከታዮቻቸው ባፋቸው "ማርያምን" እያሉ ቀኑን በሙሉ ይዉላሉ። ይህ ከየት የመጣ ነው። ይህን በሁለት መንገድ እንመልከተው   ሀ.  ትምክታቸው መርየም ናት ማለት ነው?

ያ ከሆ ደግሞ ያመልኳታል ማለት ነው። ነገር ግን ይህ ጥቅስ እዩ፡-“ነገር ግን ዓለም ለእኔ የተሰቀለበት እኔም ለዓለም የተሰቀልሁበት ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት ከእኔ ይራቅ።”— ገላትያ 6፥14።

የኛ ትምክት መሆን ያለበት በመስቀሉ በተደረገልን ድኅነት ነው። በማርያም ማልክ ማለት በሶ ነው የትመካ ማለት ነው። ለምሳሌ በስጋዊ አስተሳሰብ ባባትህ የምትምለው ባባትህ ስለምትመካ ነው ።

ለ. በማንኛውም ስም አትማሉ ይላል ጌታ እግዚአብሔር ።ወደ


ማቴዎስ 5

¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯

³³" ደግሞ ለቀደሙት፦ በውሸት አትማል ነገር ግን መሐላዎችህን ለጌታ ስጥ እንደተባለ ሰምታችኋል።

³⁴ እኔ ግን እላችኋለሁ፦ ከቶ አትማሉ፤ በሰማይ አይሆንም የእግዚአብሔር ዙፋን ነውና፤

³⁵ በምድርም አይሆንም የእግሩ መረገጫ ናትና፤ በኢየሩሳሌምም አይሆንም የታላቁ ንጉሥ ከተማ ናትና፤

³⁶ በራስህም አትማል፥ አንዲቱን ጠጉር ነጭ ወይም ጥቁር ልታደርግ አትችልምና።

³⁷ ነገር ግን ቃላችሁ አዎን አዎን ወይም አይደለም አይደለም ይሁን፤ ከነዚህም የወጣ ከክፉው ነው።"

ይህ ክምን የመጣ ነው።  የሐዋርያት ቅዱስ መንፈሳዊ ልምድ ነው። አይደለም። ከጥቅሱ ታች እዩ፡- "ከነዚህም የወጣ ከክፉ ነዉ።"  ስለዚህ እናንተ ከክፉ ናቹህን? እራሳችሁን መርምሩ። ይህን ችግር የፈጠሩትም ቄሶቹ ናቸው "አዛኝትን"

እያሉ ይምላሉ።

3.ኛ. ሉቃስ 14

 12 "የጠራውንም ደግሞ እንዲህ አለው፦ ምሳ ወይም እራት ባደረግህ ጊዜ፥ እነርሱ ደግሞ በተራቸው ምናልባት እንዳይጠሩህ ብድራትም እንዳይመልሱልህ፥ ወዳጆችህንና ወንድሞችህን ዘመዶችህንም ባለ ጠጎች ጎረቤቶችህንም አትጥራ።

¹³ ነገር ግን ግብዣ ባደረግህ ጊዜ ድሆችንና ጕንድሾችን አንካሶችንም ዕውሮችንም ጥራ፤

¹⁴ የሚመልሱት ብድራት የላቸውምና ብፁዕ ትሆናለህ፤ በጻድቃን ትንሣኤ ይመለስልሃልና።"

በኦርቶክስ ቤተክርስቲያን የቅ/ገብርኤል፣ የቅ/ሚኬኤል፣ቅ/ማርያም ዝክር ሲደረግ ጉረቤቶች ሀብታሞች ነው ይሚጠሩት። ጒንድሾች ፣ ድሃወች የተረፈ ኦፋ ነው የሚሰጣቸዉ። መፅሀፍ ግን የሚለው ማንንም አትጥራ ክድሆች በስተቀር ነው የሚለው። ምክንያቱም ብድራትን መመልስ ስለሚይችሉ እና ብድራትሕ በሰሚይ እንዲሆን በትንሳኤ ጊዜ እንዲሆን ነው።

እንዲህ ብለኅ በምትሞግታቸው ግዜ አንደም እደዚ አንድም እንደዚያ ሊሉህ ይሞክሩ ይሆናል። ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ ገልጾላቸው ነው አስታውሉ፡- “ወዳጆች ሆይ፥ መንፈስን ሁሉ አትመኑ፥ ነገር ግን መናፍስት ከእግዚአብሔር ሆነው እንደ ሆነ መርምሩ፤ ብዙዎች ሐሰተኞች ነቢያት ወደ ዓለም ወጥተዋልና።”— 1ኛ ዮሐንስ 4፥1

እኛ የጌታ ኢየሱስን ቃል እንስማ ወይስ የነሱን እንድም ሁለትም እየተባለ የሚተረጐም። ተመልክቱ ይህን ጥቅስ

“በእነዚያ ዘንድ ለማስተዋል የሚያስቸግር ነገር አለ፥ ያልተማሩትና የማይጸኑትም ሰዎች ሌሎችን መጻሕፍት እንደሚያጣምሙ እነዚህን ደግሞ ለገዛ ጥፋታቸው ያጣምማሉ።”— 2ኛ ጴጥሮስ 3፥16።

