Комментарии:
ዶርቃ ትንሽ ድፍረት ይታይብሐል አንተ ተራ ዮቲዮበር ነህ ከጳጳሳት ጋር ከካህናት ጋር እኩል አትቁም አሺ
Ответитьግን ህዝቡ የት ሄዶ ነው በ8 ሰአት ውስጥ እንዴት 384 ሰው ብቻ like ያደርጋል ?ህዝቡ የኑሮው ውድነትን በአህዮች ስጋ ሊሸውድ ነው ይሳፍራል ወገን እንንቃ ተሀድሶ አንዲቷን ቤተክርስቲያን ሊያጠፉ ቆርጦ ተነስቷል እኛ ተቃውሞዋችንን ካልሰማን ከተጠያቂነት አንድንም😢
Ответить1. ማን ብሉ አለ?
2 ፍታ ነገስቱ አንቀጽ 23 እና አንቀጽ 45 ተሳሳተን ?/ ቅዱስ ፖውሎስ ተሳሳተን ?
እውነቱን ትምህርት በትክክል አስተምሩ ፣ ባህልን ከእምነት ለይታችሁ አስተምሩ
ብሉ ብትሉም ህዝቡ አይበላም ።
ተመሳስሎ ለመኖር ቤተክርስቲያን የምትመራበትን የቀኖና መጽሐፍ ልትሽሩ አትችሉም።
አንተ ብሎ ጵጵስ ሌባ ቶሮንቶ ክናዳ ማርይም ቤተክርስቲያን አባራሃለች
Ответитьአባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንደናንተ ያሉ እውነተኛ አባቶችን ያብዛልን ሌላው አንተ ዲያቆኑ ወይም የዶርቃ ሚዲያ አዘጋጁ የምታስተካክለው ብየ የማስበው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እያልክ ነው የምታስተዋውቀው ሌሎችም አንዳንድ ሰባክያን ላይ እሰማለሁ ነገር ግን መባል ያለበት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተብሎ ነውመጠራት ያለበት ሌሎችም ኦርቶዶክስ የሚባሉ ስላሉ
Ответитьበጭብጡ ላይ ማተኮር አይሻልም እንዴ? ለምን ጭብጡን ትተው ወደ ተራ ጉዳይ ወሰዱት ከዚህ ቀደም ያልተግባባችሁበት ጉዳይ ይኖር እንዴ መጠርጠር ጥሩ ነው ምእመናን:እኛን ምእመናን አታደናግሩን ጉዳዩን ለቅዱስ ሲኖዶስ አቅርቦ መነጋገር እያለ ጦርነት ጉሰማው ለምን አስፈለገ :ከዛሬ ስምንት አመት በፊት ባወጡት ጱሁፍ አስመሳይ መነኩሴዎችን እመነጥራለሁ እርምጃ እወስዳለሁ ብለው ነበር የተመነጠረ መለኩሴም የተወሰደእርምጃም የለም አባቶቻችን ለምእመናንም እያሰባችሁልን
Ответить😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂
Ответитьየኔ አባት በረከትዎ ይደርብን❤❤❤❤
Ответитьበየ ግዜው አዳዳሲ ርዕስ እየፈጠራችሁ ለራሳችሁ ሆድ ገንዘብ መሠብሠቢያ ለመጠቀም ኦርቶዶክሰን መፈተን ምን ድ ነው አልበዛሞ ?እዛ ውስጥም የተሰገሰጋቹሁ መሳዩች እየተደረሰባቸሁ ነው ተዎ ተዎ እ/ግ ፈተናውን እየቀጠለ ነው እረፉ🤫🤫🤫
Ответитьአሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
Ответитьየቅዱስ ሲኖዶስ ትምህርት ነው። አባቶችን ትላንት ለማደናገር የተፈጠረ ሴራ ዛሬም ቀጠላችሁ?
Ответитьሌባ መነኩሴ ። ለራሱ ስርዓት የሌለዉ ድሩየ መነኩሴ
Ответитьበትክክል አህያ ይበላል ብለዋል ተብሎ ከታመነበት መታገድ አለባቸው ።
Ответитьተው የሳሪስ አቦ አለቃ አባ ወልደሰንበት አድሀኖም
Ответитьየአህያና የአሳማ ሥጋ በልቶ ቤተመቅደስ ሊቀድስ ነው?
መናፍቅ ከቤትክርስቲያን መውጣት አለበት !
