Комментарии:
ከጥንት ጀምሮ በዙፋኑ ያለ
ዘላለም የሚኖር የከበረ
ከኔ ጋራ ያለው እግዚአብሔር ትልቅ ነው
ምስጋናውም ብዙ ብዙ ነው
እግዚአብሔር አለ
ከእኔ ጋራ አለ እየሱስ አለ
ወጀብ ማእበሉ ሲነሳ
ችግር ፈተናው ሲበዛ
ሲጨላልምም ነገሩ
ሁኔታዎችም ሲያስፈሩ
ለተጨነቁት ሚራራ
የሱስ አለ አለ ከእኔ ጋራ
ያስደነገጠኝ በሙሉ
ፀጥ አለ ወጀብ ማዕበሉ
ከእስትንፋሴ ይልቅ ይቀርበኛል ለኔ
የሩቄ አይደለም አጠገቤ
ከእኔ ጋራ ያለው ከሁሉም ይበልጣል
በእኔ እና በቤቴም ይመለካል
ጦሳይ ታናራዴስ ዴስ
የሱሲ ዴስ
ሀሌሉያ
Uuuffff Sol dhugaa dhageefadhee quufuu hin dandeenye Waaqayo afuura isaan dachaa dachaan si yaa eebisu❤❤❤❤
ОтветитьAmeeeeeenn ameeeeeenn ameeeeeenn ameeeeeenn ameeeeeenn ameeeeeenn ameeeeeenn ❤👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ОтветитьSelanante geta ykbar
Ответитьለሀገራች በአሁን ሰዓት ተምሳሌት የሚሆን ቤ/ሰብ ስለሆነ;በየምድያው የማይሆን ነገር እያቀረቡ ከምያደነቁሩን ይህን ቤ/ሰብ ብያቀርቡልን ብዙ እንማር አልነበረ?
Ответитьአሜን እግዚአብሔር አለ😢😢😢😢
ОтветитьTebareku
ОтветитьAle.Amen❤
ОтветитьElelelelele elelelelele esaye hashu 🙏🙏🙌🙌🙌👏👏👏🙋🙋🙋
Ответить❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረኩኩኩ
Ответитьsemiche semichew yemyselechegn geta zemenachun yibark
ОтветитьAmen
Ответитьአሚን እግዚአብሔር አለ❤❤❤❤
Ответитьከዝህ የምበልጥ የእግዛብሄር ጸጋ ምን ኣለ በተሰብ ሙሉ በጌታ መንፈስ ስነካ ኣሰይይይይይ
Ответитьእዉነት የተጨነቃቹ ካላቹ ይሄን መዝሙር ከፍታቹ አምልኩ እንዴት ጥሎአቹ እንደሚሄድ ራሱ አታስታዉሱም❤❤
ОтветитьTebareku
ОтветитьGod bless you family
Ответитьኡፈይይይይይይይይይይይይ አሜንንንንንንንንንንንንንንንንን!!!!
ОтветитьAmen. Amen. 💋💋💋💋💋💋🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🙏🙏🙏🙏🙏🙏✅✅✅✅✅✅✅✅
Ответить🎉 praise the Lord so much love, Lord and God
ОтветитьWaaawwwwwwww hallelujah 🎉
ОтветитьGod bless u forever Jose and your family
Ответитьthank you❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ОтветитьAmen
Ответитьሁነትም አለ እግዝአብሄር ይህንን መዝሙር ስሰማ south africa ዝርፊያ ተነስቶ በሰላም አለፈን ስሙ ይባረክ
Ответить❤❤❤❤❤❤❤❤አዎ አለ ከኔጋራ አለ
Ответитьይህ መዝሙር ስለቀቅ በአንዲት ትንሽዬ የገጠር ከተማ ቁርሳቁርስ ሸይ ቡና ምሰራ ቤት ተቀጥሬ እሰራ ነበር ልክ ጠዋት ስራ ስንጀምር ይህ መዝሙር ይከፈታል በጣም ተጠቃሚ ከስተመር የለ ቤት ነው ይህ መዝሙር ስከፈት ሰው ልክ እንደ ቤተክርስቲያን ዝም ፀጥ ባለ ሁኔታ ተረጋግቶ ነበር ምሰመው የየትኛውም ሀይማኖት ተከታይ ይህን መዝሙር የማይወድ አልነበረም ሰው ለስጋዊው ምግብ መጥቶ የመንፈስንም ጭምር አግኝቶ ነበር ምመለሰው እግዚአብሔር በዙፋኑ እንዳለ አስረግጦ ምናገር መዝሙር ነው አህዛብን ሳይቀር የማረከ ነው
ለዚህ እንቁ ለሆነ ቤተሰብ ፀጋ ያብዛላቸው
መዝሙሩ ጥሩ ነው ደስ ይላል ግን ዳንሱ ስለበዛ ዘፈን መሰለ እና ሴቶች መፀሐፉ እንደሚያዘው ሴት ልጅ ፀጉሯን ወይም ረሷን ትሸፍን ወይም ትከናነብ የሚለው ቃል ቢከበር በጣም ጥሩ ነው
Ответитьሃለሉያ እግዝያብሔር አምላክ ይባሪካችዉ
Ответить😂😂😂😂
ОтветитьWODALEWU
❤❤❤❤❤❤❤❤
Geta eyesus abzto ybarkachu❤❤ EGZIYABHER ALE🤗
Ответить❤❤❤amen amen tebarek❤❤❤
ОтветитьSekoni aymkiri segba kirikiri
Ответить❤❤❤
ОтветитьI can not stop listening this song! what an amazing song!
ОтветитьChigiri fatanaw sibeza yesusi ale ❤❤❤❤❤❤❤❤❤god belessed❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢
Ответитьእግዛብሔር አለ እግዛብሔር አለ
Ответить❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍🙆♂️
Ответить❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙋♀️🙋♀️🙋♀️🙋♀️💔💔💔💔💔💯💯💯💯💯😭😭😭😭
ОтветитьSewedachu eko the whole family
Ответитьለብዙ ሰዎች በረከት የሆነ መዝሙር ነው
Ответить❤❤❤
ОтветитьAmen
Ответитьየእግዚአብሔር ሰው (ዬሲ) ዘመንህ ተጨምሮ ተጨማምሮ ይባርክህ (ከአንተ ፀጋና በመዙሙርህ ተደስቻለሁ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ОтветитьGeta yibarkachu zemenachu yibarek
Ответить🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Ответитьከጥንት ጀምሮ በዙፋኑ ያለ ዘላለም የሚኖር የካበረ ከኔ ጋራ ያለ የእግዚአብሔር ትልቅ ነው ሚስጋናም ብዙ ብዙ ነው እግዚአብሔር አለ እግዚአብሔር አለ ከኔ ጋራ አለ አሜን
Ответить❤️❤️❤️🙏🙏🙏
Ответить❤❤❤❤
Ответить