Alemneh Wasse #ከአታካም መተኮስ በኋላ አሜሪካ #የኪዬቭ ኤምባሲዋን ዘግታ ወዴት ሔደች??

Alemneh Wasse #ከአታካም መተኮስ በኋላ አሜሪካ #የኪዬቭ ኤምባሲዋን ዘግታ ወዴት ሔደች??

Alemneh Wasse

9 дней назад

73,468 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@MelakTarekgne
@MelakTarekgne - 20.11.2024 21:19

የአለም ሰላም በፑቲን እጅ ላይ ነች አሜሪካ ደም የሚገበርላት መርገምት ነች

Ответить
@EyobAmde
@EyobAmde - 20.11.2024 21:28

ተመቸኝ

Ответить
@emebetgirma1506
@emebetgirma1506 - 20.11.2024 21:34

Dankeschön ❤❤❤

Ответить
@mandelayehnew4566
@mandelayehnew4566 - 20.11.2024 21:42

አለምነህ ፆም ጥሩ ነው ለጤንነት በቀን አንድ ጊዜ መብላት ክብደትህን እንድትቀንሰ ና ሸንቀጥ እንድትል ይረደሃል::

Ответить
@SelondiseEthiopia
@SelondiseEthiopia - 20.11.2024 21:42

Alme really you are a very talented and amazing journalist thank you for your service

Ответить
@Mht-m4c
@Mht-m4c - 20.11.2024 21:44

Uk ፈቀደሽ

Ответить
@mustefasultan8869
@mustefasultan8869 - 20.11.2024 21:54

እሄንን ሰው መግደልን ግዛት መውረር ....ለራሺያ ክልክል ለእሳራዔል የፈቀዱት ምዕራባዊያን ናቸው እያልከን ነው.....መቼም ስለ ሰላም እነሱ ካወሩ ሆድ ስያውቅ ዶሮ ማታ እንደማለት ነዋ።

Ответить
@AbrahamNegash-m9u
@AbrahamNegash-m9u - 20.11.2024 21:59

Ответить
@AbrahamNegash-m9u
@AbrahamNegash-m9u - 20.11.2024 22:10

ጆ ባይደን እድሜው ጨርሶአል: ግን
እኔ ከሞትኩ በሃላ በምድር የሰው ዘር አይኑር ነው::

Ответить
@ayaneshume3593
@ayaneshume3593 - 20.11.2024 22:12

አለም ለምን አንዳችን ካንዳችን እንደማንማር ይገርመኛል፣ አሜሪካ እሳት ላይ ትጥድና ጓዟን ሸክፋ እብስ ነው የምትለው፣ አሜሪካን ያመነ ጉም የዘገነ ነው።

Ответить
@ayalbirhanu3208
@ayalbirhanu3208 - 20.11.2024 22:22

Merte bebekat eko new yemetetenetenew🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

Ответить
@akunamatat6387
@akunamatat6387 - 20.11.2024 22:24

Ukraine fires UK Storm Shadow cruise missiles into Russia, a day after using US ATACMS

Ответить
@MesudJemal-c3r
@MesudJemal-c3r - 20.11.2024 22:30

Rashan.alem.mulu binasa.meche.yichelal.enkuwan.neto.rashan.atasanis.

Ответить
@abdusaadem7943
@abdusaadem7943 - 20.11.2024 22:37

መቼ ነው የሀያል አገሮቹ በኒውክለር እስኪ ራገጡ የዓለም ሕዝብን ከአለም ከዳር ዳር ተነሱ
ሊትጠፋ ነው ,ብላቹ የምታስተምሩት

Ответить
@user-nk1ve3bh2z
@user-nk1ve3bh2z - 20.11.2024 22:39

ውጤት ለ ሌለው ነገር

Ответить
@negasaasefa9961
@negasaasefa9961 - 20.11.2024 23:10

I am deeply addicted to Awaze😍 even though my friends keep telling me awaze news is for older people😊... Alem🤍

Ответить
@samijijiga412
@samijijiga412 - 20.11.2024 23:31

betam yeshmagle tenkolegna "erkus Dimet " naw Biden lelam alems ye Europ ena ye Americas hizb Nuclear tornetin yalemefrat miknyat min lihon yichlal ? Alem

Ответить
@Abiy-ft4cs
@Abiy-ft4cs - 20.11.2024 23:37

Ukrainian President Volodymyr Zelenskyy admits that Kiev will not be able to reach Ukraine's 1991 borders due to the lack of military power.

"We understand that at the moment, we do not have so many forces that we can push [Russian President Vladimir] Putin to the 1991 borders ... We cannot spend tens of thousands of our people's lives to reclaim Crimea. It does not look like we can recapture it with arms," Zelenskyy says, adding that he hopes to achieve this in a diplomatic way.

