በ30 አመቱ የ30 ሚሊዮን ብር ቤት?|የሶማሊያ ምርጫ ውጤት የባህር በር ጥያቄያችንን  አያስቀረውም |ቀጣይ 2 ወር አሜርካን ጠርጥር በሄዱበት ሁሉ አይጠፋም..

በ30 አመቱ የ30 ሚሊዮን ብር ቤት?|የሶማሊያ ምርጫ ውጤት የባህር በር ጥያቄያችንን አያስቀረውም |ቀጣይ 2 ወር አሜርካን ጠርጥር በሄዱበት ሁሉ አይጠፋም..

41,853 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 - 21.11.2024 04:27

በሚያስቅ እና በሚያስገርም ሁኔታ ስዬ አንዳቸውም የአዲስን ህዝብ እና ስነ ልቦና እንዲሁም የሚፈልገውን እንዲሁም ከተማዋን አንዳቸውም በቅጡ አለማወቃቸው ነው ለዚህ ሁሉ ቅጥ ያጣ ዝርፊያና ብልሹ አሰራር የሚዳርጋቸው

Ответить
@pearls1626
@pearls1626 - 21.11.2024 04:32

“Demo Gezerachewn yezew endaymetu” 😂😂😂😂

Ответить
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 - 21.11.2024 04:49

አሁን ዲሞክራቶቹ ምን ያህል የአለም የሰላም ጠር እንደሆኑ ግልፅ ሆኗል!!

Ответить
@Sintayehu-dh9nj
@Sintayehu-dh9nj - 21.11.2024 04:53

አይይ ወደቡን ለግዜው ነው እንጅ አንፈልገውም የምትለዋ ነገር አልጣመኝም፣ ቃቃ ጫወታ አይደለም ሀገር ብዙ መሠዋአት አየከፈለች ይመሥለኛል። ጠ/ሚሩ እወቅና ለሌላት ለገር ማሽቃበጥ ስለሌለበት ነው፣ ሌላው ተመራጩ የሶማሌውን ፕርዝዳት ማማከሩ ችግር የለበትም እንደጎረምሣ ከሁሉም ጋር መባላት የለበትም። ስለዚህ ረጋ ብለን ብናየው ይሻላል ።

Ответить
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 - 21.11.2024 05:00

ሀሰን ሼህ የሚባለውን ሲጀመር ያስመረጠችው የጎሳ አለቆችን ገዝተው አይደል ፎርማጆን እንዲያሸንፍ ያደረጉት ሲአይኤ ያው ለደህና ነገር አይመጡም እኛ ላይ ለማሴር እንጂ

Ответить
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 - 21.11.2024 05:08

በግራ በቀኝ ወዳጅ መስለው በእስስታዊ አካሄዷ ኢትዮዽያን ገዝግዞ መጣል ነው የአሜሪካ ተብየዋ በተለየ የዲሞክራቶቹ አካሄድ እያደረጉን እና ሲያደርጉን የነበረውን ማየት እና ማስተዋል በቂ ነው ታጣቂዎቹ እንዳሉ የነሱ አስፈፃሚ መሆናቸው ግልፅ ነው

Ответить
@kamilali91
@kamilali91 - 21.11.2024 05:44

ስዩሜ ይመችህ ጀግናችን በርታ

Ответить
@TafesseSolomon
@TafesseSolomon - 21.11.2024 06:01

ስዬ ይህ ግለሰብ እኮ ብቻዉን አይዘርፍም : ደግሞ ከ6 ወር በኇላ መንገድ ላይ ታገኘዋለህ : አትጠራጠር ::

Ответить
@captainayub6482
@captainayub6482 - 21.11.2024 06:18

ካህኑ ነህ ለፈጣሪህ
በስሙ የሰየመህ
የካህኑ ድምፅ ነህ ፀጋህ የገባህ
እሱ ይጠብቅህ
🕊️💙🙏🏽🏃🏿‍♂️

Ответить
@TesfayeBorena
@TesfayeBorena - 21.11.2024 06:22

ወፉ እባክህን ስለ " ፐርፐዝ ብላክ " ድርጅት ስዩሜ የሆነ ነገር እንዲለንና መንግስትም በዶ/ር ፍስሀ ስለተጨነው ገንዘብ ምን ለማድረግ እንዳሰበ አጣርቶ እንዲነግረን አሳስብልን.