Ответить
@DELLANOROMBIRWOTH
@DELLANOROMBIRWOTH - 27.02.2025 14:16

CRAZY BOYYYYY

Ответить
@AlexHabtamu-n1r
@AlexHabtamu-n1r - 18.02.2025 20:19

Wawww🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉. gadaa. S. e. abush. shaggar🎉🎉🎉🎉🎉

Ответить
@TenalimGelan
@TenalimGelan - 09.02.2025 16:22

Tmro Btw Yt Nw

Ответить
@Yabseramelese
@Yabseramelese - 03.02.2025 15:33

ባይሆን ዩኒፎርምሕን ልበስ አንተ ደነዝ😔😔😔😔

Ответить
@DawitLema-m2m
@DawitLema-m2m - 31.01.2025 15:46

አይገባንምምክንያቱምአልደረስንበትም

Ответить
@SiedAhmed-z9c
@SiedAhmed-z9c - 19.11.2024 16:58

Welage seyaye🧟‍♂️

Ответить
@BekeleAdamu
@BekeleAdamu - 01.10.2024 22:39

Teketatay kehone channelun bitlkew memariya yihonal?

Ответить
@Surafeiuy
@Surafeiuy - 12.09.2024 20:35

dedeb

Ответить
@kalkidandesalgen
@kalkidandesalgen - 15.07.2024 15:03

mastaya

Ответить
@zekariasbirhanu2359
@zekariasbirhanu2359 - 10.06.2024 19:07

ere mnw kes blo yedersal arfeh atmarm beteseb yemaral blo yilkal ante gn maferia

Ответить
@MaskaramAbiraham
@MaskaramAbiraham - 24.03.2024 17:49

አሁን ይሄ ትግል ነዉ ሀገር የሚረከበዉ?ፐ !!
አድጋችሁ ሞታችሆሀል

Ответить
@MaskaramAbiraham
@MaskaramAbiraham - 24.03.2024 17:42

አሁን ይሄ ትውልድ ነው ሀገር የሚረከበዉ

Ответить
@TeferiAlemayehu
@TeferiAlemayehu - 04.02.2024 21:00

ኧረ ወገን የተተኮሰ ትውልድ እንሁን

Ответить
@fatumaadan1841
@fatumaadan1841 - 18.01.2024 17:37

🤣🤣🤣😂😂😂

Ответить
@HayatMom
@HayatMom - 21.11.2023 16:17

first clean the class😅

Ответить
@SudeyisRahmeto
@SudeyisRahmeto - 30.10.2023 06:19

አረ ሀገር ተረካቢ አጣን😤😤😤😠😠😠💔💔💔

Ответить
@Selam-vl2qk
@Selam-vl2qk - 19.09.2023 17:30

Wow ❤

Ответить
@ZahraZahra-cy5dh
@ZahraZahra-cy5dh - 29.06.2023 11:15

ኧረ በጣም ደስ ይላል አቦ ይመቻችሁ ተመችቶኛል የትነው

Ответить
@natenaelafework2723
@natenaelafework2723 - 30.04.2023 10:29

እናንተን ኢትዮጵያ ተስፋ አድርጋ እየጠበቀች ነው!! አለም እያመለጠን ነው ከለማኝነት እና ከስደት ህዝቡን እና እራሳችሁን የምታድኑት በመበርታት እና በጥረት ነው።

Ответить
@ngusebelete1207
@ngusebelete1207 - 31.03.2023 15:57

er dese yelale

Ответить
@eastsoldierson
@eastsoldierson - 11.01.2023 12:38

What is the song name???

Ответить
@ikrah2993
@ikrah2993 - 22.11.2022 02:28

ዋዉዉዉ ስያም በጣም ደስ ይላል የትምርህርት ቤት ላይፍ አሆን ታሪክ ለነ ቀረ

Ответить
@freaayele337
@freaayele337 - 21.11.2022 07:35

አረፀዴነውየመጬ ይመችሽየአራዳልጅ

Ответить
@ተዉህልሜተፈታ
@ተዉህልሜተፈታ - 18.05.2022 08:56

አይ ትዝታ የትምህርት ቤት ላይፍ ሲያልፍ ነዉ እሚገባን

Ответить
@ራቢነኝወሎየዋ-ጘ4ኈ
@ራቢነኝወሎየዋ-ጘ4ኈ - 14.05.2022 15:54

💜💜💜💜

Ответить
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 - 07.05.2022 21:42

ደሰ ሲል የትምህርትቤት ላይፍ እኮ አቦ ሲመች

Ответить
@mekdesmesfen7995
@mekdesmesfen7995 - 06.05.2022 19:37

Er dese yelale

Ответить