የ90 ዎቹ ፈርጦች ላፎንቴኖች እና ተወዳጅ አርቲስቶች በፋሲካ ምን ይላሉ? //ፋሲካን በኢቢኤስ//

የ90 ዎቹ ፈርጦች ላፎንቴኖች እና ተወዳጅ አርቲስቶች በፋሲካ ምን ይላሉ? //ፋሲካን በኢቢኤስ//

ebstv worldwide

2 года назад

348,545 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@ተስፍኛዋ
@ተስፍኛዋ - 07.10.2022 16:42

ማዲ ነብስ ይማር 😭

Ответить
@zabibamechalmechal4501
@zabibamechalmechal4501 - 07.10.2022 17:50

Wowww Ambesochu hulachum ke cru jemiro eske artistoch yimechachu❤👍🏻..ufffa Madingon netekun enji 😢😢😢

Ответить
@mokaruth6301
@mokaruth6301 - 08.10.2022 18:20

ማዲ ነፍስህን በአፀደገነት ያኑርልን🙏😢

Ответить
@bettychekol03
@bettychekol03 - 08.10.2022 22:00

ላፎንቴን ሁሌም ላፎንቴን ዘመነኛ

Ответить
@bettychekol03
@bettychekol03 - 08.10.2022 22:06

ካሁኑ ይታረም ኑሮ መስመርሽ
ምርጫሽ ይስተካከል ጥሩ ምክር ልስጥሽ

Ответить
@merkatogofa
@merkatogofa - 10.10.2022 03:18

merkato yarada lij mefeteriyaaaaaaaaaaaaaaaaaaa

Ответить
@ahmedbadaso1250
@ahmedbadaso1250 - 11.10.2022 00:42

Ayiii madi nebsekin tiref

Ответить
@amanda8contucci385
@amanda8contucci385 - 11.10.2022 05:15

i love them there music have different style and best melodies thanks guys

Ответить
@tamrisaeed7158
@tamrisaeed7158 - 11.10.2022 15:55

😭😭😭😭ማዲየ 15 ቀን ሆነዉ አፈሩ በላዉ

Ответить
@peaceisalwaysgood450
@peaceisalwaysgood450 - 11.10.2022 17:41

ብርሃኑ እባክህ አዲስ አበባ ካለህ ያንቺን አይነስውሯን ፍሬ ዘመድህ ድረሳት

Ответить
@welelaadugna7884
@welelaadugna7884 - 11.10.2022 21:00

ማዲዬ የኔ ጌታ ሞትህ እያደር እንደ እግር እሳት አንገበገበኝ አልቻልኩም እኔስ ስለ አንተ አመመኝ ፈጣሪ ነስፍህን በቃኙ ያኑርልን💔😭

Ответить
@ሱሱ-ባባ
@ሱሱ-ባባ - 12.10.2022 02:11

አይ ማዲ አንተስ የእግር እሳት ነህ 😭😭😭😭😭😭

Ответить
@almekteb7722
@almekteb7722 - 12.10.2022 04:08

ታላላቆቻችን ያስቃሉ በጣም ኮንፊደንሳቸው ገራሚ ነው ታራክ ሰራን የሚሉት ባዴባዴሳን ነው 😀😉

Ответить
@momlove3589
@momlove3589 - 12.10.2022 07:50

ዉዶች ሰብስክራይፕ ያሮጉኝ

Ответить
@haymitariku1531
@haymitariku1531 - 12.10.2022 18:55

አብራችሁ አርጁ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ🙏 ሚዲዬ 😢💔

Ответить
@fikirselemtube8992
@fikirselemtube8992 - 12.10.2022 20:33

ወይ ማዲዬ ለታሜ እያዘንኩ አንተም ተቀነስክ

Ответить
@fikirselemtube8992
@fikirselemtube8992 - 12.10.2022 20:34

ወይ ማዲዬ ለታሜ እያዘንኩ አንተም ተቀነስክ

Ответить
@fikirselemtube8992
@fikirselemtube8992 - 12.10.2022 20:34

ወይ ማዲዬ ለታሜ እያዘንኩ አንተም ተቀነስክ

Ответить
@edenedo3424
@edenedo3424 - 12.10.2022 23:15

Merte geza nabr

Ответить
@fikirbelaynew5175
@fikirbelaynew5175 - 13.10.2022 11:42

ሰይፉ ግን እንግዳ ሆኖ ስለራሱ ቢጠየቅ ባይ ነኝ😊

Ответить
@semiraumer4051
@semiraumer4051 - 13.10.2022 13:19

በጣም ነው ማደቃቸው

Ответить
@አልማዝአባትዋንአፍቃሪ
@አልማዝአባትዋንአፍቃሪ - 13.10.2022 15:31

የኔ ባለመሐተብ ያንተን ሞት እንዴት አምኘ ተቀብየ ልቀመጥ😭😭😭😭😭

Ответить
@meazafekadu5657
@meazafekadu5657 - 13.10.2022 23:13

Madiy ewnte ayemtam kebade new madiy nebes yemare

Ответить
@azietube
@azietube - 14.10.2022 00:00

ማዲዬ ነብስህን ይማረእው ሁላችሁእንእም እንወዳችሃለእን ላፉእንቶእን ደእስ የሚእል ዘእፈእን ነእው

Ответить
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ - 15.10.2022 19:21

አይ ማዲዬ የኔ ጌታ እኔን አፈር ይብላኝ ንጥል ብለሕ ሔድክ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