Ответить
@sintayehuleshekitaw8042
@sintayehuleshekitaw8042 - 21.11.2024 06:24

ተንበዛበዝክሳ

Ответить
@mahir9599
@mahir9599 - 21.11.2024 06:30

የጫት ትል

Ответить
@TheBex2007
@TheBex2007 - 21.11.2024 06:44

ብልፅግና ነጋዴው ላይ ከመዝመቱ በፊት መጀመሪያ የራሱ መዋቅር ላይ ይዝመት:: ከጉምሩክ እስከ አገር ውስጥ ገቢ እስከ ወረዳና ክፍለ ከተማ ኧረ ቀበሌ ድረስ ያለው መዋቅር ተግማምቷል

Ответить
@danielmezemr309
@danielmezemr309 - 21.11.2024 08:04

❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

Ответить
@tekujima
@tekujima - 21.11.2024 08:44

dib

Ответить
@BesufekadAlamerew
@BesufekadAlamerew - 21.11.2024 09:12

ስዬሜ በፋና ብሮድ ካስት የተዘጋጀው የባህልና ስፖርትና ሚንስቴር ጉድ ተመልከት ያልከው እውነት ነው❤❤❤

Ответить
@YeabsiraDebebe-y4p
@YeabsiraDebebe-y4p - 21.11.2024 09:14

❤❤❤

Ответить
@TedaMakzte
@TedaMakzte - 21.11.2024 09:33

አብረውት ስለበሉ ይለቁታል ከዛ ሌላ ሹመት ይገጨዋል😅😅😅😅

Ответить
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman - 21.11.2024 10:09

ለፍላፊ ጡሩምባ!

Ответить
@aberadabi1617
@aberadabi1617 - 21.11.2024 10:33

ስዩሜ ምን እንደ አዲስ ታቀርባለህ ያንተው የትውልድ ቦታ ምን እየሆነ እንደሆነ ታውቃለህ? ፖሊስ መምሪያው፣ማዘጋጃ ቤቱ፣ መናኸሪያው ፣የቀበሌ ፅ/ቤቶች የት ናቸው?

Ответить
@girmagmichael7603
@girmagmichael7603 - 21.11.2024 10:35

What do you see beyond the possible recognition of USA for Somaliland?

Ответить
@ቤዛእንድርያስ
@ቤዛእንድርያስ - 21.11.2024 10:40

ከአመት በኋላም እዚህ ቻናል ብመጣ I won’t miss a thing. The same issue keep recycling ሻቢያ፣ ፋኖ፣ ሶማሌ፣ ወያኔ፣ ሙስና፣ ዶር አሸብር፣ ሙስና፣ ያፈተለከ መረጃ፣ የባህር በር ወዘተርፈ
በመርህ የማይመራ አገዛዝ ያው መጨመላለቅ ነው እንጂ break thru አይኖረውም።
ከባህር በር በፊት ይሄን የአራዊት የዘር ፖለቲካ ለምን አሁንም ትፈትላላችሁ?
የዘር ፖለቲካ እንደያዛችሁ ሰው ለ ባህር በር እንዲማገድ ትፈልጋላችሁ።

Ответить
@tamiratbule2251
@tamiratbule2251 - 21.11.2024 11:10

ኢትዮጵያ ትበለጽጋለች።

Ответить
@bk207
@bk207 - 21.11.2024 11:48

ኮሪደር ልማት አኮ ለክፍለከተማ ሰዋች የ ሀብት ምንጭ ሆኗቸዋል በተለይ መሃንድሶችን

Ответить
@FelekeDemisse-d3u
@FelekeDemisse-d3u - 21.11.2024 11:50

Syoume well came ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

Ответить
@Kiya1326
@Kiya1326 - 21.11.2024 11:56

ስዬ ዛሬ እኔ አርፍጃለሁ ገና አሁን አየሰማሁህ ነው ኖትፊኬሽን ደርሶኛል ግን ከባድ ስራ ላይ ነበርኩ!!

