ጉድ️ አብይ ደንገጠ እዉነታዉ ወጣ

ጉድ️ አብይ ደንገጠ እዉነታዉ ወጣ

Matyas HD

1 день назад

29,123 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@DawitAmbay
@DawitAmbay - 13.11.2024 07:49

አንተ ብቻ አወራህ አንተ ተሀድሶ የበጋሻው አድናቂ ሁለተኛ እንዳትመጣ

Ответить
@AbuAnu-rq5fp
@AbuAnu-rq5fp - 13.11.2024 07:56

አዘጋጁ አትንተክተ ምን ለማለት እንደፈለክ አላወክም የሕይወት ታሪክ ነዎይ የምትነግረን ሐይማኖትሕንም እንጠረጥራለን

Ответить
@gachalifeladybug3744
@gachalifeladybug3744 - 13.11.2024 08:01

ውሸት ነው ያወራህው ወንጌል አንብብ አንተም ትድናለህ ተባረክ

Ответить
@ZenebuBedru
@ZenebuBedru - 13.11.2024 08:02

ደንቆሮ ምና ገባን መጣ አልመጣ

Ответить
@ZenebuBedru
@ZenebuBedru - 13.11.2024 08:04

አንቴ ደደብ አቅርበ ሞተሀል መጀመርያ አንቴ እወቅ ፈሳም

Ответить
@kechemagara5433
@kechemagara5433 - 13.11.2024 08:12

ሸምቀቆ ፊት ነህ

Ответить
@berhanuyizengaw-ux5sm
@berhanuyizengaw-ux5sm - 13.11.2024 08:17

ቤተክርስቲያኗ ካሏት ሊቃውንት አንፃር በጋሻው መጣ ሄደ ምን ጉዳት አለውና ነው ይሄን ያህል የምትበጠረቁት

Ответить
@Asnakech100
@Asnakech100 - 13.11.2024 08:23

ዘርፌ ችግር ቢገጥማት እንደሰው ማዘን ይገባል፣ እምነታቸው ደግሞ የግላቸው ነው፣ አንድ መታወቅ ያለበት ሐቅ ግን ከኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሮጠው ወጥተው ተከታዮችን ለማብዛትና ቅድስት ቤተክርስቲያንን ለማፍረስ ያሰቡት አልተሳካላቸውም፣ ወደፊትም አይሳካም ፣ እነርሱም ሲታዩ በበረሃ እንደሚቅበዘበዝ ሰው የደነገጡ፣ የነበራቸው ክብርና ግርማ ሞገስ የተገፈፈ ሆነው ይታያሉ፣ በተለይ ዝሙተኛውና ተሳዳቢው ትዝታው ስራው መስክሮበት ፍፁም አእምሮው የተነካ ሰው ሆኖ የስድብ መአት ሲያወርድና ኦርቶዶክስን ሲራገም መዋል ብቻ ሆኗል ስራው! የሁሉም መጨረሻ አያምርም፣ ስንት ፓስተሮች እውነቱ ገብቷቸው ወጀ ኦርቶዶክስ እምነት ከአርባ እና ሐምሳ አመት በኋላ ሲመለሱ እነ አቶ በጋሻው ግን በከንቱ መባዘናቸው ሲታይ ያሳዝናሉ!

Ответить
@ethiowisdom7721
@ethiowisdom7721 - 13.11.2024 08:25

ኦርቶዶክስ በጋሻውን እና ዘርፌን ካባረረችበት ጊዜ ጀምሮ እጅግ ደካማ ሆናለች!!
ተሰሚነቷም ተፈሪነቷም እጅግ ዝቅተኛ ሆኗል!!
የህፃናት እና የአሮጊቶች መተከዣ ሆናለች ብል አላጋነንኩም

Ответить
@yohansh8631
@yohansh8631 - 13.11.2024 08:43

ኧረ አዘጋገብ? ዘጋኸኝ

Ответить
@hayaluberha5887
@hayaluberha5887 - 13.11.2024 08:51

Echy Etiopiea edmy lk Erdata lmena tornet mot sdet rehab yhonech Hager hasetena nbyatoch ena hawaryan end ashn ybezubat Ager hulum bey adarashu be pasteroch azim endetaserebet sichefr ywlal Dhnetu endaybekaw mechawecha hono kere

Ответить
@IssacBurdetteMusic
@IssacBurdetteMusic - 13.11.2024 09:00

ውሽታም ለገንዘብ ብለህ ያልተፈጠረ ነገር አታውራ እግዚአብሔር አንተን ይቀጣሀል!