Ybelal alalum ko abatochin atatalu endezi eyeteyekachu
Ответитьኣጋስስ ነህ ገዳይ ኣሰገዳይ ነህ ህዝብ ትግራይ ጠብሳቹ ብሉ ።።
Ответитьአየ እከከኚ ልከክህ ነው ነገሩ በፋኖ እና በብልፅግና ያለውን የፖለቲካ ትኩሳት አቅጣጫ ለማስቀየር ተልኮ የተሰጠው መቃርዮስ ዘበነ ስለ አቡነ በርናባስ ያወራሉ አቡነ ጴጥሮስን አቡነ ሉቃስን አቡነ ቴወፍሎስን አቡነ ያዕቆብን ወደ ሀገር እንዳይገቡ አደረጋችሁ ያማራ መከራ አያልቅ አቶ መቃሪወስ እረፍ ያምርልኛል በህዝብ እወደዳለሁ ብለህ ካልጋሪ ያለው ህዝብ የንፁሁ የየዋሁ ያቡነ በርናባስ ልጅ ነው በሙሉ መቃሪዮስ ካልጋሪ ስትመጣ የገማ እንቁላል እና የገማ ቲማቲም ይዠ ነው የምጠብቅህ
Ответитьለመለመን ኘው የመጣህ ገና የህዝብ ደም በእጅህ ተነክረሀል በጀኖሳይድ ንጠይቃሀለን ኣንተ ሴጣን ኣገልጋይ ነህ ኣባ ኣሬዮስ
Ответитьየጦር መሪ
Ответить❤❤❤❤❤ abatschen bereketot yederesen🙏
Ответитьምን ፈልገህ ነው ኢንተርቪ ያደረካቸው? እናንተ የመቁጠሪያ ቡድኞች ችግር ከመፍጠር ውጪ ሌላ ስራ የላችሁም። ከቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ሽቀላው ሲዳከም ደሞ በአባቶች መካከል ልዮነት ለመፍጠር ተነሳችው። ቅዱስ ሚካኤል ስራችውን ያፍርስ። የሴይጣን ፈረሶች።
Ответитьወልደ ሰንበት መቃሪዮስ እረፍ YYC ኤርፖርት የገማ እንቁላል ይዠ ነው የምጠብቅህ እረፍ
Ответитьአንተ እራስ ሸፋፋ ነው ሸዋ ሸፋፋ የለም መቃሪዮስ Calgary መጣሻት ዋይትሆርን ነው የምጠብቅሽ በኪሴ የገማ እንቁላል ይዠ
Ответить🙏🙏🙏🙏🙏
ОтветитьBe
Ответитьእሴይ
ብጹኡ አባታችን ይፍቱን ይባርኩን
እዉነቶትን ነዉ አባታችን
በዚህ ሰዐት ስለ ሀገራችን
ስለ በቴክርስቲያናች ማልቀስ መፀለይ ሲገባን
ስለሚበላና የማይበላ ተራ ወሬ
ከአንድ አባት ሲሰማ በጣም ያሳዝናለ
እዉነት ኢትዮዺያዊ ናቸዉ?
እግዚያብሔር ይማረን የተሰወረብን ነገር አለ
አበቱ ጌታ ሆይ ማረን
አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲💚💛❤
Ответитьየውሸት ጳጳስ ነህ አንተም መቃርዮስ ሆይ ሰዉ ገድለኻል ትዳር ነበረህ
Ответитьአዉነትአባ፡ሰንትበሕገልቦና፡የሜኖረዉሕዝብ፡አንንኳንአሔንአያደርግትም፡፡
Ответитьቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
Ответитьወንድም አላዬ !
በእውነት እግዚአብሔር ያልህቅህ አደራውን !
የኔ ቆፍጣና አባት እዴት እደምወድወት እግዚአብሔር ይማረን 😢😢😢😢 ከባድ ነው እግር ኛው ሚዲያ ላይ የቀረቡት አባት እግዚአብሔር ልብ ይስጥልን እውነት😢😢😢😢😢
Ответитьአሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እቺን ቃን ባርኮ ቃድሦ ላሴጣን ዉድ የታዋሕዶ ሁቆች እግዚአብሔር ባልቹባት ቦታ ይጣብቃቹ ይጣብቃን አባታችን በራከታችሆ ይዳርብን እግዚአብሔር አምልካ ሁላቺንም ላ ንሳሐ ጎዳና ያበቃን ሀገርቅቺን ኢትዮጵያ ተዋህዶ እምናታቺን እግዚአብሔር ይባረክ 🙏🥰
Ответитьአባታችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን❤❤❤❤
Ответитьቡራኪዎት ይድረሰን
ОтветитьLeba Buda
ОтветитьBuda Ahya yibelal
Ответитьእግዚአብሔር እደርሶ ያሉ አላዋቂ አባቶችን ያብዛልን
Ответитьብፁ አባታችን ብራኬዎት ይድረሰን
በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤🙏
ማን በሉ አለ?