RIA Novosti

Ответить
@WallelignArba-s4k
@WallelignArba-s4k - 20.11.2024 23:47

alem esayasi asakayewu eko😂😂😂😂

Ответить
@avejegetahun6779
@avejegetahun6779 - 20.11.2024 23:57

እውነትህን ነው አለምነህ ጉቴረዝ አለምን መምራት አይችልም አለም መሪ አጣች ።

Ответить
@talegetaafework6843
@talegetaafework6843 - 21.11.2024 00:06

Ehe ehe ehe eyalk endansemaw areken

Ответить
@fitawerarimekonnin5267
@fitawerarimekonnin5267 - 21.11.2024 00:07

አለም - አያቶላህን ረስተሃቸዋል። ታመሙ :- ምቱ/ዳኑ?

Ответить
@habtamumulu7720
@habtamumulu7720 - 21.11.2024 00:33

አለመነህ ዩክሬን የ UKን ስቶርምሻዶን ተኮሰች ይላል፣ channel 4 news

Ответить
@girmahailu6372
@girmahailu6372 - 21.11.2024 00:35

ሰላም ለሁላችሁ ይሁን የጆው ባይደን የሥልጣን ርክክቡን ማለትም ለዶናል ላለማስተላፍ የታለመ ነው። ብዬ አስባለሁ። በተረፈ ፑቲን ታክቲካ የተባለውን ሊተኩስ እንደሚችል ቀደም ሲል LBC የተባለ ሬድዮ ጣቢያ ላይ አድምጫለሁ ። አለምነህ እንደ መረጃ ግን LBC ሬድዮ ብታደምጥ ወይም ድኅረ ገጻቸውን በትጎበኝ መልካም ነው።

Ответить
@makiabebe4211
@makiabebe4211 - 21.11.2024 00:38

ጋዜጠኛ ዓለምነህ ዋሴ በርታ እናመሰግናለን

Ответить
@girmahailu6372
@girmahailu6372 - 21.11.2024 00:38

LBC radio means Leading Brodecast Conversation . Is one of the top radio station.

Ответить
@AddisuAbera-x1k
@AddisuAbera-x1k - 21.11.2024 00:51

❤❤❤

Ответить
@wondiyedegu
@wondiyedegu - 21.11.2024 01:01

አለምነህዋሴ አንዱን አስረግጠህ ንገረን አንተን ማወቅ የጀመርኩት ከኢራን ጦርነት ጀምሮ ነው አክብሮት አለኝ

Ответить
@wondiyedegu
@wondiyedegu - 21.11.2024 01:06

በርግጠኝነት ፑቲን መጭውን መሪ ይጠብቃሉ የኔ እምነት ነው

Ответить
@wondiyedegu
@wondiyedegu - 21.11.2024 01:07

አሜሪካ ለዚህ አለም መርገምት ነች

Ответить
@KelatiTeweldemedhin
@KelatiTeweldemedhin - 21.11.2024 01:13

ሩስያ ኔቶ የሚባል የኣጋንንት ስብስብ በኑክሌር መንፈር ኣለበት

Ответить
@AhmedEndris-z2r
@AhmedEndris-z2r - 21.11.2024 01:32

ትንታኔ መስጠት አልቻለም እሱ ማውራት ነው የሚችለው😅

Ответить
@abel542
@abel542 - 21.11.2024 02:01

I VOTED ON BEHALF OF YOU , ALEMNEH!

Ответить
@danieltela-kd4ob
@danieltela-kd4ob - 21.11.2024 02:20

ኣቤት ትንተና ሰዉን ከማስፈራራት ኣልፎ non sense

Ответить
@tefera1758
@tefera1758 - 21.11.2024 05:11

ተው አትዘባበት። ጓደኛህን (ኢሳያስን) ስማ

Ответить
@zemenubeyene2852
@zemenubeyene2852 - 21.11.2024 05:50

ፑቲን በፍፁም ኒኩሊየር አይተኩስም፣ ይሄንን አደረገ ማለት እነሱ የሚፈልጉት ወጥመድ ውስጥ ገባ ማለት ነው። ስለዚህ ከኒኩሊየር ጦርነት ውጭ ያሉ ማንኛውንም አማራጮች ከዚህ በፊት ከተደረገ መልኩ እንደሚያደርግ ይጠበቃል፣ምክንያቱም የሩሲያ ባለስልጣናት የባይደንን ሴራ በውል የማረዱት ይመስለኛል።

Ответить
@tesfayekerata5360
@tesfayekerata5360 - 21.11.2024 07:00

ስቶርም ሻዶ ተተኩሷል እያለ ነው VOA አለም ።

Ответить
@Anawite
@Anawite - 21.11.2024 07:31

እባክህ ኢሳያስ ዝምምምምም በል: በቃ ጥያቄ መጠየቅ አትችልም:ቱሪ ማንቱሪ ጥያቄ አትጠይቅ ስትባል አትሰማም? ምን አይነት ሰገጤ ነህ:ዋ ብዬሀለሁ🤛🏾🤛🏾🤛🏾