Ответить
@kalkidancl6493
@kalkidancl6493 - 15.10.2022 21:54

Madi

Ответить
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 - 16.10.2022 04:47

ከብርሀኑ እና ከማዲንጎ ውጭ እነዚህ ጫጫታም ምንድናቸው በተለይ ይህ ሮባ እሚባል ጉረኛ ምን ስርቶ ነው እንዲህ እዩኝ ያበዛል ቱ ሴታሴት

Ответить
@azebeazebe335
@azebeazebe335 - 16.10.2022 08:35

አረ ወይኔ 90 ዎቹ ልዩ እኮ ናቸው ፈጣሪ እድል ልስትሽና ምእን ወደኃላ ልመልስልሽ ቢለኝ 90 ዎቹን መልስልኝ ነበር የምለው ዘረኝነት መጨካከን የለ ፍቅር ብቻ

Ответить
@azebeazebe335
@azebeazebe335 - 16.10.2022 08:55

ማዲዬ የኔ ማር አንተ እኮ የማትወደው የማታከብረው ሰው የለህም ደሀነው ሀብታም ነው ብለህ አትለይም የኔ ንጉስ ነብስህ በሰላም ትረፍ የኔ ማር ማዲዬ

Ответить
@azebeazebe335
@azebeazebe335 - 16.10.2022 08:58

ወይ ጆኒ እራጋ አምሮብሀል ጃል

Ответить
@selamawittilahun2003
@selamawittilahun2003 - 16.10.2022 22:56

እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣቹ አገራችንን ሰላም ያርግልን የነበረውን ፍቅራችንን አምላክ ይመልስልን አሜን🤲

Ответить
@genet21
@genet21 - 17.10.2022 06:45

Madye mechem yematresa sew yene wud

Ответить
@genet21
@genet21 - 17.10.2022 06:46

Aye girma moges, nefishn begenet yanurlin

Ответить
@adm6182
@adm6182 - 19.10.2022 17:36

Fikirachew zer yemayimertu ygna zemen tizitawochachin.

Ответить
@adm6182
@adm6182 - 19.10.2022 17:39

Hulum fikir nachew.

Ответить
@saarajamal8562
@saarajamal8562 - 21.10.2022 00:22

90s በስስት እያየናችሁ ነው በእውነት😥😥 የታምራት ድስታ ና የኤልያስ ሀዘን ሳይወጣልን ማዲንጎ ተደገመ😭😭😭 በእውነት ነፍሳችሁን ይማረው የቀራችሁት እድሜ ከጤና ይስጣችሁ🙏 እራሳችሁን ጠብቁ እስፖርት ስሩ በተረፈ የዛ ዘመን ልጆች እንወዳችኋለን እናከብራችኋለን ትዝታችን ናችሁ❤❤❤🤩😍

Ответить
@ወሎየዋ-ጠ7የ
@ወሎየዋ-ጠ7የ - 23.10.2022 02:57

አይማድየ😭😭😭💔💔

Ответить
@danieldani8907
@danieldani8907 - 26.10.2022 01:04

ብሬ ምርጥ ሰው ስወድህ

Ответить
@danieldani8907
@danieldani8907 - 26.10.2022 01:05

ታዴ ምርጥ ሰው ስወዳቹህ ኑሩልን ለዘላለም

Ответить
@amaathh4061
@amaathh4061 - 29.10.2022 16:39

ስንትዬ አየሁት ማዲን ለማየት😭😭😭😭

Ответить
@amaathh4061
@amaathh4061 - 29.10.2022 16:40

የባለፈው ፋሲጋ ነው አይ ማዲ😭😭😭

Ответить
@gdhdgssgs2772
@gdhdgssgs2772 - 05.11.2022 14:37

ማዲ ማዲ ስትሉ ታፍችሁ ስያምር አይ አድንያ ነብስ ይማር እድንያ ይች ናት ማድ የዘራህወን አጭደሀል ይከብዳል

Ответить
@לירזמיסטר
@לירזמיסטר - 12.11.2022 14:04

Kefitiret endachi kalat yelegnim

Ответить
@לירזמיסטר
@לירזמיסטר - 12.11.2022 14:06

Lafunte konjowechi

Ответить
@dinatube6757
@dinatube6757 - 05.12.2022 19:26

በእውነት ደስ የሚሉ ጓድኛሞች ናቸው። ማዲዬ ተለያቸው 😭 ነፍስህን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን

Ответить
@nebiyuesayas-ll8wy
@nebiyuesayas-ll8wy - 24.04.2023 12:47

90s lay le tinshim bihon bemedrese btam edeligal madi rest in peace og

Ответить
@SamreHabto
@SamreHabto - 03.06.2023 01:01

😢ታስታውቃልህ ፀጉር የሌለው

Ответить
@yuliyaafewerke348
@yuliyaafewerke348 - 20.06.2023 04:22

ላፎቴኖች የምንወዳቸው የምናከብራቸው ሮባ ብሬ

Ответить
@yuliyaafewerke348
@yuliyaafewerke348 - 20.06.2023 04:45

ይመቻቹሑ በጣም ዛሬም ያምርበችሗል ታዴ አሑንም ያልተቀየረ እስታይልሕ ያምራል

Ответить
@yuliyaafewerke348
@yuliyaafewerke348 - 20.06.2023 16:35

ዋው ያምራል

Ответить