Ответитьለውድ አባታችን አቡነ መቃርዮስ እግዚአብሔር ሰላምና ጤንነቱን ያድልልን።
በውነቱ በኢትዮጵያውያን ላይ የፈጣሪ ቁጣ የወረደብን ይመስላል፤ ክቡራን አባቶችም እንኳ ትግስትና ማስተዋል እየራቃቸው በመሆኑ ከመደጋገፍ ይልቅ መወጋገዝና መዘላለፍ ላይ ሁነው ከአንደበታቸው የሚወጣው ቃል ሁሉ አሳዛኝ ነው።
በዕውነቱ መሠሪውና ነጠር ፈላጊው የእግረኛው ሚዲያ አቶ ተክለ ኃይማኖት የተባለው ሰው ነው። አቡነ በርነባስ ድንገት ላቀረበላቸው ጥያቄ ከመጽሐፍ ቅዱስና ከፍትሓ ነገሥት መንፈሳዊ አኳያ ያወቁትንና የተረዱትን በተለመደ መልካም የማስረዳት ክሕሎታቸው ምላሽ ሰጥተውታል። ጋዜጠኛው ግን እየወሰወሰ ማኖ ለማስነካት ሞክሯል። ተንኮለኛ ሰው ነው። በውነቱ አቡነ መቃርዮስ ይኼንን ያን ብሉ የሚል ቃል ከአንደበታቸው አልወጣም። ተናገሩ የተባለውን ደጋግሞ ማድመጥ ያስፈልጋል። በሌላም ቀን ጥሩ አድርገው አብራርተዋል። በአውደ ምሕረትም "ወንጌል በኦሪት ላይ" በሚል ርዕስ አስተምረዋል። ቄስ ዶክተር መላኩ የተባሉ መምህርም የአቡነ መቃርዮስን አስተምህሮ በመደገፍ ሠፊ የተጻፈ ማብራሪያ አቅርበዋል።
አሳዛኙ ጉዳይ ያለንበት ጊዜ የቅጣት ዘመን ስለሆነ ከበላይ አባቶቻችን አንደበት ያውም ከመነኮሳት አፍ የሚወጣው ቃል በእጅጉ በጣም በእጅጉ አንገት አስደፊ ነው። ስለዚህ እናስተውል። ካለን በየቤታችን ያለውን መጽሐፍ ቅዱስ እናንብብ፣ አንደምታውን እንረዳው። ሌሎችንም ተዛማጅ መጽሐፎች እናንብ፣ በስሜትና በወሬ አንነዳ። ምንም አይጠቅመንም። እግዚአብሔር ልብ ይስጠን።🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለሂት ያሰማልን አባታችን ❤️
Ответитьበእጅህ የያዝከው መስቀል የሰው ደም አለው።
Ответитьኧረ ባህልና ሀይማኖት እየለየን ጌታ ሆይ ወደት እየሄድን ነው በአድስ ኪዳን የረከሰ ነገር የለም በጌታ ስም
ОтветитьWhy G7?
Ответитьብጹ አቡነ ማቃርዮስ በረከቶዎ ይደርብን ብጹ አቡነ ማቃርዮስ በእውነቱ እውነትን ስለ ሚናገሩ በጣም ነው የምውዳቸው እንደ ህርሶ ያሉ ቆራጥ አባቶችን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤
Ответитьየኔ አባት እርሶ ይለያሉ እኮ ጀግና ለእውነት ወደ ሀላ የማይሉ ለእውነት የቆሙ ኖት እደእርሶ ያሉትን ያብዛልን ኑሩልን ሽ አመት በረከቶ ይድረስን እርሶን ባየሁበት እሄን አህያ ብሉ ብሎ የምለውን ልስማ
Ответить+++Bewinet Bistuneto Berekoto yidiresen +++Enameseginaken Enem 1 papas enkuan melis Ayisetim enide sil neber mnm enkuan Ayina meselochun enidemayibela kidisit Betekirisiteanacchin asitemiranalech +++ gin bahun seat hagerachin ena kidisit betekirisiteananachin tilik chigir lay bewedekinibet seat kemenigisit Ajeda tekebilew Be papas dereja yalu meddoyalay wetew seat ena gize sew leyawim 2gize jeribew ahiya lelam asamamm chimir feresim chimir yibelal selu ejigun azinenal eminazinew +++ kidisit betekirisiteanachin ena ewinetegnawochu papasatin mezebabecha madiregachew new yasazenen :: honom gin erso nelis silesetulin EGIZEABIHER AMILAKACHIN Edime yadililin +++ Egnagnawinin papas libona yisitachew +++
Ответить