Ответить
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 - 13.11.2024 09:07

ጴንጤ መናፍቅ የተባሉ በሙሉ የሠይጣን የቅዘን ጨርቆች በስሜት ብቻ እየተነዱ የሚኖሩ ግብዞች ናቸው የሚያወሩትን የማያቁ አምሯቸው ማሰብ የሚጀምረው ውድቀታቸው ሲውጣቸው ነው 😏🤮

Ответить
@userasnakech
@userasnakech - 13.11.2024 09:09

ስጀመር አንተ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መሆንህ ያጠራጥራል እንኳን እነዚህ ቃሉን በደንብ ሳይረዱ ገብተዉ የሄዱት ጠንቅቀዉ እያወቁም ለጥቅም ይሄዳሉ ሀጥአታቸዉ ለራሳቸዉ ነዉ እነሱ ስለሄዱ ቤተክርስቲያን አልተዘጋችም !!!!!አትለፍልፍ!!!!

Ответить
@semiraomerdin3164
@semiraomerdin3164 - 13.11.2024 09:14

እየሱስ ይመጣል🙏

Ответить
@JimmaworkWaktole
@JimmaworkWaktole - 13.11.2024 09:47

ከሰካራም እና አመንዝራ ማህበር ተገላገሉ::

Ответить
@habtamuayalew7342
@habtamuayalew7342 - 13.11.2024 09:55

በጋሻውም ሆነ ዘርፌ ወደ ኦርቶዶክስ ቢመጡ ወደ ፕሮቴስታንት ቢገቡ የሚጠቀሙትም ሆነ የሚጎዱት እራሳቸው እንጂ ምዕመናኑ ቅንጣት ታክል አይጎዱትምም አይጠቅሙትምም ። አይሁድ ጌታውን እየሱስ ክርስቶስን በሰላሳ ብር አሳልፎ ሲሰጠው እና ሌሎች ሐዋሪያቶች ታማኝነታቸውን ሲገልፁ ያለምክንያት አይደለም የሰው ልጅ ባህሪ ብዙ አማኞች መሀከል ጥቂት ከሀዲዎችም እንደሚኖሩ ለመጠቆም እንጂ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሳያውቀው ቀርቶ አይደለም ። የምታምነው ስጋህን ለማስደሰት ሳይሆን የንጉሶች ንጉስ የጌቶች ጌታ የቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ የዓለም መድኀኒት የሆነውን እየሱስ ክርስቶስን ለማምለክ እና ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ላደረገችልን ውለታ የሚተካ እንኳን ባይሆን ፣ ለመላዕክቶች ፣ ለፃድቃን ፣ ለሰማዕታት ፣ ለሐዋሪያት ፣ ለነቢያት የሚገባቸውን ፍቅርና ክብር ለመግለፅ ጭምር ነው ። አውሮፓ ፣ አሜሪካ ፣ ካናዳ ፣ ቻይና ፣ ዱባይ ብትሄድ የዓለም መድኀኒት የሆነውን እውነተኛውን የቅድስት ድንግል ማሪያምን ልጅ እየሱስ ክርስቶስን በእጅህ ካልያዝክ ለስጋህ ማረፊያ አንድ ስንዝር መሬት መቀበሪያ በቂ ነው ፤ ዋናው ነገር የዘለዓለም ህይወትን ለማግኘት በየትኛውም ቦታና ሰዓት እየሱስ ክርስቶን ማምለክ እና አስርቱን ትዕዛዛት ላለመጣስ መፆም መፀለይ የመሳሰሉትን ተግባራት ማከናወን ወይም ለመንግስተ ሰማያት የሚያበቁንን ስንቆች ሰንቀን መገኘት የኛ የኦርቶሳዊያን ፍላጎትና ምኞት ነው ። ሌሎች ዕምነት ተከታዮች ወደ እውነተኛው እና ቀጥተኛዋ ወደ ሆነችው ኦርቶዶክስ ዕምነት ሲመጡ ደስ አይለንም ሳይሆን ከማንም በላይ ደስ ሊሰኙ የሚገባቸው እነሱ ስለሆኑ ነው ። ለማንኛውም የተሰወረ ልባቸውን እግዛብሄር አምላክ ይመልስላቸው እኛንም ከፊተኞች ወደ ኋላ ከመቅረት እቅፍ ድግፍ አርጎ ልቦናችንን አስተካክሎ ከክፉ ነገር ሰውሮን የዘለዓለም ህይወት እንድናገኝ ፅናቱን ብርታቱን ይስጠን ፤ ሀገራችንን ሰላም አድርጎ አሁን በዙሪያችን እያንዣበበ ያለውን ነቀርሳ ነቅሎ ይጣልልን ። አሜንንንንንን