Ответить
@خدوجحسين-خ3ي
@خدوجحسين-خ3ي - 21.11.2024 12:12

Good job takiw my brother Ethiopia tAshenfLch fanon ywdemal 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Ответить
@ZegeyeBirhanu-is5te
@ZegeyeBirhanu-is5te - 21.11.2024 13:02

❤❤❤❤

Ответить
@yewoineshetyonas593
@yewoineshetyonas593 - 21.11.2024 13:02

አዬ በየቦታው ያለውን እግዚአብሄር ያጋልጥ

Ответить
@MandefroYihune
@MandefroYihune - 21.11.2024 13:48

አንተ ፡ ከንቱ ፡ የመጨረሻ ፡ ካርዳችሁን ፡ ሳባችሁ? ፡ ስድስት ፡ አበት ፡ ሙሉ ፡ መለያችሁ ፡ የሆነዉ ፡ ሰዉ ፡ እያረዱ ፡ ሴት ፡ እየደፈሩ ፡ ቪዲዮ ፡ እና ፡ ፍቶ ፡ በማሰራጨት ፡ የኢትዮጵያን ን ፡ ስነልቦና ፡ በማቆሸ ፡ሽ ፡ በ ፡ እርስ ፡ በርስ ፡ በማጫረስ ፡ የደም ፡ ፖለቲካ ፡
መቼም ፡ ድንቁርናችሁ ፡ ለከት ፡ የለዉም ፡ ፋኖ ፡ ድሉ ፡ እየቀረበ ፡ የኢትዮጵያ ፡ ህዝብ ፡ ከ ፡ ዳር ፡ እስከዳር ፡ ፋሽስቱን ፡ አራጁን ፡ አገዛዝ ፡ ለመጣል ፡ በተማማለበት ፡ ማግስት ፡ ድሉን ፡ የሚያኮላሽ ፡ ወንጀል ፡ መስራት ፡ ያንንም ፡ በ ፡ ሜዲያ ፡ ማሰራጨት ፡ ብቸኛ ፡ የብልፅግና ፡ የመጨረሻ ፡ ካርድ ፡ መሆኑን ፡ ለመረዳት ፡ ካድሬ ፡ አለመሆን ፡ በቂ ፡ ነዉ

Ответить
@AbebeTaye
@AbebeTaye - 21.11.2024 14:42

ሠላም ስዩሜ ያንተን ሚዲያ ዘወትር እከታተላለሁ መረጃ በማግኘት በኩል ጥሩ ነህ ነገር ግን ተራ ስድብ አትጠቀም፤ ሰትገልፅ እዚያና እዚህ አትርገጥ መረጋጋት ይኑርህ ። በተረፈ አድናቂህ ነኝ በርታ❤❤❤

Ответить
@AmareMamo-o8m
@AmareMamo-o8m - 21.11.2024 14:56

ሙንጣዜ ሙጣዜ የኔ ድብልብል ------የቀረውን

Ответить
@walkyourtalk9001
@walkyourtalk9001 - 21.11.2024 15:02

Recently some vedios has been circulate around the social media, to me it's planned and we'll organized way to use the innocent killing to torture the ethiopians in evil way:
However, recently, all are the t Crack the ethiopians unity

1. USA power transition, where the deep state plan to destabilize before Trump get white house (Atacms, Egypt supplies weopens to somalia, shabia from sudans) and recent visit of CIA director visit to somalia.
2. For formalities (my intention) some military officials of USA visit Ethiopian ministry of difence,....
3. DDR at tigray, it's clear USA and Egypt are not happy to this, so it my to terrorizing the reset of the country by killing innocent and recording vedio
4. Keep the Pm Abiy ahmed busy or giving agenda , hence his current move in economics , Agricultural, private industry park product,.etc
5. The American diplomats (snake in the grass) like Herman Cohen, massinga approach the somali land and Djibouti move with current elected opposition party leader
6. Of course president mustefe and Adam Farah are at hargessa but they may initiate the Somali and afar boader confilict or sabotage the railroad to Djibouti
7. Jawar and oromo extremist recent move following agenda from selale (based on circulating vedio) , Thursday Nov 21, Arsi asela starts protesting orchestrated by extrimist group may extended to orainted action by shane, another allies of Egypt, massinga , CIA,...
8. Moreover there my disturbance at some university, following....