Ответить
@solomongobana5107
@solomongobana5107 - 21.11.2024 07:39

ራሺያ አንድ ሁለት ኒኩሊየር ብትላቅ አርፍ ነበር

Ответить
@BanteyirgaTesfaye
@BanteyirgaTesfaye - 21.11.2024 07:57

ስለሩሲያ ኢትዮጲያውያን ያላቸው አመለካከት የተሳሳተ እንዲሆን ለምን እንደምትዝግብ አይገባኝም። ሩሲያ ጠላህም አልዘገብክም ምዕራቡ መዋጋት ይፈራል። ይህንን ማድረግ የሚያቅታቸው የሆነ ሀይል ሩሲያ ውስጥ እንዳለ ስለሚታወቅ ነው። ስለዚህ በጦርነት ላይ ሰፊ የሰው ሀይል፣ጥሬ የጦር እቃ እና የማያቋርጥ ምርት እና ሎጅስቲክ እና የጦር ቴክኖሎጂ ወሳኝ ደረጃ ላይ መድረስ እንደ ሀገር ያስፈልጋል። ሩሲያ ከዝብ ብዛት እና ኢኮኖሚ ትንሽ ብትሆንም ከአውሮፓ ግልር ለሚፈጠረው ነገር ግን ጤርነቱን የመቋቋም አቅሟ ዘላለማዊ ሊባል በሚችል ሁኔታ እራሷን በብዙ ሪሶርስ ገንብታለች።
ሩሲያ የምትፈርስ ሀገር አይደለችም

Ответить
@negamulu7482
@negamulu7482 - 21.11.2024 08:34

አብርሀምስ ታንክ ና ሊዮፓርድ ታንክ እንዲሁም F16 ጄት ጦርነቱ ውስጥ ገብተው ከዚ ግባ የሚባል ለወጥ እስካላመጡ ድረስ አታካምም የሚያመጣው ለውጥ አለ ብየ አላስብም

Ответить
@princead1239
@princead1239 - 21.11.2024 09:02

አለምነህ ስጋትህ ይገባናል ህዝቡ ዝም ያለው ግን ኑሮ እራሱ ከዚህ በላይ አስጨናቂ ስለሆነበት ይመስለናል

Ответить
@MyEthiopiaOneLove
@MyEthiopiaOneLove - 21.11.2024 09:58

Alemneh & esayas ❤ enamesgenalen

Ответить
@NesibDire
@NesibDire - 21.11.2024 10:30

ፑቲን ለምን ያጓጓናል ኒውክሌሩን 5'ሀገር ላይ መተኮስ አለበት 1'አሜሪካ 2'ኢንግሊዝ 3'ጀርመን 4'ፈረንሳይ 5'አንታርክቲካ ላይ የሰይጣኑ ስርአት መቀመጫ ላይ

Ответить
@LovelyDrink-dq5bo
@LovelyDrink-dq5bo - 21.11.2024 11:56

ስለ storm shadow የሆነ ነገር በል wasse its been fired

Ответить
@Mhas-oz5ts
@Mhas-oz5ts - 21.11.2024 14:04

ራሽያ መቼም ቢሆን ታክቲካል ኒኩለር አቶክስም ! ራሽያ ያን ብታደርግ በቀጣይ ቀን middle east ያለች ሃገር ጎሮቤቶቿ ላይ ትቶክሳለች ። በጉጉት የሚጠብቁት ያንን ነው፡፡

Ответить
@kahsaykebede6284
@kahsaykebede6284 - 21.11.2024 17:00

አለምነህ 700000ሺ ጦር እምሽሲል የሩስያጦር ቦሶነውእንዴ የጨበጠው ያልሆነ ትንታኔመስጠት የለብህም አመሪካኖችእኮ አንካንሩስያ አፈጋን አላሸነፉም።

Ответить
@berhanuaeyle9686
@berhanuaeyle9686 - 21.11.2024 19:31

አፍ ማስታወቂያ !!!

Ответить
@MiftaNesro-b5k
@MiftaNesro-b5k - 22.11.2024 22:45

Aleme.hulu.yamerican.tankol.awkowal.lsuwa.myinberekeken.ager.begorbet.tenkosa.endifatem.arga.yan.ager.degifa.tatefawalche

Ответить
@onethiopia5609
@onethiopia5609 - 27.11.2024 01:07

አይተኩሱም ብለው እንዴት አመኗቸው እኮ ቆንጆ አገላለፃ ነው አለም አልተረዳህውም ። በረጅም ርቀት ሚሳይል ተማታሁ ብሎ በኒኮላር ያስፈራራል እንጂ መቼም አይተኩስም ብሎ እንደማመን ማለት ነው

Ответить