Ответить
@asratmekuria4934
@asratmekuria4934 - 13.11.2024 10:05

አንተ ውሸታም ስም አጥፊ ግን ይሄ ሁሉ ከትልቅ ቅናት የተነሳ ነው የሚደንቅም አይደለም የአባትህ የዲያቢሎስ ባህሪ ነው እነርሱ ዳግም የዲያቢሎስ ቀንበር ውስጥ ላይገቡ አምልጠዋል ሞኜ

Ответить
@MesretGeda
@MesretGeda - 13.11.2024 10:12

እኛ በጋሻው መጣ ቀረ ምን ይሠራልናል እዚያው ገደል ይግባ

Ответить
@sarkkalaalam511
@sarkkalaalam511 - 13.11.2024 11:42

አሁንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤቷ ክፍት ነው እራስክን መርምረህ ተመለስ እግዚአብሔር ልጆቹን አይረሳም ይቅር ባይ ነው ይመለስ ባይ ነኝ

Ответить
@kibreabesey9582
@kibreabesey9582 - 13.11.2024 12:42

አቤት ውሸት አንተ እባክህ አትዘላብድ!! እስኪ ከኦርቶዶክስ ወደ ፕሮቲስታንት የሄዱ ቀን እግዚአብሄር ልጃቸው በሽተኛ የሚያደርገው ከሆነ ከኦርቶዶክስ ፈቀቅ ያላሉስ እንዴት ነው በሽተኛ ህጻን የታቀፋት?? እየሱስ ራሱ ይህ ማየት የተሳነው ልጅ በማን ሓጥያት ይመላቹሃል እንዲህ ያደረገው ብሎ ሲጠይቅ ምን ብሎስ ነበር ያስተማረው??😢😢😢

Ответить
@gmichaelbolanko1957
@gmichaelbolanko1957 - 13.11.2024 13:42

የተመቸዉ ሁሉ ቅዱስ ነዉ ማለት ነዉ? አንተ ቀጣፊ አትዋሻ! ሀይማኖት ፍለጋ ሳይሆን ሕይወት ፍለጋ እንጂ። ሰለዚህ አትቀበጥር።
ታዲያ በጨለማ ላላችሁ ወንጌልን ካልሰበከ ለማን ይስበክ? ወንድማችን ጋሻዉ ይቀጥላል ገና!

Ответить
@gmichaelbolanko1957
@gmichaelbolanko1957 - 13.11.2024 13:42

ልክ ነዉ!!!

Ответить
@MebrahtomShewit
@MebrahtomShewit - 13.11.2024 13:49

Atwash zemarit zerfe kebede ahunm baletidar ena ye sewes licjoch enat nat yemaysema lij yelayim be bedenib atara min zerfe eyalachu malkes 😢abezachu

Ответить
@tsegayegeremew5936
@tsegayegeremew5936 - 13.11.2024 13:53

ante zimi beli eskiii jezibaaa

Ответить
@woodz-vi5rn
@woodz-vi5rn - 13.11.2024 13:54

Qoyi gin mini agabachuh ya falagutin yamliku eci ahunis abazachuhut uf ezawu tagimamu enata beta kirstiyanachinin atikubin wadazihim atimxubin bir amlakiwoch

Ответить
@yeshiworkgetachew6339
@yeshiworkgetachew6339 - 13.11.2024 14:15

በፊትም በቤቱ አልነበሩም:: የዚች ታላቅ ቤተክርስቲያን ልጅ ለመሆን መመረጥ ያስፈልጋል መጠራት ያስፈልጋል::

Ответить
@yeshiworkgetachew6339
@yeshiworkgetachew6339 - 13.11.2024 14:23

ሀይማኖቱን የካደ ከማያምን ሰው ይልቅ የከፋ ነው::