Hope you will further articulate and make awareness to the respective govt or followers


God bless ethiopians

Ответить
@wossenhaile2860
@wossenhaile2860 - 21.11.2024 15:57

ስዬዬዬዬዬ ባንዳዎችን ፈጣሪ አምላ እግዚአብሔር ከኢትዮጵያ ምድር ያጥፋልን። ሀገራችን ኢትዮጵያን በሁሉም ክልል ሰላም ያርግልን ።💚💛❤🌻🌻🌻🙏🙏🙏

Ответить
@amiranuremo5166
@amiranuremo5166 - 21.11.2024 16:54

ምን ማለት ነው 20 ሚሊየን የሚከፈለው የስንት ሚሊየን እቃ ተጭኖ ነው 20 የሚከፈለው በጫንከው ልክ አደል ጫንከው አቃ ልክ አደል አንዴ የሚከፈለው

Ответить
@habtamubelachew8017
@habtamubelachew8017 - 21.11.2024 18:03

እስኪ የኢትዮጵያ የታክስ መጠን... ከቢጤያችን ሀገሮች ምን ይመስላል? ጉቦና tax መለየት እንዲቻል

Ответить
@jirunega
@jirunega - 21.11.2024 18:41

ስዬ

Ответить
@MemesolTeso
@MemesolTeso - 21.11.2024 20:54

ስዩሜ በቀደም ያልከው እኮ በሩሲያ ና በዩክሬን ጉዳይ ከሁለት ወር በፊት ጠብቁ ብለህ ነበር ይኸው ያልከው እየተደረገ ነው ጠንቋይ ወይስ አዋቂ ልበልህ ቴሶነኝ ቻዎ አከብርሀለሁ ተከታይ ህ

Ответить
@540963
@540963 - 22.11.2024 07:59

አይ ስዩም ማሲንጋን ይላክብህ 😅😅😅 አሁን ጉቦ በመብላት የሚታሰር ቢሆን ከመታሰር የሚቀር አለ በተለይ ለሚ ኩራ የሚተርፍ አለ ??

Ответить
@084Dudududu
@084Dudududu - 22.11.2024 10:44

ስዩሜ ይሄ የአንተና የወፉ ብቸኝነት አላማረኝም ወይ እኔ ልምጣ😮😮😮

Ответить
@084Dudududu
@084Dudududu - 22.11.2024 10:50

በነገራችን ላይ ጉቦ ሰጪም ተቀባይም ሌባ ነው ሰጪው በአቋራጭ መበልፀግ ስለሚፈልግ ያው እንደውም እሱ የባሰው ሌባ ነው

Ответить
@084Dudududu
@084Dudududu - 22.11.2024 10:53

አዳነች አበቤ እኮ ተናገረች! ሰርቆ መሰንሰብ ይቻላል ተደላድሎ መብላት ግን አይቻልም ባለችው መሰረት ለምን ሌቦችን አትሰበስብልንም?😢😢😢😢

Ответить
@084Dudududu
@084Dudududu - 22.11.2024 10:54

እኔ የሚገርመኝ ከሌቦች ባህሪ ውስጥ! ሰርቀው ሚስት አግብተው ልጅ ወልደው የሚኖሩት ነው! የወለደው ልጅ ከሱ የባሰ ሌባ እንዲሆን ነው???😢😢😢

Ответить
@084Dudududu
@084Dudududu - 22.11.2024 10:56

ልጁማ ቀንጨራ ነው 40 ይሆነዋል! ወንድ ልጅ እኮ ግራር ነው አያስታውቅም ፊሊፕስ ነው

Ответить
@yalemmekonnen1374
@yalemmekonnen1374 - 22.11.2024 11:25

❤❤❤❤❤❤❤❤❤

Ответить
@Eritrea7777
@Eritrea7777 - 22.11.2024 15:06

in Afar we say Aadan baa'id, dhuno maalid meaning The dreamer's heart knows no limit ymecheh ayzoh

Ответить
@huruyghidey5700
@huruyghidey5700 - 24.11.2024 12:03

ሰው ኣይገደልም ጋላ ቢሆንም

Ответить
@bekeledinku
@bekeledinku - 24.11.2024 16:15

ስዩም፡ የውጭዎችን፡ ሴራ፡በጣም፡ነው፡ያወክባቸው፡ካነቃን፡አይለቁንም፡ ሌቦችን፡ብልፅግና፡ካላጠራ፡በጐ፡ሥራሆቹ፡ በ ዜሮ፡ይባዙበታል።

Ответить