Ответить
@assefashsura578
@assefashsura578 - 13.11.2024 15:15

ጌታን እያለ ምንም አይሆኑም እውነት ተገልጦላቸው ነው እውነት ነፃ ያወጣል

Ответить
@tarikwatarikwa6777
@tarikwatarikwa6777 - 13.11.2024 15:21

ሦስቱም ቀላማጅ ናቸው አቋም የሌላቸው ናቸው መጡ አልመጡም ቦታም የላቸውም የጥቅም ሰው ናቸው

Ответить
@AbajalewJinnu-t5y
@AbajalewJinnu-t5y - 13.11.2024 17:32

ምድነዉ የምትደጋግመዉ

Ответить
@AddisAbeba-p9s
@AddisAbeba-p9s - 13.11.2024 18:29

ይህንን መናፍቅ ይዞህ ላይክ ትላለህ

Ответить
@ewunetumerera9388
@ewunetumerera9388 - 13.11.2024 19:24

ምን ይህን ታዳ? አንድ ሰው ወደፈለገውን ኃይማኖት ተከታይ መሆን ፍችላል። የእግዚአብሔርን ቃል በግል ችሎታ መስበክ ይችላል? በመንፈስ ቅዱስ እርዳታ ነው ። እየሱስን መስበክ የጴንጤ ትምህርት ነው ይባላል። እናት ዩቱበር እንጂ መንፈሳዊ ትምህርት የለህም። መፅሐፍ ቅዱስ አንድ ቀን አንበህ አታውቅም።

Ответить
@johanneshabte883
@johanneshabte883 - 13.11.2024 20:15

በእግዚአብሔር ፊት ኣትዋሽ ሙሉ ቪድዮውን ኣስተላልፍ ቆርጠህ አታምጣ::

Ответить
@AlemMoges-c1d
@AlemMoges-c1d - 13.11.2024 20:17

ፈጣሪ ወደ ቤትህ ይመልስህ ❤

Ответить
@YabsraBerhanu-p1m
@YabsraBerhanu-p1m - 13.11.2024 20:44

Tawaki eyalk atashekabt awaki newmiyasfelgwe memlsun enwedaln gen atakabd areyosm lik nebr

Ответить
@sewetkebede5662
@sewetkebede5662 - 13.11.2024 21:01

እናመሰግናለን

Ответить
@sewetkebede5662
@sewetkebede5662 - 13.11.2024 21:01

🎉🎉🎉🎉🎉🎉

Ответить
@eleniwoldemariam5755
@eleniwoldemariam5755 - 13.11.2024 21:18

ተሳስተሐል በጋሻው ደሳለኝ።ዲላ ነው የተወለደው።እና ድል አቦዬገብረመንፈስቅድስ ነው የተማረው።

Ответить
@MuradJemal-i3b
@MuradJemal-i3b - 13.11.2024 21:33

ሌባ፡ሁሉ

Ответить
@MeckyGebre
@MeckyGebre - 13.11.2024 23:37

እውነተኛውን መንገድ መርጠዋል እናነተም ወደ ክርስቶስ ኑ

Ответить
@debebeberhanu9833
@debebeberhanu9833 - 14.11.2024 07:06

እኔ የምለው አንተ የነሱን ነገር ከምትለቅም የራስህን ነገር አትኖርም ወረኛ ።

Ответить
@TizaluTerefe-zw4uq
@TizaluTerefe-zw4uq - 14.11.2024 07:07

በጋሻዉ የሚለዉ ሌላ አንተ የምትቀባጥረዉ ሌላ

Ответить
@abebe7532
@abebe7532 - 14.11.2024 07:13

Egzeyabher Yeldat👎
Egzeabher yekdaw👎🌑🌑🌑🌑

Ответить
@KIFLUMAMoMENGESHA
@KIFLUMAMoMENGESHA - 14.11.2024 07:49

መጋቢ ሀዲስ በጋሻው ደሳለኝ እኒ ድሮም አንተ ከእግዚአብሔር ህግ አፈንግጠሀል ብየ አላምንም!!!

Ответить
@milionkurabachewu2866
@milionkurabachewu2866 - 14.11.2024 08:11

አሁን ከዚህ ወሬ ምን እንማር????የምታወሩት አለቀባችሁ?ለትውልዱ የሚያስፈልገው ከዘመኑ ወጀብ የሚያመልጥበት ወንጌል ነው ኦር/ቤተ/ን ብዙ አባቶች አላት እነሱን እያቀረባችሁ ያስተምሩን ያፅናኑን እባካችሁ??

Ответить
@meselechmereta8124
@meselechmereta8124 - 14.11.2024 09:23

wushetam dingl mariyam amilak ayidelechm wushetam muluwun nigigiruwan lemin atasemanim

Ответить
@tsihonsew3290
@tsihonsew3290 - 14.11.2024 09:31

ቃሉን ብቻ ማነብነብ ምን ዋጋ አለው መድሐኒያለም ክርስቶስ አብሮን ከሌለ ቃሉን ካልኖርነው ማንን ነው የምናታልለው የሚታለል ጌታ ነው እንዴ?

Ответить
@MatyasHD
@MatyasHD - 12.11.2024 21:12

ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች ሼር ላይክ ሰብስክራይብ እንዳይረሳ 🙏

Ответить